أحدث المنشورات من REMEDAN TUBE (@remedan_tube) على Telegram

منشورات REMEDAN TUBE على Telegram

REMEDAN TUBE
☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√

🖱 Entertainment
🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች
🖱 ቪዲዎች
🖱 ጥቆማዎች
🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና
🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።
7,014 مشترك
91 صورة
4 فيديو
آخر تحديث 28.02.2025 10:12

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة REMEDAN TUBE على Telegram


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

=>እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው»
አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን☝️

┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

በሰማነው መጠቀምና መስራት

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

☞ጥቂት ምክር  ለወንድሞች እና እህቶች!!☜ ይነበብ❗️👇

ወንድሜ ሆይ!  ከምንም በላይ ስራዎችህን ለታላቁ ጌታህ ጥርት ልታደርጋቸው በማሰብ ከኢብሊስና ከደካማዋ ነፍስህ ጋር ታገል። የኢኽላስ ጉዳይ የኛ ብጤ የኢማን ትንንሾችን ብቻ ሳይሆን ጠንካሮችንም የፈተነና ያደከመ ጉዳይ ነውና በሰፊው አስብበት!  ለመልካም ስራዎችህ ከምትሰጠው የዲን ትግል ውስጥ ለኢኽላስህ የአንበሳውን ድርሻ ስጥ ። ስራዎችህ ተቀባይነት ይኖራቸው ዘንድ መሟላት ካለባቸው ሁለት መሰፈርቶች ውስጥ አንዱ የሄው ኢኽላስ ነውና!!

የሰዎች ትችትና ዘለፋ ከምትፅፈውና ከምትናገረው ሐቅ እንዳይጎትትህና እያስተከዘ እያስጨነቀ እንዳይወዝፍህ ታገል! !
ልብ በል!! ሰዎች የቀጠሩልህና ቃል የገቡልህ ጉርሻ ሊባል የማይገባውን እንድትል፣ ሊነገር የሚገባውን ደሞ በዝምታ እንድታልፈው ፣ እንዳትፅፈው አያድርግህ! !  አቋምህ የሃብታም አቋምና ፍላጎት በዞረበት የሚዞር ጥቅም አሽታች አይሁን! !  አካሄድም ከቁርአንና ከሃዲስ መረጃ ጋር የሚዞር የሸሪዐ ተጎታች ይሁን! !  እንደውም በተቻለ አቅም ከሃብታሞች መንደር ነፍስህንና አካልህን  አርቅ — በአቋማቸው የሚታወቁትን መልካሞች ሲቀሩ  ሌሎቹን ራቅ  — በገንዘባቸው መንሃጅህን ሊገዙ የሚሹ ኪሰ—ወግራም ግለሰቦችና ድርጅቶች በብዙው አሉና!! የገንዘብን ፈተና መወጣቱ ከባድ ነው! በሩቁ መጠንቀቁ ይሻላል ወንድም ።
አሰታወስ! ! እነኝህ  ያንተው አምሳያ ደካሞች ከቀጠሩልህ ጠፊና ርካሽ የዱንያ ጥቅም የበለጠ፣ ያማረና ዘውታሪ ሽልማት ታላቁ ጌታችን ዘንድ እንደሚጠብቅህ አተዘንጋ። ለዚህ ሽልማትም  ትጋ!!
ወንድሜ ሆይ!  ጉዞህ ነብዩና ባልደረቦቻቸውና የነበሩበት ያ ንፁህ መንገድ ይሁን ። ወዳጅነትህም የሰለፎችን አቂዳ መንሃጅ የሙጥኝ ካለ ሰለፊ ጋር እንጂ የቢድዐ የሽርክ የፍልስፍስና ደዌ ካጠቃው ደካማ ጋር አይሁን!  ተጠንቀቅ! ! እነሱን ያጠቃ ደዌ ተጋብቶብህ ውስጥህን ሊያራቁተውና ከፈላስፎስፎች ሊቀላቅልህ ይችላል ።።። ተጠንቀቅ! !
ልብ በል! ! ሳያውቁ ወይም በመታለል ቢድዐና ሽርክ ላይ  አርፍደው የዋሉ ምስኪኖችን ግን እጅግ ባማረና  በለሰለሰ መንገድ ካሉበት አዘቅት ይወጡ ዘንድ ቀርበሃቸውና አቅርበሃቸው ታገል! ! እነሱን በእልህና በቁጣ ከመታገል ይልቅ ያጠቃቸውን ቢድዐና ሽርክ በመረጃ ታገል—  አላህ አንተን ሰበብ አርጎ ወደ ብርሃን ይመራቸው ይሆናልና!! ምንም በማያውቁትና መረጃው ባልደረሳቸው ፣ ሞገደኝነት ባልተያባቸው ላይ እጅግ ለስላሳና አዛኝ ሁን! !!!

አሁንም ልብ በል! ! የቢድዐና የሽርክ ተጣሪዎችን ፣ ኢማሞችን ፣ በፍልስፍና የጦዙ ሞገደኞችን ግን መርዝ ሊግትህ ከተዘጋጀ ተንኮለኛ ጠላት በላይ ተጠንቀቃቸው! ! ባለመርዙ ቢሳካለት የሚያጠፋው ህይወትህን ሲሆን ባላ ሺርኩና ባለ ቢድዐው ግን ዲንህ በሹቡሃት ያወድመዋል! !
ጆሮህ የነሱን ፍልስፍና በመስማት እንዳይቆሽሽ አዝነህለት ጠብቀው ። የነሱን የጥመት አጀንዳዎችና ስንኞች በማንበብ ልብህን የጥመት አዘቅት ውስጥ እንዳታሰገባ ቀን ተሌት ትጋ ፈጣሪህን ከመለመን ጋር!! ለነዚህ የጥመት ኢማሞች አትከራከር ፣ ከለላ አትስጥ ምላሽ በሚሰጡባቸው ላይ ብእርህንና ምላስህን ከመዘርጋት ተቆጠብ!! ይህን ካደረግክ ከነሱ መሆንህ ነው! !

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

ከተውሂድና ከሱና የራቀ በሙሉ ወደ ሽርክ ፣ ወደ ቢድዐ እንዲሁም ወደ
# ቅጥፈት የቀረበ ነው።
# ሼኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ

እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና።
 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

﷽   { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1/ ገላን መታጠብ
2 /ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3/ ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4/ የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 / በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 / በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 / መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8/ ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 /ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 /ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11/ ሰደቃ ማብዛት
12 /ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13/ ድዓ ማድረግ
14/ የአላህ መልክተኛ( صلى الله عليه وسلم ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

መልካም ጁምዓ 🌷 ሰሉ አላ መሀመድ(ﷺ)👇
#ሼር

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

የሶብር አሳሳቢነት!!☜

ሶብር የሌለው ሰው ዲን የለውም። ሶብር የዲን ዋና አካል ነው።
ያለሶብር ዲን ማለት ያለጭንቅላት የቆመ አካል ማለት ነው።
ሶብር ማድረግ ግዴታ ነው። የሰው ልጅ በዚህ ምድር እስካለ ድረስ ለተለያዩ ችግሮች፣ እንከኖችና በሽታዎች የተጋለጠ ነው።
ስለዚህ አንድ ሰው ጌታውን እስኪገናኝ ድረስ መታገስታና መሸከም አለበት።


┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━