History doesnt talk about losers.
Yab Speech 🇪🇹 / Self Learning / のテレグラム投稿

Knowledge Center! የለውጥ አብዮት
● ገና አልጀመርንም ገና አልነካንም!
1 by 1 , step by step!
● ገና አልጀመርንም ገና አልነካንም!
1 by 1 , step by step!
75,181 人の購読者
66 枚の写真
16 本の動画
最終更新日 25.02.2025 14:20
類似チャンネル

385,019 人の購読者

5,529 人の購読者

1,140 人の購読者
Yab Speech 🇪🇹 / Self Learning / によってTelegramで共有された最新のコンテンツ
Your mind lies, your biggest enemy in life is not someone around you its your mind. Never listen to it act on it!
Cultivate an environment where you are FORCED to be your best self and you will forever-win.
Because the truth is,
Your best self can't lose.
Because the truth is,
Your best self can't lose.
Life is meant to be an adventure.
It's meant to be a movie.
It's meant to be a movie.
አዲስ ዝማሬ ❤️
https://youtu.be/rPqqVmDp3bA?si=VMlBe_2XA6oP5qgr
https://youtu.be/rPqqVmDp3bA?si=VMlBe_2XA6oP5qgr
መቼም ቢሆን የማይለየኝ ብቸኛው የዘላለም ሀብታችን አግዚአብሔር ነው! ቤተሰብ ይሄዳል ጓደኛ ይሄዳል ገንዘብ ይሄዳል እውቅና ይሄዳል ጤና ይሄዳል ...... ሁሉም ነገር ሃጅ ነው!
ታድያ ለምንድን ነው ብቸኛ የዘላለም ሀብታችን ከሆነው ከእግዚአብሔር የምንርቀው ? ምን ለማትረፍ ነው ከደጁ የራቅነው?
አስታውስ: በተለያዩ ምክንያቶች የህይወት ደሀ ልትሆን ትችላለህ ግን አትርሳ የሃይማኖት ሀብታም ነህ! ለመንፈስህ መሰጠት ያለበትንና ለስራህ መሰጠት ያለበት ጊዜ ለይ!
#Mindset #39
ታድያ ለምንድን ነው ብቸኛ የዘላለም ሀብታችን ከሆነው ከእግዚአብሔር የምንርቀው ? ምን ለማትረፍ ነው ከደጁ የራቅነው?
አስታውስ: በተለያዩ ምክንያቶች የህይወት ደሀ ልትሆን ትችላለህ ግን አትርሳ የሃይማኖት ሀብታም ነህ! ለመንፈስህ መሰጠት ያለበትንና ለስራህ መሰጠት ያለበት ጊዜ ለይ!
#Mindset #39
A person is programmed from age 1-7 and then rest of his life is outcome of the 7 years!
በህይወት ውስጥ ያለህ ግን ዋጋ ማትሰጠው ነገር በግዜው ስትቀማ ያኔ ትክክለኛ ህይወት ይገባሃል! ያኔ ገንዘብ አትፈልግም ዘመድ አትፈልግም ስራ አትፈልግም ህልምህም ይጨልማል ታዝናለህም ምንም ለዛ ነገር ባለማረግህ ፤ ምንድን ነው ? ሰው ነው አባት ና አናትህ የነሱ ዋጋ ሚገባው ያጣቸው ብቻ ነው ። ጠይቅ ያጣ ሰውን ፤ ሊልህ የሚችለው "አይቀሬ ነገር ነበር ግን ሚቆጨኝ ምንም ለነሱ ባለማድረጌ ነው" ይልሃል! ስማኝ ጊዜው አልረፈደም የነሱም ሞት አይቀርም ያንተም ጊዜ ማለፉ አይቀርም ስለዚህ አግዚአብሔር በሰጠህ እያንዳንዱ ሰከንድ እንርሱን ለማኩራት ፣ ነፃነት ለመስጠት ፣ ለመጦር ዝም ብለህ ስራ! ~ Yab Speech
Bonus ሰዎች ያውሩ ይለፍልፉ አንተ ግን ያለብህን እዳ ብቻ አስብ እነሱ አዳ ላይኖርባቸው ይችላል አንተ ግን አለብህ!!
#Mindset #38
Bonus ሰዎች ያውሩ ይለፍልፉ አንተ ግን ያለብህን እዳ ብቻ አስብ እነሱ አዳ ላይኖርባቸው ይችላል አንተ ግን አለብህ!!
#Mindset #38