Yared Negu Official @yarednegu Channel on Telegram

Yared Negu Official

@yarednegu


Hello dear fans and friends. Its Yared Negu. Join my official Telegram channel here at @yarednegu

Yared Negu Official (English)

Are you a fan of Ethiopian music sensation Yared Negu? Do you want to stay updated on his latest news, music releases, and upcoming events? Look no further! Introducing the official Telegram channel for Yared Negu, where you can get exclusive access to all things related to this talented artist. Join us at @yarednegu to connect with other fans, participate in contests, and receive special behind-the-scenes content. Don't miss out on this opportunity to be a part of Yared Negu's official community. Stay tuned for exciting updates and surprises coming your way. Join us today and be a part of the Yared Negu Official family!

Yared Negu Official

05 Jul, 16:05


ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ

Yared Negu Official

05 Jul, 15:59


https://youtu.be/d6Nj5U33ECA?si=OiQDyqFqCR5MvhaG

Yared Negu Official

31 May, 16:21


ውድ ቤተሰብ ፣ አድናቂዎች እና ጓደኞች

ለቤተሰቦቼ፣ የማይናወጥ ፍቅር እና ማበረታቻ የፅናቴ የጀርባ አጥንት ነው። በእያንዳንዱ ከፍታ እና ዝቅታ ከጎኔ በመሆን ለዚህ የሙዚቃ ስኬት ስላበቃቹኝ ከልብ አመሰናለው።

ከታንዛኒያው አርቲስት ሬቫኒ ጋ በመድረክ ቆይታችን እንዲህ ተጣምረናል በዮቱብ ቻናላችን ላይ በመግባት ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

https://youtu.be/QyNfj6vfwrU?si=fe_WekZNMaNI-G5Y

ያሬድ ነጉ 🎶💖 ከልቤ አመሰግናለሁ

Yared Negu Official

28 May, 16:46


ይህ ህጋዊ የዩትዩብ ቻናላችን ነው። የምንለቃቸው አዳዲስ ስራዎች እንዲደርስዎ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመታገዝ ወደ ቻናሉ ደርሰው ሰብስክራይብ ያደርጉ።

https://youtu.be/f6j-JsTP_6k?si=smcRLFDvk8tR2A8c

Yared Negu Official

17 May, 17:51


https://youtu.be/zHZbutQcESM?si=qH3NzuJMyv0e6OdK

Yared Negu Official

11 May, 20:29


https://youtu.be/lzMPx4OkHUo?si=-A3JrDYsB8TIEa9m

Yared Negu Official

10 May, 18:09


https://youtu.be/f6j-JsTP_6k?si=UT1EEcnnB9TvMgxs

Yared Negu Official

06 May, 18:40


https://youtu.be/rLe1oFVLXdE?si=88rv1Dd2yOQBHDj0
Subscribe please my YouTube channel 🙏🙏🔥

Yared Negu Official

06 May, 18:39


https://youtu.be/tw2vBCQLDQI?si=GolfLWsW86WV5RGl

Subscribe please my YouTube channel 🙏🙏🔥

Yared Negu Official

06 May, 18:38


Subscribe please my YouTube channel 🙏🙏🔥

Yared Negu Official

06 May, 18:38


https://youtu.be/f6j-JsTP_6k?si=QOsJd_WSE4ZoGsjp

Yared Negu Official

26 Apr, 16:54


Subscribe please my YouTube channel 🙏🙏🔥

Yared Negu Official

26 Apr, 16:28


https://youtu.be/lzMPx4OkHUo?si=0XoQVJc0EEsAzJ1a

Yared Negu Official

02 Feb, 09:18


https://vm.tiktok.com/ZM6t3ALMr

Yared Negu Official

26 Jan, 18:23


https://youtu.be/1ksYALHyInc?si=EIUUuGiyd-JtnhX6

Yared Negu Official

15 Jan, 10:10


https://vm.tiktok.com/ZM6xK2X6f

Yared Negu Official

15 Nov, 17:26


🔥🔥🔥 #ሁሌ ከሁለት ሚሊየን በላይ ፍቅር Over 2,000,000 + Views 🔥🔥🔥

ብዙ ፍቅር ብዙ መውደድ... ሙዚቃ ማለት ሁሌ ሲደመጥ ነው ብላችሁ በጥቂት ቀናቶች ውስጥ ከሁለት ሚሊየን ጊዜ በላይ ስለተመለከታችሁልን እናመሰግናለን...👍

🔥🔥 ሁሌ 🔥🔥

Artist፦ Yared Negu X Job 27
Producer፦ Yitbarek Kifle & Abduselam Endris
Director፦ Nur Akmel
Cinematographer፦ Daniel Girma
Lyrics፦ Eyobel Birhanu
Melody፦ Job 27
🔥🔥 ሁሌ 🔥🔥

https://youtu.be/6LOpx9zlJ-g?si=rqYBWuUn2S-SKrii

#HULE #ሁሌ

Yared Negu Official

09 Oct, 08:36


ኤልያስ የኩላሊት ዕጥበቱን ካቆመ ስምንተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ ከአልጋው መነሳት እንኳን ቀላል አልሆነለትም ፡፡ የቤት ሰራተኛው ጀማነሽ ወርቁ እየደከመው መሄዱን ብትረዳም ጉልበቱ እስኪያብጥ ድረስ ተንበርክኮ መጸለይ መቻሉ ግን ግራ አጋብቷታል ፡፡

“ግራ ሲገባኝ ኤልያስ ግን የማይወዱህ ሰዎች እንዳትኖር ምን አድረገውብህ ይሆን ?አልኩት ፡፡ ሁሌም እንደሚለኝ ድሮ የሰራሁት ኀጢአት ነው ብሎ መለሰልኝ ፡፡ እሺ ሕክምና ለምንድነው የማትሔደው አልኩት? ላብራቶሪ የሰጠሁት ውጤት አለ እሱን እኮ እየጠበኩ ነው አለኝ ፡፡”ጀማነሽ ከክፍሉ ከወጣች በኋላ እምባዋን ተው ልትለው አልቻለችም ፡፡ ጓዳ ገብታ ማልቀስ ጀመረች ፡፡

ቅርርባቸው እንደ ታናሽ እህቱ እንጂ እንደ ቤት ሰራተኛው አልነበረም ፡፡ አንድ ዓመት ከሰራች በኋላ ሳትጠይቀው ደሞዟን እጥፍ አደረገላት ፡፡ የወር ደሞዝሽ መነካት የለበትም እያለ ቤተሰብ ጥየቃ ስትሄድ ወጭዋን የሚሸፍንላት እሱ ነበር ፡፡ ሁሉንም ሰው እኩል ማየቱ ይደንቀኛል ትለለች ፡፡

ጀማነሽ በደጉ ዘመን አብራው አሳልፋ በፈተናው ስዓት ጥላው የምትሄድ ሰው አልነበረችም ፡፡ በሕመሙ ወቅት አብራ ደክማለች ፡፡ ስቃዩ በበረታበት ስዓት ቀድማ አልቅሳለች ፡፡ ዛሬም የሆነው እሱ ነው ፡፡ የወንድም ያህል ለሚያቀርባት ኤልያስ መልካ ጓዳ ገብታ አለቀሰች ፡፡

ዕለቱ አርብ ነው ፡፡ ኤልያስ መልካ የኩላሊት ዕጥበት ሕክምናውን ካቆመ አስረኛ ቀኑ ላይ ይገኛል ፡፡ ጀማነሽ በጠዋት ወደ ክፍሉ ሔዳ እንደተለመደው ቁርስ ምን ልሥራልህ አለችው ፡፡“ቆንጆ የዶሮ ሾርባ አዘጋጅልኝ ”ብሎ መለሰላት ፡፡ ሰርታ ወሰደችለት ፡፡ እንደተኛ ነው ፡፡ “ደርሷል ተነስ” አለችው ፡፡ እሺ እበላለሁ አላት ፡፡

ከ30 ደቂቃ በኋላ ሳህኑን ለመውሰድ ስትመለስም ከአልጋው አልወረደም ፡፡ “ለምን አትነሳም?”አለችው ፡፡ በድካም ስሜት ውስጥ ሆኖ በቃ አሁን ልነሳ ነው ሲላት ሾርባውን ለማሞቅ ከክፍሉ ወጣች ፡፡ “ከአፍታ በኋላ ስመለስ ተንበርክኮ እየጸለየ ነበር ፡፡ አስቀመጥኩለት፡፡ መታመሙን ስላየሁ ልቤ ሊረጋጋ አልቻለም ፡፡
ትንሽ ቆይቼ እንደገና ሄድኩ ፡፡ ተንበርክኮ መጸለይ አላቆመም፡፡ላለመረበሽ ከበር ተመለስኩ፡፡

ከ30 ደቂቃ በኋላ ይጨርሳል ብዬ ሔጄ አየሁት አሁንም እየጸለየ ነው ፡፡ዛሬ ደግሞ በጣም አረዘመው እያልኩ ሳሎን ላሉት ቁርስ ላቀርብ ስል ከኤልያስ ክፍል የሚወድቅ ነገር ድምጽ ስማሁ ፡፡

የወንድሙን ልጅ ትንቢት ቀድሞኝ እየሮጠ ወጣ ፡፡ እኔም ተከትዬው ደረስኩ ፡፡ ኤልያስ በተንበረከከበት ሥፋራ ላይ ወደ አንድ አቅጣጫ ወድቋል፡፡ለሁለት አንስተን አልጋው ላይ አስተኛነው ፡፡በዛ ሁኔታ ምግብ ብላ ማለት ስላልቻልን ትንሽ ዕረፍት ያድርግ ብለን ከክፍሉ ወጣን ፡፡እኔ ግን ልቤ ሊያርፍልኝ አልቻለም ፡፡ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ተመልሼ ሄድኩ ፡፡

ኤልያስ እንቅልፍ ወስዶታል፡፡ፊቱም ሙሉ በሙሉ ተቀያይሯል ፡፡ በጤንነቱ ጊዜ የነበረው መልኩ ተመልሶል ፡፡ ቀይ ሆኖ ታየኝ ፡፡ ደነገጥኩ ፡፡ በስመ አብ ወወልድ ብየ አማተብኩ ፡፡ "ኤልያስ !ኤልያስ!" እያልኩ ተጣራሁ ፡፡ ብንን ብሎ ፊቱን እየጠራረገ ቆንጆ ሕልም እያየሁ ነበር አቋረጥሽን አለኝ ፡፡ ምን? አየህ ብየ ጠየኩት ፡፡

በአረንጓዴ ሜዳ ላይ አንዲት ቀጭን መንገድ አገኘሁ በእሷ የሆነ በጣም የሚያምር ቦታ ደርሼ መጣሁ ሲል መለሰልኝ ፡፡

#የከተማው መናኝ
#ይነገር ጌታቸው

Yared Negu Official

30 Sep, 16:25


https://youtu.be/6LOpx9zlJ-g?si=0kGkv6HISxbzSbwy

Yared Negu Official

16 Jan, 05:56


አንተ ድንቅ ልጅ መጥተህ ስለጎበኘኸን እናመሰግናለን።

ያጉቴ ቁርጥ Yagute Kurt