❤ የፍቅር ግጥም🌹 (@selafeker)の最新投稿

የፍቅር ግጥም🌹 のテレグラム投稿

❤ የፍቅር ግጥም🌹
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

= +251900001737
= t.me/Addis1737
🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂

ለአድናቆት @Addis1737

Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇
11,228 人の購読者
841 枚の写真
19 本の動画
最終更新日 11.03.2025 02:34

類似チャンネル

TIKVAH-ETHIOPIA
1,521,712 人の購読者
Body builder life
2,702 人の購読者

የፍቅር ግጥም🌹 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

የፍቅር ግጥም🌹

04 Mar, 04:59

697

መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1

ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል።

በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው

1.በገንዘብ ማጣት
2.በስራ ማጣት
3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ
4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ
5.ዕድል የሌላቹሁ
6.በትምህርት ዙርያ
7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን


                           መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1    
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 16:39

695

ይብቃ

አብዛኞቻችሁ ለሰው የማትናገሩት ብትናገሩትም ብትወሩትም የማይረዳቹህ ውስጣቹህ ትልቅ ችግር ርሀብ እጦት ብቸኝነት ሰርቶ መና መቅረት ተመሳሳይ ኑሮ ለረጅም አመት መኖር ጉስቁልና ድህነት አለባቹሁ ይሄ ስቃይ እንዲያበቃ አንድ ውሳኔ መወሰን ነው እሱም 🔴🔴ይብቃ ማለት 🔴🔴 በማንኛውም ነገር ልረዳቹህ ዝግጁ ነኝ ።

መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 16:31

697

💔የማያሽር...ጠባሳ💔
፨።።።💘💘💘።።።፨

ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ
ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ
ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ
ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ
ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ
አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ
ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ
ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ
ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ
ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ
.
.
.
ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን
በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን
ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ
በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/yafekerbet
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 15:38

656

የትላንት ታሪኮቻችን የሚያስተምሩን ዛሬም ላይ ታሪክ መስራት እንደሚቻል ነው።

ታሪክን መዘከር እና ለትውልድ ማውረስ እንደተጠበቀ ሆኖ ከትናንት ታሪካችን ጽናትን፣ አብሮነትን እና አገራዊ አንድነትን በመላበስ ዛሬ ላይ የትላንቱን ምኒሊክን መሆን፣ በድህነት ላይ መዝመት፣ ኋላቀርነትን መታገል፣ ለመርህ ተገዥ ሆኖ መተባበር የአሁን አድዋ ድል ነው።

ታሪክ በራሱ ነፃ አያወጣም። ታሪክን ተመርኩዞ ጭቆናን አሸንፎ፣ ነፃነትን መቀናጀት ግን ይቻላል። አድዋ ! በጥቁር ህዝቦች ታሪክ ትልቁ የድል ማማ! ነውና። በአድዋ ጦርነት ከ100 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን እና ችግሮቻቸውን ወደ ጎን አድርገው ከ1000 በላይ ኪሎሜትር በእግራቸው በአንድነት ተጉዘው አገራቸውን ከጠላት ወራሪ በመከላከል ታሪካዊ ድል አስመዝግበዋል።

💎ክብር ሃገርን በደም መስዋዕትነት ላቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችን።

🌟ይህ ትውልድ የአባቶቹን ጀግንነት ለመድገም የውጭ ወራሪን መጠበቅ የለበትም! እርስ በርስ መፋጀታችንን በማኅበራዊ ሰላም አክመን ÷ኃላቀርነትን በእውቀት ከትበን ÷ ዘመናችንን በይቅር ባይነት በአንድነት በመተሳሰብ አቃንተን፣ የእኛን አደዋን ለመስራት መንቃት አለብን፡፡አንዱ ካንዱ ልብለጥ ማለቱን ይተው፣አንዱ አንዱን ልግፈፍ ማለቱን ይርሳው፣ ያኔ የእኛን አደዋን እንሰራለን ፤ የእኛን አደዋን እናሸንፋለን፡፡

ሁለንተናዊ ኑሮአችን ያስጎመጀ እንዲሆን በማኅበራዊ ፣ በፓለቲካ ፣ በባህል በኢኮኖሚ የእኛን አደዋ ማበጀት አለብን፡፡ ሁላችንም የድል ታሪክን የመድገም ሀላፊነት አለብን።

በድጋሚ እንኳን ለ፻፳፱ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰን!❤️

https://t.me/yafekerbet
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 13:46

669

    መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት        

🔥🔥ይነበብ🔥🔥

ውጪ ሀገር የምትኖሩ ያለ ስኬት ያለ ፍሬ ዝም ብሎ ፍጋት ዝም ብሎ ልፋት ጠብ የሚል ነገር የሌለበት እድሜ መቁጠር ብቻ ወይ እራሳቹሁ አላለፈላቹሁ ወይ ቤተሰቦቻችሁን ያላሳለፋቹሁ ቆም ብላቹሁ አስቡበት ዕድሜያችሁም ጉልበታችሁም ኃይላችሁም ሳታጡት ጥበብ ማለት ማየት ከምንችለው ጀርባ ያለች ግን ትልቁን ስራ የምትሰራዋ ናት።


ሁሌ ድህነት
ሁሌ ስቃይ
ሁሌ ልፋት
ሁሌ መከራ ብቻ
ከውልደት እስከ ሽምግልና በድህነት በችግር ባለመሳካት ተጨመላልቆ መሞት ወይ እራስህን አለወጥክ ወይ ልጆችህ አላለፈላቸው ወይ ቤተሰቦችህ እጃችሁን ወደ ጥበብ ሰንዝሯት ጥበብ በደጃችሁ አለች አስገቧት በጊዜ ንቁ ከረፈደ ረፈደ ነው ።
መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Berahan1
@Berahan1
@Berahan1
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 09:38

716

‼️አስቡት ‼️


ትለፋላቹሁ  ጠብ የሚል ነገር የለም

ትጥራላችሁ ህይወታችሁ ላይ እንድም ለውጥ የለም ሰርቶ መናዎች ዝም ብሎ በዘፈቀደ መኖር ምንም ተስፋ የሌለው ራዕይ የሌለው ተመሳሳይ ኑሮ ለራሳችሁ እንኳን መሆን ያቃታችሁ  ተስፋ የቆረጣችሁ ወጣትነታችሁ ሳትጠቀሙት እያለፈባችሁ ዛሬ የዘራህውን ነው ነገ የምታጭደው ይሄ ትውልድ የአባቶቻችን ጥበብ እንዳያቅ ጥበብን እንዳይጠቀም ውዥንብር ተፈጥሮበታል አሁንም ካልንቃችሁ ያ ሲኦል የሆነው ህይወት ይቀጥላል እኔ ግን እዚህ ጋ ይብቃ እላለሁ ጥበብ የማይፈታው ችግር ዕጦት ድህነት ወዘተ የለም ።

ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት   

መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇
    
  @Berahan1
@Berahan1
የፍቅር ግጥም🌹

03 Mar, 09:30

756

መሪጌታ አምደ ብረሃን
ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት   

ክፍያው እዳያሳስበዎት ማየት ማመን ነው ክፍያው በስራው ከተደሰቱበት ቡሃላ ነው

ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል።

በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው

1.በገንዘብ ማጣት
2.በስራ ማጣት
3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ
4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ
5.ዕድል የሌላቹሁ
6.በትምህርት ዙርያ
7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ።

                        መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Berahan1
@Berahan1
የፍቅር ግጥም🌹

02 Mar, 12:22

957

አሃ - /Aha Moment/

“What I always want is to have several little ‘aha’ moments where your brain is very happy.” – Scott Kim

ከመቶ ዓመት በፊት በአንዱ ዕለት ነው፣ ሰውየው የሚያማምሩ አበቦች ባሉበት የቤቱ የአትክልት ስፍራ ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጦች ያገላብጣል። ድንገት… ‘በሞት የተለዩ ሰዎች’ በሚለው አምድ ላይ የአንድን ሰው ዜና እረፍት አየና ክው ብሎ ደነገጠ፣ ጽሑፉን ሲያነብ ጋዜጣው እንደ መርዶ ነጋሪ ሹክክ ብሎ ቤቱ የተገኘ ጥላቢስ እንጂ ተራ ወረቀት አልመስልህ አለው፣ ክውታና ድንዛዜ፣ ደርሶ ጭውውውውው አለበት።

ብንን ብሎ ጋዜጣውን በድጋሚ ተመለከተው፣ አልተሳሳተም፣ በትክክል የሚያነበው የራሱን ዜና እረፍት ነው፣ Dynamite king dies ይላል። ‘የድማሚቱ ንጉስ አረፈ…’ ያ.. ተራራውን ገምሶ.. ቋጥኙን ፈልፍሎ.. አለታቱን ነድሎ መንገድ የሚተልመውን ድማሚት የፈጠረው ሰው አረፈ እያለ ነው… ሰውየው ራሱን ጠየቀ… ‘ይህን ዜና የማነበው በእውኔ ነው በሕልሜ?’ መልስ የለም።

💡ዜናው በዚህ ቢያበቃ ጥሩ አይደል… ስለ ‘ሟቹ’ ሌላም ነገር ይላል፣ And he was the merchant of death…(የሞት ነጋዴ እንደማለት ነው) ሳይሞት ሞተሃል ከመባሉ በላይ እንደ ሙት የሚታሰብበት መንገድ ሰውየውን የበለጠ አስደነገጠው፣ ተንቀጠቀጠ… ሰበበ ሞት ተደርጎ ነዋ የተገለጸው… የጅምላ ፍጅት ምክንያት ተደርጎ ነው የተሳለው… ‘እውነት ሞቼ ቢሆን ሰዎች የሚያስታውሱኝ እንደዚህ እያሉ ነው?’ ሲል ጠየቀ፣ ‘በፍጹም!!! ይህ ቅጽል መፋቅ አለበት!!’

🧨 ይህ ሰው አልፍሬድ ኖቤል ነው። ኖቤል ድማሚትን ‘በመፍጠሩ’ ይታወቃል፣ ግኝቱ ለመንገድ ስራ ያለው አስተዋጽዎ ጎልቶ የሚነገርለት ቢሆንም ኖቤልን ‘ነፍሰ ገዳይ’ ከሚል ስም አላስጣለውም… የፈረንሳይ ጋዜጦች “Le marchand de la mort est mort” (“The merchant of death is dead.”) ብለው ሲዘግቡ ዜናውን በዚያው ወቅት ፈረንሳይ ውስጥ ከሞተው የአልፍሬድ ኖቤል ወንድም ሉድቪግ ጋር አምታተውት ኖሯል፣ ሆኖም አጋጣሚው ኖቤልን ከጥልቅ እንቅልፉ የሚያነቃው ነበር… እናም ይህን ስም ለውጦ ማለፍ እንዳለበት የወሰነው እዚያው ነበር።

💎በፈጠራው ምክንያት ያገኘውን ሳንቲም ሰብስቦ ለበጎ ተግባር እንዲውል ሰጠ፣ በደህናው ዘመን ስለ ድንቅ ጥበቡ የተበረከተች ሳንቲም በችግሩ ጊዜ ስለ ስሙ መታደስ ወጣች፣ ያቺ ሳንቲም በዝታና በርክታ በዓለም ዙሪያ በሳይንስ፣ በስነጽሑፍ፣ በሰላም፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በፊዚክስና በሌሎችም በርካታ ዘርፎች ከፍ ያለ አስተዋጽዎ ለሚያደርጉ ግለሰቦች ሽልማት ሆና የምትቀርብ ሆነች።

ዛሬ ዛሬ የ Nobel Prize Winner መሆን የልዕልና መግለጫ ሆኗል፣ በዙርያችን ‘እከሌ የኖቤል ተሸላሚ ነው’ የሚለው ስያሜ ትልቅ ማዕረግ ሆኗል፣ ብዙ የምናደንቃቸው የዓለማችን ሰዎች የሽልማቱ አሸናፊ ሆነዋል፣ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ጨምሮ ፣ አዎን… አሁን ኖቤልን ከሞት ጋር አያይዞ ስሙን የሚያነሳ፣ ከውድመት ጋር አቆራኝቶ ስራውን የሚያወሳ አንድ ስንኳ የለም።

ከ’ሞት’ በኋላ በበጎ መታወስ የሚል ቅዥት ሰከንዶችን ተጋርቶኝ አያውቅም፣ ግና ሰው በኑረት ብቻ ሳይሆን በእልፈቱም ለሌሎች መኖር ከቻለ ድንቅነቱ ይገባኛል፣ ያም ሆኖ የበለጠ የሚመስጠው የተረኩ ክፍል ‘በሌሎች ዘንድ የጠለሸን ስም’ ለማደስ የመቁረጡ ጉዳይ ነው።

🔷አስባችሁታል፣ መንግስት ‘ለካ ሕዝብ የሚረዳኝ እንዲህ ነው?’ ብሎ ስሙን ለማደስ ሲተጋ… ፣ ባል በጸጸት ውስጥ ሆኖ ‘ለካ በሚስቴ ዓይን የምመስለው ይህን ነው?’ ብሎ እንከኑን ሲነቅስ… አባት ‘ለካስ ለልጆቼ ጥሩ ወላጅ አልነበርኩም’ ብሎ መንገዱን ለመቀየር ሲወስን… ተቋማት ‘በደንበኞቻችን ዘንድ ያለን ገጽታ ጥሩ አይደለም ለካ’ ብለው ለምርትም ሆነ አገልግሎት መሻሻል ሲሰሩ… ትራፊኮች በአሽከርካሪ ዓይን፣ አሽከርካሪዎች በተሳፋሪ ዓይን…፣ አለቆች በሰራተኛ፣ መምህራን በተማሪ፣ ፍቅረኞች በተፈቃሪያቸው፣ ብቻ ሁሉም በየአንፃራቸው ቦታ ራሳቸውን አስቀምጠው ‘አሃ…’ ቢሉ

🔑አንዳንዴ በሌሎች መስታወት ውስጥ ካላየነው በቀር የማይገለጥ ቁሸት አያጣንም፣ በወዳጅ ምክር ውስጥ ካልሆነ የማይቀና ጉብጠትም እንዲሁ ፣ ‘ለሌሎች’ ሲባል ሁሉ ይፍረስ አይባልም መቼም… ሁሉን ማስደሰት አለመቻል ብቻ ሳይሆን ‘የራስ ጣዕም’ ማጣትም ልክ አይሆንምና

ግን አለ አይደል… ‘በልክ ነኝ’ ካብ ውስጥ ያደፈጠች ክፋት፣ በማናለብኝ ጎሬ ውስጥ የተሸጎጠች ትዕቢት፣ የሌላውን ምቾት የምትነሳ ክርፋት… ምናል.. ‘አሃ…’ እያልን ብናስወግዳት።

             ውብ አሁን❤️

                             ደምስ ሰይፉ
        
💯 በዚህ ውብ ድልድይ እንሻገር ፣ ሁላችንም ቻናሉን በአብሮነት እንቀላቀል 💯
👇

https://t.me/yafekerbet
የፍቅር ግጥም🌹

02 Mar, 07:32

927

ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ

🔔በዚ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ??

┣➤ አዲስ የከፈታችሁት የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ጫማዎች ማስታወቂያ
┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች እና
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ያስተዋውቁ

•➤አሁኑኑ ያናግሩን በማይታመን ቅናሽ ዋጋ 👇


➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 " @Addis1737
የፍቅር ግጥም🌹

01 Mar, 12:24

506

♦️እብድ ማለት ከተለመደው ውጪ የሚያስብ እና የሚራመድ  ሳይሆን ከተለመደው ጋር ተጣብቆ እውነተኛ ማንነቱን ክዶ ከተወለደ በኋላ የሰማውን የመጨረሻ እውነት አድርጎ በተወለደበት አካባቢ ታጥሮ ብሄሩን ማንነቱ አድርጎ ሀገሩን ብቻ ሰውነቱ አድርጎ አምኖ የሚኖር ማለት ነው።

አንተ ሀገር ብቻ አደለህም አንተ አለም ነህ፣ አንተ ዘር ብቻ አደለህም አንተ የፈጣሪ አምሳል ነህ፣ በፈጠረህ አምላክ ውስጥ ስትሆን የፈጠራቸውን ፍጥረቶች ሁሉ በእኩሌታ ማየት እና ማክበር ትጀምራለህ የሰውነት መለኪያው ይህ ነውና። በዚህ አለም የተፈጠርከው እንደ ካርቦን የተፃፈብህን ለማስተላለፍ ወይንም በጉልቻ መሀል እንደ ተለኮሰ እሳት የተጣደብህን ሁሉ ለማብሰል አይደለም። ከቦክሱ ወጥተህ ለማሰብ  እና አለምን ለማየት ሞክር በስሜት ድልቅታ ጋልበህ እንዳትባክን... አንተ ለሰውነት እንጂ ለማሽንነት አልተጠራህም።

♦️በሀይማኖት አጥር ታጥረህ ሌላውን አትንከስ በዘር ድንቁርና ሰክረህ ሌላውን አታራክስ በግለሰብ ጥፋት እልፎችን አትክሰስ፣ ይልቅ ወደ ልብህ ፍሰስ ተገኝ ወደ ፈጠረህ ንፁህ መቅደስ ወደ ሰራህ ፅኑ መንፈስ ክነፍ፣ በጥላቻ አትቁም ከወንዙ ጋር ፍሰስ ወደ አለም ፍለስ አቋርጥ ገስግስ መሬቴ አፈሬ አትበል አትከለል አለም'ም የአንተ ናት አንተም የአለም ነህ።

💡በሰሀራ በረሀ የሚኖሩ አልኬሚስቶች - ፔራሚዶቹን ከመጎብኘትህ በፊት ፔራሚዶቹን በልብህ ፈልገህ ልታገኛቸው ይገባል አለዛ በፔራሚዶቹ ስፍራም ብትሄድ ፔራሚዶቹን አታገኛቸውም!!'' ይላሉ!  እውነትም በውጪ ያጣችሁት ሁሉ በውስጥ ያልፈለጋችሁት ጉዳይ ነው። አፅናፈ አለም እንዲህ ካሉት ጋር ነው ምትሰራው!

📍አሁን አሁን ሰዎች ከውስጣቸው አለም እየወጡ ከውጪ በሚመጣ የሰዎች አስተያየት ልክ ራሳቸውን ይመለከታሉ... ትክክለኛ የህይወት መስታዎታቹህ ነፍሳቹ ነች እናንተ ግን ከነፍሳቹ ቤት ወታቹህ አለምን ለማትረፍ ትጋጋጣላቹ. የመሰላቸውን በሚናገሩ ሰዎች እይታ የህይወት መልካችሁን ትቀርፃላቹህ።
ቡድሀም ይላል መጥፎ አጋጣሚ ከምዕራብም ሆነ ከምስራቅ አይመጣም። ከውስጥህ ነው የሚፈልቀው።

💎የሰው መልክ ተፈጥሮ ናት የምትነፍሰው እስትንፋስ ከልብህ ድልቅታ ጋር ልትጣመር ይገባል ስትኖር ከልብህ ኑር ፣ አታስመስል!! አለም በህብረት ቢደንስብህ እንኳን፣ አንተ ከነፍስህ በሚወጣው ሙዚቃ ብቻ ተወዛወዝ፣ እብድ ይበሉህ ይህ ማእረግህ ይሁን!

💡ጥላ አልባ ሁን በፍቅር ብርሀን ከነፍስህ ጋር አብራ፣ ጭንብልህን ቅደድ የፈጣሪም ብርሀን ከወስጥህ እንዲፈስ ፍቀድ የተሰመረን አድማቂ ለመሆን አልመጣህም፣ አንተ ካርቦን አይደለህም አንተ ከነበሩትም አሁን ካሉትም ወደፊትም ከሚፈጠሩትም የሰው ፍጥረቶች ሁሉ የተለየህ ነህ። ውስጥህን በታትነህ ከሌሎች ጋር አንድ ለመምሰል አትውተርተር።

                                  

              ውብ አሁን❤️

https://t.me/yafekerbet