Latest Posts from Utopia Casting (@utopiacasting) on Telegram

Utopia Casting Telegram Posts

Utopia Casting
Cast Agent

Contact @Reybk7

We are Utopian, This means more!
1,489 Subscribers
67 Photos
17 Videos
Last Updated 01.03.2025 17:06

Similar Channels

Ermo Casting
4,825 Subscribers
Classic casting
2,666 Subscribers

The latest content shared by Utopia Casting on Telegram

ተዋንያን,

ሁለት እድሜ ከ50-60 የሚሆኑ እናቶች
አንድ እድሜው 27-35 መልከመልካም ወንድ ወጣት
አንድ እድሜዋ ከ27-30 የምትገመት ቆንጆ ሴት

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

ማስታወቂያ ስራ ጎልማሳ ወንድ

ወንድ
እድሜ 35-40

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

ማሳሰቢያ 🚨🚨🚨🚨🚨🚨

Inframe Promotion and Production ከሚባል ድርጅት ተደውሎላችሁ የቀበሌ መታወቂያ ተብላችሁ ብትጠየቁ እንዳትልኩ:: ምክንያቱም ያልወሰዳችሁትን ክፍያ ጭምር እንደወሰዳችሁ ተደርጎ ሊያሳውቁበት ስለሆነ ራሳችሁን ከወንጀል ጠብቁ !!!

በተለይ የ5G Tel, Castle, BGI, Tecno, Infinix …..የሰራችሁ

🛑🛑🛑

@UtopiaCasting

የቢሮ ሰራተኛ መስላ መስራት የምትችል

ሴት

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

የቴሌ ክፍያ ታገሱ ይከፈላችኃል

የከባድ መኪና ወይም የጭነት መኪና ሾፌር የሆነች መኪና መንዳት የምትችል ወጣት ሴት በአስቸኳይ ይፈለጋል ዐድሜ ከ 25-35 ድረስ

ወይም የየምታውቋቸው ካሉ ላኩላቸው ወይም ለእኛ ይንገሩን

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

ለቴሌ ማስታወቂያ ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑ የትወና ልምድ ያላቸዉ ተዋንያኖች ይፈለጋሉ
እናት ዕድሜ ከ 35-45 ድረስ የሆነች
ወጣት ወንድ ዕድሜ ከ20-25 ድረስ
ሴት ልጅ ዕድሜ ከ12-16 ድረስ

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

ጠይም ፊት ያላቸዉ ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ25-30 ለፎቶ ማስታወቂያ

ዕድሜአቸዉ ከ 15-20 የሚሆኑ ወጣት ታዳጊ ሴት ልጆች ለሞዴስ ማስታወቂያ በአስቸኳይ ይፈለጋሉ

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting

New AD Post📌📌📌

ጂምናስቲክ የሚችትችል ወይም የሚትሞክር

ሴት

በዚህ @Thepalmfx ፎቶ , አድራሻ , ስም እና ስልክ ቁጥር ብቻ ይላኩ

@Utopiacasting