Latest Posts from 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️ (@yefikrbet) on Telegram

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️ Telegram Posts

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot
14,290 Subscribers
1,352 Photos
209 Videos
Last Updated 28.02.2025 10:09

The latest content shared by 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️ on Telegram


ወዳጄ

አንዳንዶች ካንተ ጋር የሚሆኑት ከንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው ፥ ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ካንተ በፍፁም አይሻልም ፥ አንተ ሁሌም ልዩ ነክ.......

አዎ ልዩ ነክ የተለየክ ከ አስመሳዮች

❤️......💔💔

Jo🤠Joyee 😊

እስከመጨረሻው የሚቆይ
ፍቅር ተመኘሁ ፍቅሬም እስከመጨረሻ ቆየ
ፍቅረኛዬ ግን ሄደች።

     ለናንተ ግን እስከ
መጨረሻው ሚቆይ ፍ.ር ይስጣችሁ።

🌅የማለዳ ጥያቄ🌅
እግዚአብሄር ይቅርታ የሚያደርገው ከራሱ ጋር ታግሎ አይደለም። #ይቅርታ ባህርይው ነው። ስራ ያደክማል፡ ህይወት ግን አያደክምም። ስራ ሰዓት አለው፡ ህይወት ግን የማያቋርጥ ነው።
ታዲያ ይቅርታ ስራ ወይስ ህይወት?
መልሱን ለናንተ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

 °♡
🥀.. @yefikrbet 🌹 join & share our channel 🥀

Joye 😒

ለዛ ለ ጉም ልብሽ
😇
አይ አንቺ... 
በመቶስልሳ ጋን ልብሽን ቆልፈሽ :-
እንዴት ባንዲት ነፍሴ ክፈት ትይኛለሽ? :-
ይብላኝልሽ ላንቺ!! 
ያዳከምሽኝ አንቺ  ያሳመምሽኝ አንቺ 
ያባረርሽኝ አንቺ 
የሸኘሽኝ አንቺ 
........B......ይ ብላኝልኝ ለኔ :-
ሂድልኝ እያልሽኝ ላነባልሽ አይኔ :-
አንቺን በመጠበቅ ለጨለመው ቀኔ :-
.......B.......በ ስተመጨረሻ..  ለማይጨበጠው ለዛ ለ ጉም ልብሽ :-
እንዲህ በይው ባክሽ :-
አዝ ኛለሁ በጣም :-
ሰማይ እታች ወርዶ ምድር እላይ ብቶጣም :-
ቀን ጨልሞ ውሎ ሌት ፀሀይ ቢወጣም :-
ዳግም ልለምንሽ ከንግዲህ አልመጣም!!  


       °♡
🥀.. @yefikrbet 🌹 join & share our channel 🥀

Joye 😒

እ ሷ ፡ ብ ቻ ፡ ት ም ጣ ፤
እ ን ደ ፡ ሌ ላ ፡ ጊ ዜ ፤
ጊ ዜ ፡ ሳ ታ ጠ ፋ ፤
ጎ ረ ቤ ት ፡ ቻ ው ፡ ሳ ት ል ፤
እ ና ቷ ን ፡ ሳ ት ካ ድ ም ፤
የ መ ን ደ ር ፡ ህ ፃ ና ት ፡ እ ስ ቁ ማ ፡ ሳ ት ስ ም ፤
አ ይ ነ ስ ው ር ፡ አ ይ ታ ፡ መ ን ገ ድ ፡ ሳ ታ ሻ ግ ር ፤
ሳ ያ ገ ኛ ት ፡ እ ክ ል ፡ ሳ ይ ጠ ል ፋ ት ፡ ግ ር ግ ር ፤
ከ ቻ ለ ች ፡ በ ክ ን ፏ ፡ ካ ል ቻ ለ ች ም ፡ በ ' ግ ር ፤
እ ሷ ፡ ብ ቻ ፡ ት ም ጣ . . .
😘


Joye

               °♡🥀.. @yefikrbet 🌹 join & share our channel 🥀

...አ ት መ ጪ ም ፡ አ ው ቃ ለ ሁ !
ም ድ ር ፡ አ ት በ ቃ ሽ ም ፥ የ ት ፡ አ ደ ር ግ ሻ ለ ሁ ?


   °♡🥀.. @yefikrbet 🌹 join & share our channel 🥀

Joye

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን, መልካም የገና በዓል🎄🎄

#አሜን_አሜን_በይ_ልመርቅሽ😂

ካልሽ እንግዲህ አቦል ጀባ
ያብብ መልክሽ እንደአበባ
ያውድ ጥሩ ቴሌግራም ቤትሽ
በ Hi  ይሙላ Inbox ደጅሽ🫠
እንዳማረው ሸክላ ጋቻ
ጀንጃኝ አትጭ አግኝ አቻ😘


በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
ካርድ አትጪ ዳትሽ ይብራ😄
ላይክ አድራጊሽ ይበል ጎራ
ሼር ፣ ኮሜንትሽ አያባራ
😜

በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ይሰውርሽ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ
በፖሰትሽው ከሚናደድ ቀናተኛ
ከአዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ
🙄
ማሬ ፣ ማሬ ከሚያበዛ
ይጠብቅሽ ከሞዛዛ
🤪

በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል
😟
ቢሰጡትም ከማይደውል
🙏
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ
👉
ልብ ጠቢ ይጠብቅሽ
🤲

በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
እንደፈላው ቆንጆ ቡና😍
የኔ አይነት ልጅ መልከ ቀና
😌
ላግባሽ ብሎ ይላክልሽ ሽምግልና
አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሽ
💍
ስልክሽ አርፎ አንችም አርፈሽ
ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሽ
👉
በባልሽ ክንድ ብሎክ ሁነሽ
🫠

😂አሜን በይ 🫠


❤️ @yefikrbet 🩷

#እስኪ_ሼር_አድርጉላት

🎚🌟🎚 2⃣0⃣2⃣5⃣ 🏍🏍

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

🎆🎆 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ 🎆🎆

🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠

https://t.me/Yefikrbet
https://t.me/Yefikrbet

🏡🥂🎩🎏🧦🧸