Latest Posts from 📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀 (@umu_atika_bint_shemsu) on Telegram

📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀 Telegram Posts

📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀
💎منهج السلفيت☔️

🎀ቆንጆ ሴቶች ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው
በስሜት ለሚጋልቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ
አያደርጉም!! ☔️ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣
ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ
ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር። https://t.me/Umu_Atika_Bint_Shemsu
9,261 Subscribers
572 Photos
573 Videos
Last Updated 01.03.2025 16:06

The latest content shared by 📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀 on Telegram


ቁራአን በረመዷን አብረን እናኽትም ኢንሻአላህ

🌙ረመዷን አንድ
ጁዝ አንድ፦
 
🎙شيخ محمد ايوب رحمه الله
➡️ሱረት አል በቀራ

• አልሐምዱሊላህ!
ጨረቃ ታየች። ረመዳን ነገ መሆኑም ተረጋገጠ።

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜ታላቁ የውይይት ፕሮግራም▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤
      ተ
🎁
             ጀ
▶️
                  መ
▶️
                          ረ
▶️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
t.me/twhidsun?livestream
t.me/twhidsun?livestream

✈️ታላቅ የውይይት ፕሮግራም 📣

የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017
🔠ከምሽቱ 3፡00 ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ከሚታደሙ ወንድሞች ጋር የአክፍሮት ሃይላት በተመለከተ የውይይት ፕሮግራም ይኖረናል ።

ውይይቱ የሚታደሙ
➡️ከጂንካ
➡️ከወላይታ
➡️ከጉራጌና ከሌሎች አካባቢዮችም የምናስተናግድ ይሆናል
~~
🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️
🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️

ጥያቄ
ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??

(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ  +add📈
👇👇

💡🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙📖🌙
ٰ            🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን
      🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ጠቃሚ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ቻናሎች
      🌹🌹🌹🌹🌹        ያግኙ
         🌿🌹🌹🌿      
              🌿🌿            👈
                 🌿                     🌿
                  🌿               🌿🌿
                 🌿           🌿🌿🌿
                🌿      🌿🌿🌿🌿
               🌿    🌿🌿🌿🌿
              🌿 🌿🌿🌿🌿
               🌿 🌿🌿🌿
                 🌿
                  🌿
                   🌿
                    🌿
                    🌿
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።

.  አላህ ረመዷንን በሰላም ደርሰው ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙📖
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭

☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==

😤☹️🙁☹️አል- ዋዓድ😵🤔🙁😝

🔣የሙስሊሙ ማህበረሰብ መዘናጋት ትልቅ
🔣ዋጋ እያስከፈለ ያለበት ተጨባጭ ላይ ነው
ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር
በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው

ለመሆኑ  በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው ⁉️

⬇️ሙሉ ፅሁፍ⬇️
✈️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0
➡️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0

Surah Al Kahf  عمر هشام العربي - سورة الكهف

ሱረቱል ካህፍ

💐ተጋበዙልኝ💐

የጁምዓ ቀን ሱናዎች

❶ኛ➻ ገላን መታጠብ።
➋ኛ➻ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
❸ኛ➻ ሲዋክን መጠቀም።
❹ኛ➻ የክት ልብስ መልበስ።
❺ኛ➻ በጊዜ መስጂድ መጓዝ።
❻ኛ➻ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።

❼ኛ➻ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር።
❽ኛ➻ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
❾ኛ➻ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።

❿ኛ➻ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
⓫ኛ➻ ሰደቃን ማብዛት።
⓬ኛ➻ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
⓭ኛ➻ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

 
#ሰሉዓለነቢ
اللهم صل وسلم على نبنينا محمد   🌹
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

መልካም ጁምዓ ፏ ያለ የኢባዳ ቀን ተመኘሁላችሁ💐

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/H3io6oVxmv3JtmbrXIke4B


እናታችን አኢሻ የሡፍን እንርዳት እህቶቸ እገዛችሁን እንፍልጋለን


አካውት  1000 21 77 41 417


MOHAMMED YESUF


ሥልክ 0920210933