ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።
┏━━━ ◌༄ ━━━━🌸━━┓
彡🌸@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌༄ ━━━━🌸━━
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة REMEDAN TUBE على Telegram