=========
ለባልና ለሚስት የሚሆን አስደናቂ ጥበብ እነሆ!
✍ባልና ሚስት አትጣሉ መጥፎ ነው ! ጥል ከተፈጠረ ግን ወደፍቅር መመለሻው የአበው ጥበብ እነሆ ብያለሁ።
እነዚህ ዕፀዋት ሞይደርና ጥፍሬና ይሰኛሉ። መቸም የሞይደር ነገር ተአምሯ ለጉድ ነው። ባል ላጣች ሴት ወይም ሚስት ላጣ ወንድ አይነተኛ ናት ። ይህንን ለሌላ ጊዜ እናቆየሁና ለዛሬ የተጣሉ ባልና ሚስቶችን የማስታረቂያ ጥበብ ሹክ ልበላችሁ።
የባልና የሚስትን ወዝ ከሞይደር ሥር ጋር ወስዶ በጥፍሬናዋ ወተት(ወተት አላት) እና አበባ ጋር ለውሶ በጥፍሬናዋ ልጥ (ልጥ አላት) ጠምጥሞ ከሁለት በመክፈል አንደኛውን ከሁለቱ አንዳቸው ይታጠኑት። ሁለተኛውን ክፋይ ከአልጋው አጠገብ መስቀል ነው።
☞"ቅጠል በጣሽ ሥር ማሽ ደብተራ" ምናምን ብትሉኝ አይሞቀኝም አይበርደኝም!
ሸር ብታደርጉት ሸጋ ነው።
ምስሎቹን ከ መፍትሔ ሥረይ ፀረ መፍትሔ ሥራይ ፀረ መናፍስት ወ ዕጸ ደብዳቤ ገጽ ነው።
በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ
ስልክ ☎️
0910968331
ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏
#መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
ጥበብ ትለምልም 🙏