በደንብ እንተዋወቅ
👩❤️👨@@Ethiopian_Dating_Channel👩❤️👨
START
1. ስም?
2. ሰፈር?
3. ክፍል?
4. ት/ቤት?
5. እድሜ?
6. ስልክሽን ላኪልኝ?
7. ስልክህን ላክልኝ?
8. ወክ ገብዘኝ?
9. ወክ ጋብዢኝ?
10.ምን ፈታ ያደርግሻል?
11. ምን ፈታ ያደርግሀል?
12.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው?
13. አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት?
14. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው?
15. ምን አይነት ወንድ እመስልሻለው?
16. ምን አይነት ፊልም ይመችሀል?
17.ምን አይነት ፊልም አይመችህም?
18. ምን አይነት ፊልም ትወጃለሽ?
19. ምን አይነት ፊልም አይመችሽም?
20. ሲከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ?
21.ሲከፋህ ምን ታደርጋለህ?
22. ፎቶሽን ላኪልኝ?
23. ፎቶህን ላክልኝ?
24.ከቤተሰቦችሽ ማንን በጣም ትወዳለሽ?
25.ከቤተሰቦችህ ማንን በጣም ትወዳለህ?
26.ፍቅረኛ አለህ?
27. ፍቅረኛ አለሽ?
28. ምን አይነት ሰው ይመችሻል?
29. ምን አይነት ሰው ይመችቸል?
30. የምትወጂው ሙዚቃ?
👩❤️👨@Ethiopian_Dating_Channel👩❤️👨
31. የምትወደው ሙዚቃ?
32. አሁን ደውይልኝ?
33. አሁን ደውልል?
34. ሰው አስከፍተሽ ታውቂያለሽ?
35. ሰው አስከፍተህ ታውቃለህ?
36. ምን ምግብ ትወጃለሽ?ከፆም?ከፍስክ?
37. ምን ምግብ ትወዳለህ?ከፆም?ከፍስክ?
38. ፍቅረኛሽ ብሆን ምን አይነት ሴት ትሆኝልኛለሽ?
39. ፍቅረኛህ ብሆን ምን አይነት ወንድ ትሆንልኛለህ?
40. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዢኛለሽ?
41. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዘኛለህ?
42. ትወጂኛለሽ?
43. ትወደኛለህ?
44. ለምንድን ነው የምትወጂኝ?
45. ለምንድን ነው የምትወደኝ?
46. አፍቅረሽ ታውቅያለሽ?
47. አፍቅረህ ታቃለህ?
48. ግንም ግጠምልኝ እና ላክልኝ?
49.ግጥም ግጠሚልኝ እና ላኪልኝ?
50. የአሪፍ ጓደኛህ ስም?
51. የአሪፍ ጓደኛሽ ስም?
52. ሰክረህ ታቃለህ?መቼ?
53. ሰክረሽ ታውቂያለሽ?መቼ?
54. first kiss?
55. የመጀመሪያሽ boy friend ስም እና ፎቶ?
56. የመጀመሪያህ girl friend ስም እና ፎቶ?
57. ደስ የሚልሽ ስም?
58. ደስ የሚልህ ስም?
59. ሰው ሲያስከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ?
60. ሰው ሲያስከፋህ ምን ታደርጋለህ?
61. ምን ያስቅሻል?
62. ምን ያስቅሀል?
63. ደብቀኀኝ ታቃለህ?
64.ደብቀሽኝ ታውቅያለሽ?
65. ዋሽተኀኝ ታቃለህ?
66. ዋሽተሽኝ ታውቅያለሽ?
67. ሚስጥርህን ንገረኝ?
68. ሚስጥርሽን ንገሪኝ?
69. በብዛት ምን እያልሽ ትሳደቢያለሽ?
70. በብዛት ምን እያልክ ትሳደባለህ?
71. አሪፍ ባሀሪሽን ንገሪኝ?
72. አሪፍ ባሀሪህን ንገረኝ?
73. ቁም ነገረኛ ነሽ?
74. ቁም ነገረኛ ነህ?
74.የማይመችሽ ባህሪዬን ንገሪኝ?
75. የማይመችህ ባህሪዬን ንገረኝ?
76. የልደትሽ ቀን?
77. የልደትህ ቀን?
78. ከመጀመሪያው boy friendሽ ጋር ለምን ተጣላቹ?
79. ከመጀመሪያህ girl friendህ ጋር ለምን ተጣላቹ?
80. ተደባድበሽ ታውቅያለሽ?ለምን?
81. ተደባድበህ ታውቃለህ?ለምን?
82. ምን አትወጂም?
83. ምን አትወድም?
84. ምን አይነት አለባበስ ይመችሻል?
85. ምን አይነት አለባበስ ይመችሀል?
86. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስባለህ?
87. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስቢያለሽ?
88. አልወድህም እሺ በይው ብለውኝ ነው ብልህ ምን ታደርጋለህ?
89. አልወድሽም ስለወደድሽኝ ሼም ይዞኝ ነው ብልሽ ምን ታደርጊያለሽ?
90. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለህ?
91. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለሽ?
92. የመጀመሪያሽ boy friendሽ ምኑን ወደድሽለት?
93. የመጀመሪያህ girl friendህ ምኗን ወደድክላት?
94. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ?
95. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ?
96. አነደ ኔማር or ዲባላ ቆንጆ መሆን ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ?
97. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ?
98. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ?
99. ሚስቴ ሁኚ?
100. ባሌ ሁን?
👩❤️👨@Ethiopian_Dating_Channel👩❤️👨
👩❤️👨@Ethiopian_Dating_Channel👩❤️👨
Agaren yaye

Tiktok 👉http://tiktok.com/@gojo_dating_1
Facebook👉https://www.facebook.com/gojodating
Instagram👉https://www.instagram.com/gojo_dating/
Canais Semelhantes



የፍቅር ጉአደኝነት መተግበሪያዎችን በአማርኛ ዝርዝር
የፍቅር ጉአደኝነት መተግበሪያዎች (dating apps) በዘመነ ጊዜ የተወሰነ ወይም ወጣት በተመለከተ ውዝ ይህን ሜዳ ይወዳድራል። ታዋቂ መተግበሪያዎች ግን የአማርኛ ወይም የአማርኛ ወይም ከተገነባው አገር የቀድሞ ወይም በተመለከተ ውዝ የነበሩ ወይም የወቅቱ ፍቅር ይወክላሉ። ከዚህ ላይ፣ የበጎ ወይም ወርዶ ፍቅር ወይም ወይም ማሞቂያዎች በሰፊው ዝርዝር ይረዳዳል።
Canal Agaren yaye no Telegram
እንኳንስ ወደ Agaren yaye ቻናሎች እናመሰግናለን! 'Agaren yaye' ፍቅር እና ስለፍቅር በተጨማሪ አገልግሎት ባለችው ቻናሎችን ያድምቁ መረጃዎች እና መዝገብዎችን በማስተዳድር ማግኘት ከፍተኛ እና በስልኮችን ትክክለኛ እና አገልግሎት እንዴት እና እንደሚነግረው መረጃዎችን ስለማወቅ ይህን አብራዊ ማረጋገጥ ያንጸባረቀው! በፍጥነት እና ስኬትዎች በአጠቃላይ ገጽም 'Agaren yaye' ላይ ይጎብኙ። Agaren yaye በቻናሎችንም ተጨማሪ እና ትምህርታ ለብዙም ሴራዎች በገጽ ተመልከቱ። ለቁምነገር ፈላጊዎች እና ሌሎች ቻናሎቻችን ለሆነው ከፍተኛ በመጠቀም በፍጥነት ተዘጋጅቶታል። ይህ በዚህ ቻናል Tiktok, Facebook, እና Instagram በቻናᎍ ለመረጃዎች እና መዝገብዎችን ሰጥቶ በአብርሃም በንድፍ በቀን አልበማመው ነው! ስለቻናል እና ስለመረጃዎች በተጨማሪ ገጽ በተለያዩ ምንም ዘመናዊ መጠን ብቻ ማግኘት ይችላሉ።