Latest Posts from ያሬዳዊ ዝማሬ (@yaredawizemare) on Telegram

ያሬዳዊ ዝማሬ Telegram Posts

ያሬዳዊ ዝማሬ
✞ያሬዳዊ ዝማሬ የቴሌግራም ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮና ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ከነዜማቸው፣ እንዲሁም የድሮ ዝማሬዎችን በየዕለቱ ወደናንተ ያቀርባል፡፡ ይቀላቀሉ
2,377 Subscribers
24 Photos
2 Videos
Last Updated 12.03.2025 15:28

Similar Channels

መዝሙረ ዳዊት
53,664 Subscribers
UGram
4,281 Subscribers

The latest content shared by ያሬዳዊ ዝማሬ on Telegram

ያሬዳዊ ዝማሬ

04 Oct, 16:38

11,295

ዘማሪ ዲ/ን ፍጹም ሻምበል
ያሬዳዊ ዝማሬ:
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ያሬዳዊ ዝማሬ

04 Oct, 16:36

10,642

✞እመ አዶናይ✞

ማርያም እመ አዶናይ
ዘተሰምየት ዳግሚት ሰማይ
እም ኪሩቤል የዐቢ ግርማሃ
ወእምኩሉ ይበዝህ ጸጋሀ

መላእክት ይብልዋ እህትነ
ወንህነሂ ንብላዕ እግዝዕትነ
/ሕዝበዓለም ሕዝበዓለም ኩሉ
ማርያም ማርያም ይቤሉ/(፪)
አዝ= = =
ገብርኤል እንዘ ያሌዕላ
ተፈስሂ ለማርያም ይቤላ
/ማርያም እመአምላክነ
ዘታፌጽም ፈቃደ ኩልነ/(፪)
አዝ= = =
ማርያም እሙ ለፈጣሪ
በልብነ ፍቅርኪ አንብሪ
/እግዝእትዬ ኀበሆርኩ ሑሪ
ወሀበሂ ሃደርኩ ህድሪ/(፪)

ዘማሪ ዲ/ን ፍጹም ሻምበል
ያሬዳዊ ዝማሬ

11 Aug, 10:07

10,271

በስራ ቦታ ላላችሁ ኑ አብረን እናስቀድስ ቀጥታ ስርጭት ከመንበረ ሕይወት መድኀኔዓለም
https://youtu.be/CM5X6ugXY5o
https://youtu.be/CM5X6ugXY5o
https://youtu.be/CM5X6ugXY5o
ያሬዳዊ ዝማሬ

03 Jun, 06:47

9,172

•✥•🍁 ኑ ልደቴን አብረን እናክብር🍁•✥•
🔔ልደቴ ለአራት ተከታታይ ቀናት ይከበራል። ልደትን እንዲህ በማክበር እኔ የመጀመሪያው ሳልሆን አልቀርም። እነሆ 28 ዓመት ሞላኝ በእርግጥ እድሜዬ ትክክለኛ ይኼ አይደለም።ለዚህ እንድበቃ በኔ መወለድ ውስጥ አሻራቸውን ያሳረፉ ልጆቼ ታሪኬን እንደጻፉልኝ ከሆነ ልደትሽን የሚገልጹ ማስረጃዎችና የልደት ካርድሽ በ1980ዎቹ በነበረው የተሃድሶ እንቅስቃሴ የኋላ የረጅም ጊዜ ታሪክሽ እንዲሰረዝና እንዲደለዝ ተደርገዋል።በእድሜ አረጋዊ እንዳትሆኚ አድርጎሻል።በወቅቱ ከነበረው የተሃድሶ እንቅስቃሴ በመድኃኔዓለም እርዳታ በአባቶች ጸሎትና እገዛ አትርፈው ከእንደገና እንደ አዲስ መወለዴን በጻፉልኝ ታሪክ መረዳት ችያለሁ።እንደገና በ1986 ዓ.ም ደግሞ በአዲስ መልክ ልደቴ መከበር ጀምሯል።ስለዚህ ዳግም ከተወለድኩበት ጀምሮ ያለው ተቆጥሮ ነው 28ኛ ዓመቴን ላከብር ሽር ጉድ የምለው። በእርግጥ ብዙ ታሪክ አለኝ በልደቴ ቀን ስትመጡ ሙሉውን አጫውታችኋለሁ።በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን ወልጃለሁ ስቸገር ተቸግረው ስደሰት ተደስተው ስሜን በበጎ የሚያስጠሩ በጣም የምወዳቸው ልጆች አሉኝ። እና እነሱ በቤቴና በምህረት አደባባይ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ አዘጋጅተዋል። በስብከት፡ በዝማሬ፡በተለያዩ ኪነ ጥበባት ዝግጅቶች ልደቴን ሊያደምቁ ነው።ልጆቼ ወግ ማዕረግ ሊያሳዩኝ ስለሆነ ቀንኑን በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ። ውይ የኔ ነገር ስሜን ሳልነግራችሁ ፈለገ ጥበብ ሰ/ት/ቤት እባላለሁ።የምኖረው በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገ/ካቴድራል ውስጥ ነው።ታዲይ ይህንን ታላቅ በዓል ከእናንተ ጋር ለማክበርና እግዚአብሔርን ለማመስገን አስቤአለሁ በመድኃኔዓለም ስም እንዳትቀሩብኝ።በተለይ አዳራሽ ያለው የአጋፔ መርሀግብር ትልልቆቹን መካከለኞቹንና ትንንሾቹን ልጆቼን በአንድ የሚያሰባስብ፥ አንድ የሚያደርግና የሚያረዳዳ ስለሆነ በትዳርም በስራም ይሁን በሌላ ምክንያት በአካል የራቃችሁ በመንፈስ ግን ከኔ ያልራቃችሁ የምወዳችሁና የምሳሳላችሁ ልጆቼ ኑና ስለ አንድንታችን መጠናከር እንድንወያይ ስል በፍቅር አሳስባችኋለሁ።
⚙️በልደቴ ቀን ሲመጡ መርሳት የሌለብዎ⚙️
በሰአት መገኘት
⚙️ ከግንቦት25-28 2014 ዓ.ም
📖ማስታወሻ ደብተር መያዝ
🤲 ሌሎች ሰዎችን መጋበዝ ካልሰሙ መንገር
🌼አድራሻ፦ በና/ደ/መ/መድኃኔዓለም ገ/ካቴድራል አውደ ምህረት
🌼አዘጋጅ፦ የፈለገ ጥበብ ሰ/ት/ቤት ልጆች
✍️ ።።። ብዙአየሁ አለልኝ።።።✍️
።። የሰ/ት/ቤቱ ሚዲያ ክፍል።።
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
ያሬዳዊ ዝማሬ

26 Apr, 17:12

8,464

💠የትንሣኤዉ ብርሃን💠

ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ግርማ አዳነ

ያሬዳዊ ዝማሬ:
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ያሬዳዊ ዝማሬ

08 Apr, 10:20

8,209

Watch "``አዉሐዘ ደመ``አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ዲ.ን ፍፁም ሻምበል" on YouTube
https://youtu.be/CiyTM07qjmU
ያሬዳዊ ዝማሬ

08 Mar, 08:51

8,722

👉እባካቹ🙏 በእያንዳንዱ ሶሻል ሚድያ ሼር በማድረግ ይህ video ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ጋር እንዲደርስ እናድርግ።እያንዳንዳችን ሀላፊነታችንን እንወጣ ቢያንስ 1 ሰው ለ20 ሰው ሼር ያድርግ!! በየግሩፑ በየቻናሉ ልቀቁት,,, በጣም አጭር ጊዜ ነው የቀረው እንደው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች አንፍዘዝ!!

🙏 አባቶቻችን ስለቤተክርስቲያን ታርደዋል እራሳቸውን ሰውተዋል ባይሆን ታዲያ እኛ ኢቺን ማድረግ ያቅተናል? አያቅተንም👍

ስለዚህ ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንድወጣ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ከዛም ባለፈ እንለምናችኋለን !!!

የመፈረሚያው link 👇👇👇👇👇

https://chng.it/NgpMnSGpKr
https://chng.it/NgpMnSGpKr
ያሬዳዊ ዝማሬ

02 Mar, 20:22

7,193

ያሬዳዊ ዝማሬ:
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ያሬዳዊ ዝማሬ

18 Feb, 08:02

6,930

ያሬዳዊ ዝማሬ:
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare👈
👉 @yaredawizemare 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ያሬዳዊ ዝማሬ

15 Feb, 04:39

6,708

ነነዌንሊያቃጥል

ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት(፪)
ተመልሶ ዐረገ(፪) በሀዘን በጸሎት(፪)
አዝ....
ስለሆነ ከልብ የሀዘናቸው ምንጩ(፪)
ነበር እንደ ራሔል(፪)እንባን እየረጩ(፪)
አዝ.....
ለነነዌ ሰዎች ደስታን ያበሰረ(፪)
ጋሻ እና ጦራቸው(፪)ጾም ጸሎት ነበረ(፪)
አዝ...
እንኳን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ(፪)
በዮናስ ስብከት(፪)ፆም ጸሎት ተማሩ(፪