Últimas Postagens de REMEDAN TUBE (@remedan_tube) no Telegram

Postagens do Canal REMEDAN TUBE

REMEDAN TUBE
☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√

🖱 Entertainment
🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች
🖱 ቪዲዎች
🖱 ጥቆማዎች
🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና
🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።
7,014 Inscritos
91 Fotos
4 Vídeos
Última Atualização 28.02.2025 10:12

O conteúdo mais recente compartilhado por REMEDAN TUBE no Telegram


አንዳንዴ! !!ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

በኋላ ከመፀፀትህ በፊት አማካሪክህ ማን እንደሆነ ጠንቅቀህ ልታውቅ ይገባል!!

● قال طلحة بن عبيد الله -رضي الله عنه-:
📌《 لا تشاور بخيلًا في صلةٍ ، ولا جبانًا في حربٍ ، ولا شابًا في جاريةٍ 》

📚 مكارم الأخلاق (٢٥٢/١)

🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። በስራም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ውዱእ ቢኖረንም ባይኖረንም ሰለዋት ማውረድ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
☞በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
☞አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
☞አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል

📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

በመልካም እዘዝ ከመጥፎ ከልክል አሷሐቡል የሚን ሁን!

وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ

【ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 27】
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

« የመልካም ጓደኛ (ጀሊስ፣አቀማማጭ) እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌው ምስክ እንደያዘና (እንደሚነግድና) ወናፍ እንደሚነፋ ሰው ብጤ ነው። » 

#ጥሩ ጠረን ያለው ነገር የያዘ ሰው  ዘንድ ከተቀመጥክ ያንኑ ጥሩ ሽታ ትላበሳለህ።

መልካሞቹ ፈሪሃ አላህ የሆኑ ጓደኞች ካለን መቸም ቢሆን ያቅማቸውን ያህል ከጎናችን ይሰለፋሉ።

قال تعالى: { الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِين. }
َ {الزخرف:67}

« ወዳጆች በዚያን ቀን ከፊሎች ለከፊሎች ጠላት ናቸው። አላህን ፈሪዎች የሆኑት ሲቀሩ።

ኢማሙ አል ሻፊዒ【 ረሂሙሁሏህ 】እንዳሉት ፦

#የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ

"
#ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል ,

#ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦

【 ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና】,

#ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ

#በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ።

#ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።

وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ

【ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 27】
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም  ላይ የሚያበረታቱን መልካም ጎደኞች አብዛልን ወዳጆቻችንም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበን ...አሚንንንንን

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━