New Tigray Music🥰

@tigrmu


In this group you have see all tigray music and other cultural musics

New Tigray Music🥰

04 Jan, 22:14


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

New Tigray Music🥰

25 Dec, 20:15


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

New Tigray Music🥰

03 Sep, 15:43


ዜናዕረፍት❗️

አንጋፋው ሙዚቀኛ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ አረፉ!!

ተማር ልጄ፣ አዲስ አበባ ቤቴ እና በሌሎች ታዋቂ ስራዎች የሚታወቁት አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም አርፈዋል ።

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘርፍ አንጋፋ የነበረው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27፣ 2013 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።

አርቲስት አለማየሁ እሸቴ በኢትዮጵያ የግል ሸክላ ሙዚቃ ህትመት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነበትን ሙዚቃ በአምሃ ሬከርድስ አማካኝነት ያሳተመ ሲሆን፣ በሙዚቃ ስራዎቹ ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ በመባል ይታወቅ ነበር።

አርቲስቱ ትናንት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ገደማ የህመም ስሜት ተሰማኝ በማለት በግሉ ወደ አይሲኤምሲ ሆስፒታል በመሄድ በህክምና ላይ እያለ ማለፉን ከአርቲስቱ የቅርብ ሰው ማጣራት ችለናል።

በአርቲስቱ ሞት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ፣ ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል።

_

New Tigray Music🥰

01 Sep, 18:39


Join Us 💿➠ tigrmu

New Tigray Music🥰

11 Aug, 13:35


tigrmu

New Tigray Music🥰

16 Jul, 12:47


Join Us 💿➠ tigrmu

New Tigray Music🥰

08 Jul, 19:26


Channel name was changed to «New Tigray Music🥰»

New Tigray Music🥰

25 Jun, 14:50


Join Us 💿➠ tigrmu
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══

New Tigray Music🥰

12 Jun, 19:15


★አሜሪካ የሚኖር ሰው ለምንድነው ካናዳ ሄዶ መቀበር የማይችለው

New Tigray Music🥰

09 Jun, 06:38


Channel photo updated

New Tigray Music🥰

13 May, 16:57


‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️

•✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም


"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"

•✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ
መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️

•✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን !

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚
💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛
❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•

New Tigray Music🥰

07 Mar, 18:45


🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🙏🙏

እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኳችሁ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
24 /06/2013

New Tigray Music🥰

19 Feb, 12:44


@ET_Artist
@ET_Artist

New Tigray Music🥰

18 Feb, 15:06


እባካችሁ ይህንን voice ሼር በማድረግ የ ዜግነት ድርሻችንን እንወጣ !!!!!!