አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

አህሉል ዊርዲ टेलीग्राम पोस्ट

አህሉል ዊርዲ
{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
🔰የተውሒድ ደርስ
🔰የተዝኪያ ደርስ
🔰የሲራ ደርስ
🔰የሉጋ ፋኢዳ
T.me/Ustaz_ebin_Selman

Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch
8,849 सदस्य
787 तस्वीरें
57 वीडियो
अंतिम अपडेट 09.03.2025 14:47

አህሉል ዊርዲ द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

አህሉል ዊርዲ

01 Mar, 02:15

607

📗የተከበረው ቁርኣን 9ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ሀያ አምስተኛው ጁዝ (25)
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 20:37

808

🦋የረመዷን የመጀመሪያ ለሊት🦋

❝በረመዷን ወር የመጀመሪያ ለሊት በሆነች ጊዜ ሸይጣኖችና አመጸኞች ጂኖች በሰንሰለት ይታሰራሉ.. የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ.. አንዳቸውም በሮች አይከፈቱም። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ..አንዳቸውም በሮች አይዘጉም። እና ሁሌ በየሌሊቱ ተጣሪ ይጣራል፡«መልካምን ፈላጊ ሆይ! ና..ሸርንን ፈላጊ ሆይ! ከርሱ ተከልከል..እናም አሏህ ከእሳት ያርቅህ ዘንድ»ይላል። ይሄም በሁሉም ለሊት ይሆናል❞አሉ ሠይደልዉጁድﷺ🩵

📜አል-ቲርሚዚይ እና ኢብኑ ማጃህ

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 19:24

748

ከደላኢሉል ኸይራት የቅዳሜ ቀን ዊርድ
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 18:33

853

🦋ኒያ🦋

[ነወይቱ ሰውመ ጘዲን አን አዳኢ ፈርዲ ሸህሪ ረመዷን
.. ሀዚሂ ስ-ሰነቲ ኢማነን ወሕቲሳበን ሊላሂ ተዓላ]🩵

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 17:49

867

🥰🥰🥰

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 17:35

866

🦋እንኳን ለተከበረው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ!!..ወሩን ከሚጠቀሙበት ደጋግ ባሮች ዘንድ ይመድበን..አሚይን🤲

🌙تهنئكم بحلول شهر رمضان المبارك
🌹وكل عام وانتم بخير
🌹

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 07:17

814

🦋ለዱዐህ ቅቡልነት.. ለሀጃህ መቃለል.. ለጭንቀት መወገጃ..እና ወደ አሏህ መቃረቢያ ደጃፉ ሰይደልዉጁድ ﷺ ናቸው።

አሏህ የፈጠረውን ትልቁን እዝነት በእርሳቸው በኩል ታገኛለህ

🦋ያማረ ጁሙዐ🦋

✍🏼اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد عدد كمال الله وكما يليق بكماله.

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 06:03

819

قَالَ رَسُولُ الله ﷺ : «من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ».

🌹ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

28 Feb, 03:09

660

📗የተከበረው ቁርኣን 9ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ሀያ አራተኛው ጁዝ (24)
አህሉል ዊርዲ

27 Feb, 20:53

782

✍🏼أسألك اللهم قبل رمضان ان ترحم روح أبي التي كانت تترقب شهر رمضان وهي الان تحت التراب،اللهم آنس وحشته ونفس كربيه وآمن روعته واغفر زلته،اللهم بشرها بروحٍ وريحان وجناتٍ نعيم🥺🦋.

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman