Últimas publicaciones de REMEDAN TUBE (@remedan_tube) en Telegram

Publicaciones de Telegram de REMEDAN TUBE

REMEDAN TUBE
☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√

🖱 Entertainment
🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች
🖱 ቪዲዎች
🖱 ጥቆማዎች
🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና
🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።
7,014 Suscriptores
91 Fotos
4 Videos
Última Actualización 28.02.2025 10:12

Canales Similares

۞Hikem tube۞
2,685 Suscriptores
Ninja Nerd
1,132 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por REMEDAN TUBE en Telegram


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ፈፅሞ ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዚክር እና ትሩፋቱ

➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!


عَنْ شَدَّادِ بْنُ أَوْسٍ رضي الله عنه، عَنِ النَّبِيِّ -صلى الله عليه وسلم-، قال: ((سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ[1] لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)).
قَالَ: ((وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ)). أخرجه البخاري

🔺ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

#አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና":🍃

☞☞የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ።

#አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።”

{ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}
عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ  ﷺ
عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”.
{رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ }

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

«እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ።
እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው» ።
አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን🤲🤲

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

◾️ወሳኝ ምክር ስለ አቂዳ


የሰለፎች አቂዳ በተመለከተ
አቂዳን የመማር አስፈላጊነት
ከትክክለኛው አቂዳ መንሸራተት
የሰለፍያ መንሀጅ መሰረቶች
⭕️
#ማወቅ
⭕️
#መጓዝ
⭕️
#መፅናት
በሰለፍያ ዳእዋ ላይ ለመፅናት
የአላህ ስሞችና ባህርያቶች
በአስማእ ወሲፋት ላይ የተሳሳቱ
⭕️
#አሻኢራዎች
⭕️
#ማቱሪድዮች
⭕️
#አህባሾች
⭕️
#ሱፍዮችና ሌሎችም
🎙الشيخ سلمان العبادي

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

◾️ሁሌ ጅሙአ ሙባረክ ማለት⁉️


💦ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦

🎤ጥያቄ⁉️

ሁሌ ጅሙአ በመጣ ቁጥር በስልክም ሆነ በሌላ በሚድያ እርስ በርስ ጅሙአ ሙባረክ እያሉ መልእክት መላክ እንዴት ይታያል⁉️

🎤መልስ‼️

ይህ ተግባር መሰረት የሌለው አዲስ መጤ (ቢድአ) ነው። የጅሙአ ቀን በደረሰ ቁጥር በዚህ መልኩ እንኳን አደረሰን መባባል አይቻልም። በዚህ ተግባር ላይ የሚጠቁም መረጃ የለም። የሰለፎች (ቀደምት የዲን ሊቃውንቶች) ስራም አይደለም። ስለዚህ በፊት ያልነበረ አዲስ የመጣ መጤ ተግባር ነው።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

♦️የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ

📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

አዲስ ሙሀደራ

የአላህን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ መቀበልና የሶብር አሳሳቢነት ተዳሶበታል።»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━