SHEGER CRYPTO @sheger_cryptos Channel on Telegram

SHEGER CRYPTO

@sheger_cryptos


በዚህ ቻናል👇
👉እንዴት ከዜሮ ተነስተን ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንደምንችል
👉ያለምንም ወጪ እንዴት ኤር ድሮፖችን በመጠቀም ወደ ክሪፕቶ አለም መቀላቀል እንደምንችል
👉የተጣሩ ገንዘብ የምናገኝባቸው ኤርድሮፖችን የምናገኝበት ቻናል ነው።

https://t.me/+V9MD-sWwFtw7Q4QZ

SHEGER CRYPTO (Amharic)

ሸገር ድሮፖችnnየተለያዩ ቁልፍ ድሮፖችን ለመጠቀም በዚህ ቻናል ተነስተን ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንደምንችል። በዚህ ቻናል ለሸገሩ የመቀላቀል ወቅታዊ መረጃዎች እና የግንኙነት መንክራት ይገኛል። ይህ ድሮፖች ላይ የሚገኝበት ቻናል ነው። እናቶቻችንን እና የኢትዮጲያ ወጪ በተጠቀምሽበት ወጪ ሁሉም ነው። በተጨባለ ታዳጊ መቀላቀል እንደሚከተለን ይህ ቻናል ሸገሩን ይጠብቃል።nnበአባታችን ያሉበት ሸገር ድሮፖትዎችን መደብ ይችላሉ እና መሳለው ድሮፖቶችን ለመጠቀም እንክሼ።

SHEGER CRYPTO

02 Oct, 09:06


Major daily puzzle

SHEGER CRYPTO

30 Sep, 12:09


Bybit ላይ CATS Address ስለተጨመረ ያላችሁን Cats መላክ ትችላላቹ

የWithdraw የመጨረሻ ቀን October 4 ነው

https://t.me/catsgang_bot/join?startapp=slPnERK4cjEVT7qBc_rQq

SHEGER CRYPTO

30 Sep, 04:55


ከ Dogs ቀጥሎ የመጣው ተመሳሳዩ Cats ዛሬ የመጨረሻ ቀኑ ነው የቴሌግራም እድሚያቹን አይቶ ነው Point የሚሰጠው እስከ ምሽት 6 ሰዓት ተቀበሉ !

https://t.me/catsgang_bot/join?startapp=slPnERK4cjEVT7qBc_rQq

SHEGER CRYPTO

29 Sep, 06:13


CATS AND DOGS

ይህ airdrop Cats & dogs በጋራ ያስጀመሩት ሲሆን የተጀመረውም ከ 10 ቀናት በፊት ነው ነገር በሚያስገርም ሁኔታ  በ 10 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 6 ሚልየን በላይ Community ተከታይ ማግኘት ችለዋል 😳🔥

ስትገቡ ልክ እንደ ዶግስ እና ካትስ በቴሌግራም አካውንታችሁ እድሜ መሰረት point የሚሰጣችሁ ሲሆን በተጨማሪም ከ dogs ወይም Cats አንዱን እየመረጣችሁ በተሰበሰበው percent መሰረት በየ 8 ሰአቱ እየገባችሁ $FOOD claim ማድረግ ትችላላችሁ 🔥

ገና በ 10 ቀኑ 12 ሚልየን በላይ ተጫዋቾችን ያፈራ እጅግ ተስፋ የተጣለበት ኤርድሮፕ ነው

ለመጀመር ⬇️

https://t.me/catsdogs_game_bot/join?startapp=423864615

SHEGER CRYPTO

28 Sep, 04:35


ከ Dogs ቀጥሎ የመጣው ተመሳሳዩ Cats ከ2 ቀን በኃላ ሊስት ሊሆን ነው የቴሌግራም እድሚያቹን አይቶ ነው Point የሚሰጠው ጀምሩት !
https://t.me/catsgang_bot/join?startapp=4xL7lAiRvA765sBTw_EHj

SHEGER CRYPTO

28 Sep, 03:23


💰 የBITGET Airdrop ለ3 ቀን የሚቆይ 100 USDT ሽልማት ጀምራል

✏️ ከናንተ ሚተበቀው ሰው በመጋበዝ እና daily በሚሰታችሁ spin በመጠቀም 100 point መድረስ ብቻ ነው

LINK ⬇️⬇️⬇️

https://t.me/BitgetOfficialBot/Bitget?startapp=mWeAIuEdeetcKyNdd8bvYfVjI7BhotXjonT4yuca2AeXSNxN4CH8UcGmAKz

SHEGER CRYPTO

05 Sep, 11:10


በጥያቄያችሁ መሰረት $DOGS 🐶አብዛኛዎቻችሁ ያላችሁ ዶክስ ወደ exchange ልካችሁ ለመሸጥ እንደተቸገራችሁ በውስጥ መስመርም ላይም በግሩፕም እየተየቃችሁ ያላችሁ ቴሌግራም ዋሌታችሁ varify ያልሆነላችሁ ሌሎች Exchange varify አልሆን ያላችሁ ልጆች ያላችሁን $DOGS 🐶ለመሸጥ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛችኋለን

መግዛት ጀምረናል መሸጥ ከፈለጋችሁ በዚህ ትክክለኛው 👉 @SHEGER_CRYP

SHEGER CRYPTO

03 Sep, 13:17


Hamster kombat daliy combo 🐹

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

SHEGER CRYPTO

02 Sep, 20:32


Hamster Kombat morse code

Today morse code is WITHDRAW

W: ● ▬ ▬
I: ● ●
T: ▬
H: ● ● ● ●
D: ▬ ● ●
R: ● ▬ ●
A: ● ▬
W: ● ▬ ▬

SHEGER CRYPTO

02 Sep, 09:38


Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኛ እየገዛን ነው ።

ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁት Token Screenshot አድርጋችሁ ትልካላችሁ ዋጋ ነግረናችሁ ከተስማማን እንገበያያለኝን  ።

ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ።

መሸጥ የምትፈልጉ  👉🏻

@SHEGER_CRYP @SHEGER_CRYP

SHEGER CRYPTO

28 Aug, 19:57


Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኛ እየገዛን ነው ።

Inbox መጥታችሁ Hi ምናምን ማለት ጊዜ መግደል ስለሆነ ጭራሽ አናናግራችሁም ።

ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁት Token Screenshot አድርጋችሁ ትልካላችሁ ዋጋ ነግረናችሁ ከተስማማን እንገበያያለኝን  ።

ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ።

መሸጥ የምትፈልጉ  👉🏻

@SHEGER_CRYP
@SHEGER_CRYP

SHEGER CRYPTO

26 Aug, 13:04


የdogs price ሲረጋጋ dogs መሸጥ ምትፈልጉ እኔ ገዛለው እስከዛ

Usdt 💵
Ton 💎

መግዛት ምትፈልጉ inbox me

@SHEGER_CRYP
@SHEGER_CRYP

SHEGER CRYPTO

15 Aug, 12:11


🐹 Hamster - Daily Combo

UX and UI team  - PR&team
Oracle - Web3
11 years Telegram - special

SHEGER CRYPTO

14 Aug, 12:25


የ Dogs ምስል ፈጣሪ የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ነው ምስሉ ላይ እንደምታዩት የሱ ስራ ነበር ያውም በ 2010!

Dogs አሁን ካሉ Airdrop ለምን የተሻለ ሆነ?

1. በቴሌግራም በነበራችሁ ቆይታ ነው ቶከን የሚሰጣችሁ

2ኛ እና ዋነኛው ደግሞ ውስጥ የቶከን አቅርቦት ነው ያለው

በAirdrop ታሪክ ፈጥኖ Premarket የገባ ፈጣኑ ፕሮጀክት ነው

ጊዜው አልረፈደም 👉https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=1wWjLeKzQViY87cAqqc0tA

@sheger_cryptos @sheger_cryptos

SHEGER CRYPTO

14 Aug, 12:22


🐹 Hamster - Daily Combo

Licence Asia  - Legal
GAMEFI TOKENS - Markets
Security Team - PR&Team

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

SHEGER CRYPTO

09 Aug, 12:15


የዛሬ ኮምቦ ☝️

SHEGER CRYPTO

08 Aug, 04:23


#blum

|| ብዙ ታስኮች አምጥቷል ገብታችሁ ስሩ።

https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_DX3T4Xd4a1

https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_CIstQIG4xA

SHEGER CRYPTO

06 Aug, 12:07


Hamster Kombat Daily 5m combo

August 6

SHEGER CRYPTO

05 Aug, 12:07


የዛሬ 5 ሚልየን ኮምቦ ☝️

@sheger_Cryptos
@sheger_Cryptos