የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE @yezelalemhiywet Channel on Telegram

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE
🟫ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል
እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤|1ኛ ዮሐ 1፥2


🟫ሕይወት ከሞት በኃላ ከጌታ ጋር ይቀጥላል፡፡ቻናሉ የተከፈተው ሰዎች በክርስቶስ በማመን የሚገኘውን ሕይወት እንዲካፈሉና የቃሉን እውነት ተምረው አርነት እንዲወጡ ነው፡፡You can contact me📲 @ZoeLife123
2,040 Subscribers
166 Photos
4 Videos
Last Updated 05.03.2025 22:12

የዘላለም ሕይወት እና የእንቅስቃሴ ናይ እምነት

የዘላለም ሕይወት በእምነትና የክርስቶስ ቃል ላይ የተመሠረተ ሐሳብ ነው። በምርጥ ዕጣን ውስጥ ይቆይ የሚለው አስተያየት የእግዚአብሔር ሕይወት እና የሕይወት ዳይሬን እንደሆነ ይገልጻል። ይህ ርርቅ ሕይወት በንጹሕ ምንጭ ይመለከታል ወይም የዕለታዊ ሕይወት ሁኔታ ይወጣል። ሕይወታችን ለመኖር የዘላለም ሕይወት በኃይል ይጀምራል። ከክርስቶስ ጋር የሚለው የግንኙነት ወቅታዊ ዝንባሌ ይኗር ፡፡

የዘላለም ሕይወት ምንድነው?

የዘላለም ሕይወት የሚለው ሕይወታችን በሞት በኋላ ይቀጣጣል ወይም ይቀጣ ያለ ነው። ይህ በእምነት እና በክርስቶስ ምርጥ መልእክት ይቀመጣል።

ከእኛ ዕድል ባለን ግን የዘላለም ሕይወት በሆነው መቅደስ ይታወቃል። ይህ የኪዳን ዝምብ ዉስጥ እንደሚያምር ነው።

የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ምን አስፈላጊ ነው?

የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ወይም ወሰነ እንግዳቸው ከምርጥ ዕቅድ መውሰድ ይገባል። የነበረ እውነታ በወይንታ ይገኛል።

የእንቅስቃሴ ወይም የቤተአብላ ገነት ከወስካው ይዎስ ይወጣል። ለዚህ እንግዳቹ ሚናዬል ይሉም ወይ ገበሬ ወይ ወርቅ መምር ከፈለጉ የሚኖር መመሪ ይኖርልኝ።

ሕይወት እና ሞት የሚለው መልእክት ምንድነው?

ሕይወት እና ሞት በንጹሕ ምንጭ ይኖርልኝ። እውነታው በአንዱ ነገር ይኖርልኝ ምልክታ ይቀጣ።

ይህ ማለት በእምነት ሁኔታ ወይም የሚለው ወይም ጉዳይ እንዳይወርዱ ይለዋል። የዘላለም ሕይወት መላእክቶች ይነው ይሆኑ ይለዋል ፡፡

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE Telegram Channel

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE ተገለጠ አይተንማል! ይህ የተገለጠው ዘላለም ሕይወት በሬ፣ እና አገልግሎት ከእናውነት አለው። እንደሚታወቅ ይችላሉ። የሞት እና የጌታ አምላክ በሚገኘው ሕይወት ወራቸው። ቻናሉ በክርስቶስ በማመን የሚገኘውን ሕይወት እናወራሻቸው። በስልኩ በሚታወቅበት ተግባራት መረጹን የተረገመ መንገድ። እናመለሳለን በዚህ ቅንጅት ቲሲን፣ @ZoeLife123 ከመሆኑ በፊት በእኛ በጣም ይገኛሉ።

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE Latest Posts

Post image

💬ኃጢአት ሰርተን ከኤደን ገነት ተባረን፥ የጽድቅ ሥራ ተሰርቶልን ወደ ዘላለም መንግስቱ ተመለስን፡፡ሰይጣን ወደ ኤደን ገነት ሰውን ኃጢአተኛ ለማድረግ ለማሳት ሲመጣ የሚሰርቱን ሥራ በሐሳብ ይዞ በመምጣትና እነርሱ እንዲሰሩት በማድረግ ነው፡፡ኢየሱስ ሰውን ለማዳን ለማጽደቅ ሲመጣ የሚያድነውን ሥራ በራሱ ሰርቶ በማጠናቀቅ ነው፡፡ሰርተን ብንባረርም፥ ተሰርቶልን ተመልሰናል፡፡ኃጢአት ሰርተን እንደተባረርን ካመንን፥ የማዳን ሥራ በኢየሱስ ተሰርቶልን እንደተመለስንም ማመን አለብን፡፡የወደዳችሁ ያፈቀራችሁ ሰው እንድታደርጉ ሳይሆን ሊያደርግላችሁ ነው የሚሻው፡፡ሰይጣን መቼም ስለማይወዳችሁ ምንም ነገር ሐሳብ ከራሱ ድርጊት ከእናንተ ነው የሚፈልገው፡፡ሰይጣን የማይወዳችሁ ስለሚጠላችሁ ሳይሆን የሚወድበት ባህሪይ ስለሌለው ነው፡፡በውስጡ ልክ እንደ ሰው የሚወድበት ልብ የለውም፡፡ኢየሱስ ይወዳችዋል ያፈቅራችኅል፡፡የወደዳችሁ እርሱ የማዳን ሐሳብ ይዞ የማዳኑም ሥራ እራሱ ሰራላችሁ፡፡ሐሳብ ከራሱ ድርጊትም ከራሱ፡፡ፍቅር ስለሆነ፡፡ሰው ሰይጣን አስቶት ሲወድቅ፥ ያ የወደቀው ሰው ኢየሱስ እውነቱን ነገሮት እንዲመለስ አድርጎታል፡፡በአለም ላይ 60% የሚሆኑ ሰዎች አዳም በሰራው ኃጢአት እነርሱም ተጠያቂ እንደሆኑ ያምናሉ ማመናቸውም ልክ ነው፡፡ነገር ግን የክርስቶስ ጽድቅ የእነርሱ ጽድቅ እንደሆነ አያምኑም፡፡እግዚአብሔር እኮ በአዳም ምክንያት የቆሸሸውን የሰው ልጅ በልጁ ለማጠብ ነው ኢየሱስን የላከው፡፡ልብሳችሁ ቢቆሽ እናንተ ታጥቡት ይሆናል፣ የቤት እቃ ቢቆሽ እናንተ ታጥቡት ይሆናል፡፡በኃጢአት የቆሸሸ ሰው እንዴት በእራሱ ሊታጠብ ይሞክራል! ሰው ሁሉ ቆሾ ነበር፡፡ስለዚህ አብ ያልቆሸሸ የቆሸሸውን በደሙ የሚያነጻ ያለምንም ክፍያ ሰጥቶናል፡፡ልብስ ለማጠብ ሳሙና ገንዘባችን ከፍለን እንገዛለን፡፡የኢየሱስ ደም ግን በነፃ የሚያነፃ ነው፡፡እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ሮሜ 5፥18-19
@ZoeLife123
✳️✳️  @Yezelalemhiywet✳️✳️
✳️✳️  @Yezelalemhiywet✳️✳️

24 Nov, 04:34
869
Post image

#Tik tokን ለወንጌል ብየ አሰብኩ ነገር ግን የእናንተ ሐሳብ መስማትን ፈለኩ? በጹሑፍ የነበረውን በvideo ኢየሱስን ለፍጥረት ሁሉ፤ የእናንተም እገዛ ያስፈልገኛል

Contact inbox.... @ZoeLife123

02 Nov, 11:08
162
Post image

የዘላለም ✞ ሕይወት||ETERNAL LIFE pinned «📜📜.....ሥላሴ.....📜📜 📦በመጀመሪያ ሰዎች የሥላሴን አስተምሮ ማመንና መቀበል እንዳለባቸው ላሳስብ እፈልጋለሁ፡፡መለኮት በሶስት አካል እንደተገለጠ የማያምን ሰው አልዳነም፡፡ወልድን የሚቀበል አብን ይቀበላልና፡፡ኢየሱስን ተቀብለህ አብንና መንፈስ ቅዱስን መቀበልና ማመን ግዴታህ ነው፡፡በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ምስጢር ለማወቅ፤ የራስ ጥበብ፣ የራስ እውቀት፣ በጥናት የሚመጣ ጉዳይ አይደለም፡፡ እራሱ መንፈስ…»

20 Oct, 14:40
0
Post image

🟫ወንጌል በመልአክት ስብከት በቅዱሳን ስብከት የተመሰረት ሳይሆን በራሱ በወንጌሉ ባለቤት የሁሉ ፈጣሪ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ለሐዋርያቱ መልአክ ተገልጦላቸው ሳይሆን ወንጌልን የጻፉት እራሱ እግዚአብሔር ሰው ሁኖ በመገለጥ ነው።ወንጌል ኢየሱስ ነው።ለዚህ ከሐዋርያቱ አንዱ የሆነው ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር፥ ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም።ገላትያ 1፥11-12 እምነት ወይም ሃይማኖት የሚመሰረተው በመልአክት መገለጥ አልያም በጥሩ ሰዎች መገለጥ ሳይሆን በራሱ በፈጣሪ መገለጥ ነው።የሚታመንበት እርሱ እግዚአብሔር ያልተገለጠበት እምነት ሊባል አይችልም።ጳውሎስም እያለ ያለው ይሄን ነው።ያመናችሁት ወንጌል መልአክቶች ተገልጠውልኝ የነገሩኝ አይደለም።ከጥሩ፣ ከጨዋ አልያም ጻዲቅ ነን ከሚሉ ሰዎች አይደለም።ስለዚህ ብሎ ሲያስጠነቅቀን፥ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።ገላትያ 1፥1-9 አስቀድሞ ቃሉ ተናግርዋል።እንኳን ሐዋርያቱ ቀርቶ መልአክቶች መጥተው እነርሱ ከሰበኩት ወንጌል ውጪ ቢሰብኩላችሁ የተረገመ ይሁን።ስለዚህ አስቀድማችሁ የተቀበላችሁት ወንጌል አጥብቃችሁ ያዙት።እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ።እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።1ኛ ዮሐንስ 2፥24-25 በዓለም ላይ በጣም ብዙ እምነቶች አሉ።ነገር ግን እውነተኛ እምነት የሚመዘነው እምነት በሚደረግበት አምላክ መገለጥ ነው።አምላክ የተባለው እምነት ሊደረግበት የሚችለው ቀድሞ ካልተገለጠ ያ እምነት ሳይሆን ፍልስፍና ነው።አልያም ሰዎች የራሳቸውን እምነት ለመመስረት ተጽኖ ለመፍጠር የሚጠቀሙበት አሰራር ነው።ወንጌል ለሰዎች አልያም ለ 12 ሐዋርያት የተገለጠው በአንድ ሃያል መልአክ ሳይሆን በራሱ በእምነቱ ባለቤት በክርስቶስ መገለጥ ነው።በዚህ አለም እምነት የሚጣልበት እራሱ ፈጣሪ እንጂ መልአክት አልያም ሰዎች አይደሉም።ስለዚህ ለእውነተኛ እምነት መሠረቱ እራሱ እሙን የሆነው ፈጣሪ እንጂ መልአክት አልያም ሰዎች አይደሉም።በእኛ ሀገር ጠቅላይ ሚኒሰትር እንዳለ ይታወቃል የታወቀው ታድያ በስሩ ያሉ ሰዎች መንግስት አለ ብለውን ሳይሆን እራሱ መድረክ አዘጋጅቶ ለሕዝቡ በመገለጥ ነው።ከዛ በኃላ ሁሌ መገለጥ አይጠበቅበትም አንዴ መሠረት ስላስያዘ።በመጨረሻም ቃሉ እንዲህ ይላል፥ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።1ኛ ዮሐንስ 2፥18-22
@ZoeLife123
✳️✳️  @Yezelalemhiywet✳️✳️
✳️✳️  @Yezelalemhiywet✳️✳️

04 Oct, 14:24
1,403