Pro Crypto @probirr Channel on Telegram

Pro Crypto

@probirr


𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐎𝐑➜ @Promax81

Star እና Ton ለመግዛት ➜ @same_trader

🚩አዳዲስ Airdrop የሚለቀቁበት እንዲሁም ነባሮችን እና ትክክለኛ የሆኑ Airdrop ኦችን ሼር የምናደርግበት

🚩 ያለ ምንም Investment ከ 0 ተነስተን ገንዘብ የምንሰራባቸው platforms የምለቅበት

🚩 ማንኛውም Crypto ለመግዛት ለመሸጥ 👉 @same_trader ላይ ያገኙናል

Pro Crypto (Amharic)

ዘጠናዊ ትሕቲ 'Pro Crypto' ዝተሓቱ ብጻዊ ሓጥዮም @probirr ዘይብላሕ ማቲሞች ንኹሉ ጥዕናዊ ብብረት ኣሎው:: ብጠፍኤ መበቆላ ፈታወሰዩ ተሕማም ናብ ኣዳሴም 0 ናብ ኢኻፍ ስኮሩን ክድሕንኩም ኢዩ። ኣይነብርካን፣ እቲ 'Pro Crypto' ተባሂሉ ሓበሬ ኣብ ኢለንጋዊ መሬት መተከል ግዜ ይድራሕኩም። እዚ ዝኾነ ምዕራፍ ትክክል ኣብነ ተንስብቲ ክፈልጡን መርዓን ክሓድሕኩም ኣሎ። ንኽተካእ 'Pro Crypto' ኣሎ ለክትሰብዕ ብዘየበላ ወይ ተሓቕርቲ ምባል፣ ውን ቃልኣኩም ሕይወት ወይ ምምህር ክምዝገቡ ውሑድ ኣልዩ:: ከምዚ ነዚ እቶም ናይ ዝሕጽእ ሓበሬ 'Pro Crypto' ከምዚ ንሓደ ኣስረሖካ፡ ነገራት እዚ ኣውርትን ብምእታይ ኣይነበሩን ውን እዚኦም ተዓብቡን እታ ኣሎ:: ከብዞም ኣብቲ 'Pro Crypto' ሓበሬ እዚ ብጻዊ ሓጥዮም @probirr ወይ ትክክላና ሓበሬ ኣብ ኢለንጋዊ ከተማ መሬት መተከል ደሊኡ ከምዚ ተሰማሞ ዘሎ ኤርትራዊ ቋንቋ ኣይክሽም።

Pro Crypto

15 Jan, 13:34


🌐 $MELAI Airdrop | FCFS 20K

🟡 Wallet Connect አድርጉ ( መጀመሪያ BNB Network ላይ መሆኑን ቼክ )
🟡Task ስሩ ( Email Code አልክም ካለ በተደጋጋሚ Refresh )
✔️ Done

🔗Link: melodai.pro/airdrop

Confirmed Reward But ስለ ፕሮጀክቱ ያን ያህል አላጣራውም ግን ሞክሩት Its Simple Task

ባለፈው ከ 40$+ ነበር የተገኘው እና አትናቁ

Pro Crypto

14 Jan, 17:51


ጋይስ ይኸው ጀምሩት 👉 https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u1943203644

Don't miss it አዲስ ነው

Pro Crypto

14 Jan, 17:49


Invite እና Task በመስራት ወዲያው ዶላር የምታወጡበት አዲስ ቦት ይለቀቅ ?

Pro Crypto

14 Jan, 17:06


Nodepay claim started on Okx

Link 👉 http://claim.nodefoundation.ai

Pro Crypto

14 Jan, 17:03


እስቲ የተቀበላችሁ Screenshot ላኩልን👇 🤗

Pro Crypto

14 Jan, 17:00


ባለፈው ይሄን የለቀቅኩላችሀ ነፃ ኤርድሮፕ ዛሬ ሊስት ተደርጓል የተሳተፈ ሰው ሁሉም ከ 40$ በላይ ደርሶታል 🤯

እኔ ሳልሰራው ነበር ለእናንተ የለቀኩላችሁ

በተለይ በ መልቲ አካውንት የተቀበላችሁ ከ 200$ በላይ እንደሰራችሁ አልጠራጠርም

እንዲህ አይነት እንቁ እድሎች እንዳያመልጣችሁ ከፈለጋችሁ የእኛን ቻናል Pin በማድረግ ተከታተሉን 👍😂

በነገራችን ይሄ ኤርድሮፕ የተሰጠው በ1 ደቂቃ Adress በማስገባት ብቻ ነበር ( ከእድልም በላይ )

Pro Crypto

13 Jan, 19:53


Paws to Binance ... maybe

Pro Crypto

13 Jan, 19:50


Dogs price now 🧑‍🦯

Pro Crypto

13 Jan, 15:59


Paws በቅርቡ በ ቢትጌት ሊስት እንደሚደረግ በ Bitget Offical ቻናላቸው አስታውቀዋል

Pro Crypto

13 Jan, 12:36


Nodpay በ Okx ሊስት ይደረጋል

Jan 17

Pro Crypto

12 Jan, 18:44


Activity Check ምን ይመስላችኋል ?

Pro Crypto

12 Jan, 18:16


ማንችስተርያውያን አላችሁ🔥💪

🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🏆

የአርሰናል ደጋፊ ብትሆን ራሱ ማንቼን ካላደነቅክ ዞር በልልን

Pro Crypto

12 Jan, 15:58


Check paws Eligeblity

Pro Crypto

12 Jan, 11:47


Peacock vs Ostrich is coming tomorrow 🫏

🏷 Price: 99,999
↗️ Profit: +75,000

Pro Crypto

12 Jan, 11:26


Circulating supply only 200m

That's great

Pro Crypto

12 Jan, 11:25


Nodepay

Pro Crypto

12 Jan, 05:42


GM 🌅

Pro Crypto

11 Jan, 16:24


Bitget ላይ Or ሌሎች ላይ TREAT ብላችሁ ሰርች አድርጉ ይመጣላችኋል

Pro Crypto

11 Jan, 16:17


🌐 $Treat Airdrop By Shiba inu

🟡 አጭር ቪድዮ አለ ተመልከቱ እና Continue በሉ
🟡የCEX Info አስገቡ
✔️ Done

🔗Link: https://shib.io/airdrops

Not Confirmed + IDK The Criteria | Just Twitter ላይ አይቼው ነው ሞክሩት

Multi ስሩት ግን Email ከተመሳሰለ ተውት

Pro Crypto

11 Jan, 14:39


ያለምንም ጣጣ በ Bitget የምትቀበሉት በቅርቡ ሊስት የሚደረግ ኤርድሮፕ አለ እና Deposit ተጀምሯል

ምንም ጣጣ የለውም Adress ማስገባት ብቻ ነው

ማታ ይለቀቃል React አርጉ 👍

Pro Crypto

11 Jan, 12:06


ያለው ካለ 🤗

Pro Crypto

11 Jan, 06:12


🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed አመሻሽ 12፡35 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 356 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 2:30 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1488 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 5:00 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 3355 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

🎁🎁🎁

Pro Crypto

09 Jan, 16:47


አንድ ማወቅ የምንችለው ነገር ቢኖር በ January ወር ሊስት እንደማይደረግ ነው

Pro Crypto

09 Jan, 16:31


Paws New tasks

3 Days 🤩

Reward 8K paws

Pro Crypto

09 Jan, 16:20


Go to zoo and grab 1700 feed

Pro Crypto

09 Jan, 14:07


Paws ሁሉም ታስኮች ከ 2 ሰአታት በኋላ ይጠናቀቃሉ ያልጨረሳቹቴ ካለ ጨርሱ

እያንዳንዱ ታስክ ዋጋ አለው ( But not all)

Pro Crypto

09 Jan, 13:18


01:42:19 Left

Pro Crypto

09 Jan, 11:58


Everyone if you have 100k feed don't miss this offer

Pro Crypto

09 Jan, 11:13


የምን አትሌቲክስ ነው በኤድሮፑ ራሱ ፈርቀዳጅ ሆነናል 💀

Airdrop Award... 🎖️👀

Pro Crypto

09 Jan, 11:11


የሀገራችን ኩራት ... 🇪🇹🇪🇹

Pro Crypto

09 Jan, 10:59


100k to 400K

Pro Crypto

09 Jan, 10:49


Zoo fair for investors

በፊት በብዙ Feed አንበሳውን እና ሻርኩን ለገዙ ሰዎች አሁን ላይ እጅግ በጣም ብዙ እጥፍ Pph ተጨምሯል እንዲሁም Tokem ጭምር

Pro Crypto

09 Jan, 09:13


Check ur nodepay allocation

ከ 10 በላይ የተጨመረለት ያለ አይመስለኝም

Pro Crypto

08 Jan, 19:33


2,000 $WOOF = 0.5$

ቀልድ ነው ሳቁ 😂

Pro Crypto

08 Jan, 18:01


4 Min left for 4K feed gift

Don't miss

Pro Crypto

07 Jan, 10:43


Free memehash link 👉 Here

it works For 1 person

Pro Crypto

07 Jan, 07:11


👉TODAY ZOO GIFT SCHEDULE 😊

💬local Time💬

7:20 = 1237🔠 Click !(ለ 15ደቂቃ ብቻ ይቆያል )

11:30= 352🔠 Click !(ለ 30 ደቂቃ ብቻ ይቆያል )

2:05= 4408🔠 Click !(ለ 10 ደቂቃ ብቻ ይቆያል )

👉IF THE INFO WAS HELPFUL REACT👍

Pro Crypto

07 Jan, 06:58


ለመላው የቻናላችን የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በበአል❄️

Pro Crypto

06 Jan, 18:58


Paws ላይ Fomohash task ላልሰራችሁ በድጋሚ ታስኩ መጥቷል

Star መግዛት ለምትፈልጉ 👉 @promax81

Pro Crypto

06 Jan, 18:44


Ready

Pro Crypto

06 Jan, 16:47


Nodepay launch has scheduled to Jan 14

Pro Crypto

06 Jan, 16:40


Check your zoo 🎁

እንዲሁም 3:45 ላይ 4,400 የሚሰጥ Gift ስላለ እንዳትረሱ 🎁

Pro Crypto

06 Jan, 09:21


There is no listing today

Bitget lists fake Nc token 😳

Pro Crypto

06 Jan, 07:54


Bitget እንዳሳወቁት ከሆነ ዛሬ 10 ሰአት ላይ Nodepay ( $NC) ሊስት ይደረጋል ምንም የሚለወጥ ነገር የለም

What's going on 🤔

Pro Crypto

04 Jan, 17:54


ምክንያቱም

1, Officially ስለ Listing date እና ስለ አጠቃላይ Total supply በግልፅ ያሉት ነገር የለም ከአንዳንድ ነገሮች በቀር

2, ሊስት የሚደረጉበትን ኤክስቼንጆች አላሳወቁም

3, የ Season 2 token distribution አላደረጉም ። Season 2 በአሁኑ Listing በፊት እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀው ነበር

4, ይህንን ያላደረጉትን በሙሉ በ 2 ቀን ውስጥ ይጨርሳሉ ከማለት ግመል በመርፌ ቀዳዳ ትወጣለች ማለት ይቀላል ።

Pro Crypto

04 Jan, 16:59


Nodepay listing መራዘሙ አይቀሬ ይመስላል

Pro Crypto

04 Jan, 11:13


What if paws starts banning multiple accounts 🗿

Pro Crypto

03 Jan, 18:05


Today is Bitcoin's 16th year birthday

Who aimed having 1BTC in 2025 , it can't ?

Pro Crypto

03 Jan, 16:27


15 Minutes for 1k Feed...

Be ready..🔥

Pro Crypto

03 Jan, 12:09


ይህ የሚቆየው ለ 3 ሰአት ብቻ ነው

Star ለመግዛት 👉 @same_trader

Pro Crypto

03 Jan, 12:00


If you have buy it

Pro Crypto

03 Jan, 11:29


አሁን ከደቂቃዎች በኋላ zoo ላይ የሚመጣው አዲስ Cobra Card በብዙዎች ዘንድ ወጋው 49,999 Feed እንደሆነ ነው

ምን ያህሎቻችሁ አላችሁ

Pro Crypto

27 Dec, 21:17


Only for premiums

Pro Crypto

27 Dec, 16:52


ብዙ አካውንት ያላችሁ እና Zoo ያልጀመራችሁበት ከሆነ ብቻ አናግሩኝ

👉 @promax81

Pro Crypto

26 Dec, 15:47


Blum መስራች የሆነው Vladimir smerkis አዲስ " donot " የተባለ mine app game airdrop launch አድርገዋል ። [ not official yet ]

- Vladimir twitter ላይ Follow ያደርጋቸዋል ።

ለመጀመር 👉 https://t.me/donot/game?startapp=1943203644

Pro Crypto

26 Dec, 15:46


https://t.me/donot/game?startapp=1943203644

Pro Crypto

25 Dec, 16:59


Tapswap January 23 TGE እንደሚኖር አረጋግጠዋል

Pro Crypto

25 Dec, 00:34


This is all 😅

Pro Crypto

25 Dec, 00:09


Paws ቼክ አርጉ 5ኛ እና 6ኛው የሚቆየው ለ 40 ደቂቃ ነው ብለዋል

Pro Crypto

24 Dec, 04:26


የተሰረቀው Paws ሊመለስ 2 ታስክ ቀርቷል

በተኛንበት ጋሼ ዘረፉት ተባለ

እኛ Reward ስንጠብቅ ዘረፋ 🤩

Pro Crypto

24 Dec, 01:19


Check paws new tasks

Pro Crypto

23 Dec, 16:59


Zoo በስንት አካውንት እየሰራችሁት ነው ?

Pro Crypto

23 Dec, 16:43


Breaking News

Zoo mining January 31 ያበቃል

ከመፀፀታችሁ በፊት ጀምሩት 👉 ZOO

Pro Crypto

23 Dec, 16:25


Blum ላይ Ticket ያላችሁ መጫወቻው ሰአት አሁን ነው

Pro Crypto

23 Dec, 12:59


Paws በበአል ምክንያት ዛሬ የሆነ Reward / task ሊኖር እንደሚችል ተናግረው ነበር

ወደ ማታ የሆነ ነገር ይኖራል 🐶

Pro Crypto

23 Dec, 12:39


Claim it 6 Min only

Pro Crypto

23 Dec, 04:26


ሰላም እንዴት አደራችሁ ዛሬ አሪፍ ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ ስለ Zoo

ትላንት Zoo support team አናግሬአቸው ነበር እና መልቲ አካውንት መጠቀም ይቻላል? የሚል

እንደምታዩት መልቲ አካውንት መስራት እንደሚቻል ተናግረዋል ነገር ግን የተለያየ Wallet connect ማድረግም እንዳለባችሁ አመላክተዋል

Don't miss this chance 🙌

Pro Crypto

22 Dec, 19:49


Zoo የምትሰሩ Alliance በመግባት ከ 40% በላይ ተጨማሪ Profit per hour ማግኘት ትችላላችሁ

ለምሳሌ 1ኛ ደረጃ የሚገኘው Alliance እኔም የገባሁበት We love zoo የሚል ሲሆን Level 9 ደርሷል ይህም ማለት እዛ ውስጥ ያሉ ሜምበሮች 45% ተጨማሪ Pph እያገኘን ነው

እንበልና 10,000 Profit per hour ቢኖራችሁ ወደ 14,500 ማሳደግ ትችላላችሁ ይህን Alliance በመቀላቀል

ለመቀላቀል አሁን ላይ 9,000 Feed ይጠይቃል

👉 Launch ZOO

Star & Ton ለመግዛት 👉 @same_trader

Pro Crypto

22 Dec, 19:25


Check paws New tasks 🏴‍☠️

Launch paws

Pro Crypto

22 Dec, 11:56


Nodepay Check your allocation

ስንት Token አገኛችሁ?

Pro Crypto

22 Dec, 04:27


New limited task

Pro Crypto

21 Dec, 16:11


የመጀመሪያ የ Website ኤርድሮፓችን በቅርቡ ሊስት ይደረጋል

Pro Crypto

21 Dec, 16:08


Nodepay roadmap

750M for community

በነገራችን ላይ ቢትጌት ላይ Deposit Option መጥቷል $NC Token

Pro Crypto

21 Dec, 15:58


Zoo new task

Pepe vs Doge

ከሁለቱ አንዱን ገዝታችሁ ከ5 ቀን በኃላ በሚወጣው ውጤት ብዙ የተገዛው አሸናፊ ይሆናል

አሸናፊውን የመረጡ ሰዎች 15k Feed ያገኛሉ. ለመሳተፍ 25k Feed ያስፈልጋቿል

ሁለቱንም መግዛት ትችላላችሁ

Star ለመግዛት 👉 @same_trader

Pro Crypto

20 Dec, 16:45


Crypto market😳😭
ወይኔ በላቸው🙆‍♂

Pro Crypto

05 Dec, 17:53


Paws New limited Task

Pro Crypto

05 Dec, 17:15


ከርዕስ ውጪ 🤩

Pro Crypto

05 Dec, 15:16


Don't forget to claim

Pro Crypto

05 Dec, 14:58


Goats

Pro Crypto

05 Dec, 04:08


Finally Bitcoin hits New ATH 100K$

Pro Crypto

04 Dec, 17:51


Paws New limited task 🐶

Tap ማድረግ ብቻ ነው

ለ 10 ሚሊየን ሰዎች ብቻ

Pro Crypto

04 Dec, 13:08


Gamee ላይ ለ 90 ቀን ተቆልፎበት የነበረው ቶከናችን ከ8 ቀናት በኋላ Claim ማድረግ እንችላለን

የዛኔ በደንብ ሰርታቹ የነበራችሁ እና Moon club ተቀላቅላችሁ ከነበር 40$+ ታገኛላችሁ ማለት ነው 🥂

Pro Crypto

03 Dec, 19:37


ስንት Paws ተሰጣችሁ 👇 ? Me 1,300

Pro Crypto

03 Dec, 19:27


Paws አዲስ ታስክ ገብታቹ ስሩት

እንደ እድላቹ ይሰጣቸዋል
🔥

Pro Crypto

03 Dec, 16:49


DOGS                 CATS
HAMSTER         NOTCOIN
CATI                    TON

➡️እነዚህን መሸጥ ምትፈልጉ አናግሩን

እንዲሁም በተጨማሪ USDTመሸጥ ምትፈልጉ  በ @same_trader   አናግሩን

በተጨማሪም Premium ,Ton እና Star መግዛት የምትፈልጉም አናግሩን 👇

@same_trader

Pro Crypto

03 Dec, 15:43


Last Month 🔼

Pro Crypto

03 Dec, 13:47


ቀድም ስንወስድ የነበረው 550 SEED ተቀንሷል ቼክ አርጉ 😭

Glitch ነበር 🤩

Pro Crypto

03 Dec, 13:32


550 SEED ሲሰጥ የነበረው Reward ተቀብላችሁ??

አዎ ተቀብየዋለሁ 👍

አልተቀበልኩትም 🔥

Pro Crypto

03 Dec, 13:27


550 SEED ሲሰጥ የነበረው Reward አብቅቷል

Pro Crypto

03 Dec, 13:03


Seed አሁን ላይ እየሰራ አይደለም

Pro Crypto

03 Dec, 12:55


Cheers 🥂 እስከዛሬ Start እንኳን ሳንል 550+ SEED ላገኘነው 😁

Pro Crypto

03 Dec, 12:53


By 10 Account received 🥶

Pro Crypto

03 Dec, 12:48


Seed ቦነስ እየሰጡ ነው ቶሎ ተቀበሉ

የገና አባቱን በተደጋጋሚ መጫን ነው

Seed bot 👉 SEED

Total 550 Seed ይሰጣል

Pro Crypto

02 Dec, 19:19


በዚህ Order መሰረት ነክታችሁ Claim

እምቢ ካለ Reload

21235

Pro Crypto

02 Dec, 19:17


PAWS NEW TASK ARRIVED

REWARD 8,000 Paws

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 14:47


🤑 Major አሁን ላይ Banned ያላችሁ ካላችሁ አትጨነቁ Server መጨናነቅ ስለሆነ ነው ይመለሳል ✔️

ብዙ ሰው እየተመለሰለት ይገኛል 🎉

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 14:14


✔️ በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚሰጣችሁን Token ብዛት ለመወሰን ያላችሁ አማራጭ በቀሩት ቀኖች ታስኮችን መስራት እና Achievement መሰብሰብ ነው ብለዋል 🎖️

Ton እና Star ለመግዛት ➡️@promax81 ወይም ➡️@same_trader ላይ አናግሩን

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:53


📆

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:46


⭐️ In my Opinion ከ 1 ሚሊየን Major Coin ያለው ሰው 5 Major Token ቢያገኝ

5×4 = 20$ ማለት ነው

በዚህ መልኩ ቢሆን Fair ነው ብላችሁ ታስባላችሁ

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:42


Market cup አቸው 400M $ ቢሆን

400M/100M = 4$ 💫

Major ትልቅ Airdrop ስለሆነ 400M$ Market cup እንደሚኖረው አያጠራጥርም 📈

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:36


Major ዋጋው ከ 2$ እስከ 4$ ድረስ የመሆን እድሉ በጣም ሰፊ ነው

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:35


📆Major News

🎖️ Major Nov 20 mining ይጠናቀቃል

⭐️ Total supply 100M

🤑 Nov 28 Listing

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:33


💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 13:16


ይህን ያልኩበት ምክንያት Code ስትሞሉ Google ላይ Save ላድርገው ምናምን የሚል መጣላችሁ አይደል?

So ምናልባት Ip Adress Detect ለማድረግ አስበው ይሆናል በሚል እሳቤ ነው

ተጠንቀቁ 🤠

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:57


አዲሱን የ Major አዲሱን Code በ አንድ አካውንታችሁ ብቻ ሙሉት 💫

የሚያጠራጥር ነገር ስላለው ነው

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:49


🎖️የ Major Achievement አልቋል እንግዲህ ⭐️

ሌላ አይጨመርም ብለን እናስባለን 🫴

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:38


💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️ New Achivement መጥቷል ፈጥናችሁ ውሰዱ

Code ➡️ 28

ለ 1 ሚሊየን ሰው ብቻ ነው 🪙

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:35


Memefi በዛ ከተባለ ዋጋው 0.02 ነው ሊሆን የሚችለው እሱም ከሆነ ነው 😢

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:19


እስቲ የ 💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️ Family የታላችሁ 🎖️🪙

Memfi is dust 😳

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:13


Me 🤩

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 12:09


Memefi ስንት ተሰጣቹ 🤩

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 11:21


Memefi 40 ደቂቃ ቀርቷል 🤠

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 10:52


➡️ Major Spin ውስጥ 5,000 Point የሚሰጠው Part ተቀንሷል 🎰

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 10:48


🔠🔠🔠🔠🔠⭐️

🪙 በ Kucoin ሊስት ይደረጋል 📆

Pro Crypto 🐾

16 Nov, 10:11


Market 📈🔼

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 18:52


Major Achievement Answers ☝️

እንዲሁም Paws Limited task መጥቷል

Checkout both 🌐

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 17:59


የአሜሪካ ፕሬዘዳንት እጩው ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፊታችን ማክሰኞ የራሱን ክሪፕቶ ኮይን launch ያደርጋል ይህም በአሜሪካ ታሪክ ፕሬዚደንት የሆነ ግለሰብ የራሱን ኮይን launch ሲያደርግ የመጀመሪያው ነው ።

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 17:01


New task On Not pixel

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 11:34


Dogs በጣም እየጨመረ ነው

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 09:43


Dogs ዛሬ 14% ጭማሪ አሳይቷል

Pro Crypto 🐾

09 Nov, 04:36


Today's major combo

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 19:07


Jus in

Bitcoin 77K$ ነክቷል

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 18:38


Paws አዲስ ታስክ መጥቷል +1,000 Paws

ለ 24 ሰአት ብቻ ነው የሚቆየው ቶሎ ስሩት

ያልጀመረ ካለ 👉 @Paws

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 17:54


Major አሁን እንዳሳወቁት ከሆነ የstar ግዥ የሚጠይቁ ባጠቃላይ በዛሬው እለት ይጠፋሉ ብለዋል

Majors አክለውም ቦቱ ላይ ተጨማሪ achievement ሊኖር እንደሚችል ጠቁመዋል achievement ኡን ያልሰራችሁም እንድትሰሩት አሳስበዋል

Star ለመግዛት 👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 16:59


Paws በ 30 አካውንት ብትሰሩ እና በእያንዳንዱ 20$ ብታገኙ በአጠቃለይ 600$ ሰራቹ ማለት ነው

አስቡበት

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 16:52


አዲስ አበባ ያላችሁ እና 30 እና ከዛ በላይ ሲም የምትፈልጉ አናግሩን With free delivery

👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 16:50


ብዙ የቴሌግራም አካውንት ለመክፈት የሳፋሪኮም ሲም የሚፈልግ አለ?

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 14:13


$X To moon 🥶

Pro Crypto 🐾

08 Nov, 13:36


Lost dogs to listing

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 17:41


🌐 እኛ ጋር መጥተው አንድም የሚያጡት ነገር የለም 🌐

ቴሌግራም ፕሪሚየም ከ 3 ወር እስከ 12 ወር ድረስ በአቅማችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ

ከ 0.1 TON ጀምሮ Unlimited 🔋

ከ 50 Star ጀምሮ እስከፈለጋችሁ እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ Starኡን ለተለያዩ Airdrop Investment መጠቀም ይቻላል

    🌐  Fast & Secure 🌐

በዚህ አናግሩን 👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 17:10


Bitget Wallet ላይ Mysterious Gift Claim አርጉት

👉 BITGET WALLET CLAIM

አሁንም ቢሆን Claim አርጉት እንጂ በግልጽ ምን እንደሆነ አልተናገሩም ግን የTomarketን ምልክት አብረዉ አስቀምጠዋል

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 17:06


Major Mining ነገ ያበቃል ሁሉንም ታስኮችን መጨረስ አትርሱ

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 15:44


Major በ Official ቻናላቸው እንደገለፁት ከሆነ አሁን ከተጨመሩት 3 Achievement ውጪ ሌላ አይኖርም እንዲሁም 1ዱ Achievement ልክ እንደ ጠዋቱ በ ጌሞች ሚገኝ ሊሆን ይችላል

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 09:25


Major ላይ ይህ Achievement ሊያበቃ 12 ሰአት ብቻ ቀርቶታል። Collect ማድረግ ከፈለጋችሁ 0.33 Ton ከፍላችሁ መውሰድ ።ትችላላችሁ

Ton እና Star ለመግዛት 👉 @Same_trader

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 07:37


📍ይህ አዲሱ DOGS በመባል እየተነገረለት የሚገኘው Paws ኤርድሮፕ ላስጀመራቹ Earn ውስጥ በመግባት In Game የሚለው ውስጥ የተለያዩ ታስኮችን መስራት ትችላላቹ

📍ለዛም ነጥቦችን ይሰጣቹሃል -  Tap Tap የሚደረግ ኤርድሮፕ ስላልሆን እቤት ውስጥ በምታገኟቸው ስልኮች በሙሉ አንድ በጀመራቹት አካውንት ወደ ሌላኛው ሊንካቹን እየላካቹ ጀምሩት

ላልጀመራቹ 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=06Ul1ukd

Pro Crypto 🐾

07 Nov, 07:28


Major swipe coin ገብታችሁ ስትሰሩ የሆነ box ነገር ይመጣል ነካ አድርጉት። ከዛ new achievement ይሰጣችኋል።

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 16:04


ለ Memfi ምናምን Star የምትፈልጉ ከ 15 Star ጀምሮ በቅናሽ ዋጋ ከእኛ ማግኘት ትችላላችሁ

👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 14:34


Memfi Nov 22 ላይ በ MEXC ሊስት ይደረጋል

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 12:01


Binance ለ 1 እድለኛ 1 Bitcoin ሽልማት አዘጋጅቷል ቀሪ 25,000 ቦታዎች አሉ

በዚህ ሊንክ ሂዱ 👉 https://safu.im/TrW1zkDj

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 10:01


BREAKING: 🇺🇸 Donald Trump officially elected President of the United States of America.

🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 04:06


Paws New task

ያልጀመረ ካለ 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=06Ul1ukd

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 03:59


Trump እየመራ ይገኛል

Pro Crypto 🐾

06 Nov, 03:16


Official

MEMFI ሊስት የሚደረግበት ቀን ተራዝሟል

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 17:52


Dogs 🤝 Paws

ሊንክ 👉 Paws

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 16:18


1 More left 🥶

Star ወይም Ton ለመግዛት 👉 Admin

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 16:07


Major

🌐 አዲስ Achievement መጥቷል 1.1 TON transaction መፈፀም ነው

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 16:04


🐾

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 15:57


Copy ለማድረግ አንዴ ንኩት 👉 🐾 🐾

ከዛም ስማቹ አጠገብ Paste አድርጉት

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 15:50


Paws አዲስ ታስክ +5,000 ይሰጣል

Start ብላችሁ Copy በማድረግ ከስማችሁ ጎን ማስቀመጥ ነው

ያልጀመረ ካለ 👉 Paws

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 11:19


የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ዛሬ 9:00 ላይ ይታወቃል

Maybe Bullish

Pro Crypto 🐾

05 Nov, 10:48


Bro Bets Trump to win by15M$ 🥶

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 18:53


Major 2ቱ achievement እስካሁን አሉ

► 100star --------163K ሰው ይቀራል
► Invite 3 frens--729K ሰው ይቀራል

Star መግዛት የምትፈልጉ 👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 17:34


በነገራችን ላይ ካማላ ካሸነፈች ቢትኮይን ከ 40,000$ በታች የሚወርድበት አጋጣሚ እንዳለ እየተነገረ ይገኛል

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 17:25


ከጥቂት ቀናት በፊት ትራምፕ እየመራ ቢቆይም አሁን ካማላ እየመራች እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ

መጥፎ ነገር ነው

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 15:53


NOTPIXEL New update

Notpixel ከሰዓታት በፊት Maintenance ላይ እንደነበሩ ነግረናችሁ ነበር 

አሁን ላይ ውስን የሆነ ማሻሻያ ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው ቦቱ Lag እያደረገ ሲያስቸግራችሁ Fps እየቀነሳችሁ እየጨመራችሁ በፍጥነት እና በጥራት እንድትጫወቱ ያስችላችኋል

ሌላኛው ደግሞ የተካተተው DAILY TASK  ነው ነገር ግን ይህን  DAILY TASK  ለመውሰድ  በየቀኑ 0.2 TON መክፈል ይጠበቅብናል

ይህ ታስክ ለ28 ቀን ብቻ የሚቆይ ሲሆን አጠቃላይ 0.2×24=4.8 Ton ያስፈልጋችኋል

ለመግዛት ከወሰናችሁ Desktop mode አድርጋችሁ ታስኩን መስራት ትችላላችሁ . አስተውሉ ይሄ ግዴታ አይደለም ቤተሰብ የተሻለ Reward አሁንም መጨረሻ ላይም  ለማግኘት  ነው የሚጠቅማችሁ "

እኔ በግሌ Notpixel developers ላይ ስለምተማመን የ24 ቀኑን ሙሉ  Task  0.2 እየከፈልኩ ለመስራት ወስኛለው

Ton የምትፈልጉ 👉 @same_trader

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 15:42


1 ሚሊዮን ሞልቷል

Pro Crypto 🐾

04 Nov, 12:51


Major new achievement  ፍጠኑ

Code 👉 JUST

Pro Crypto 🐾

03 Nov, 19:18


Paws አዲስ Task መጥቷል

ሊንክ 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=06Ul1ukd

Pro Crypto 🐾

03 Nov, 18:57


Ton ወይም Star ለምትፈልጉ ከእኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ

በዚ አናግሩን 👉 @Same_trader

Pro Crypto 🐾

03 Nov, 15:11


Major November 14 ላይ ሊስት ይደረጋል የሚሉ ዜናዎች እየወጡ ይገኛሉ 👀

🌐 [ Not Official ]

Pro Crypto 🐾

03 Nov, 12:54


🚨 ሰበር

Tapswap በኖቬምበር 24 ማለትም ከሶስት ሳምንታት ቡሃላ በBitget ላይ ሊስት እንደሚደረግ ቢትጌት ይፋ አድርጓል ።

🎉🎉🎉

Pro Crypto

26 Oct, 18:36


በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 1000 Star ለ አንድ የቻናላችን ተከታይ በተመጣጣኝ ዋጋ ሽጠናል።

Star መግዛት የምትፈልጉ እኛጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 50 Star ጀምሮ አለ

በዚህ አናግሩን 👉 @same_trader

Pro Crypto

26 Oct, 18:30


እንዴት በቀን ቢያንስ 1,500 PX እንደምታገኙ video ይለቀቃል 🤝

ትልቅ Project ነው Don't miss it

ያልጀመረ ካለ 👉 Not pixel

Pro Crypto

26 Oct, 18:07


Not pixel ስንት ደረሳችሁ ? ወይስ አሰራሩ አልገባችሁም?

Comment 👇

Pro Crypto

26 Oct, 16:35


እስካሁን ከ 5 ሰዎች በላይ ተደውሎላቸው ነበር ነገር ግን ባለማንሳታቸው እድላቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል

Pro Crypto

26 Oct, 16:23


Memfi live

አንዱ እድለኛ እጣ ወጥቶለት ነበር ነገር ግን Online ባለመሆኑ እድሉ ለሌላ ተሰጥቷል 💔

Pro Crypto

26 Oct, 16:09


በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 1000 Star ለ አንድ የቻናላችን ተከታይ በተመጣጣኝ ዋጋ ሽጠናል።

Star መግዛት የምትፈልጉ እኛጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 50 Star ጀምሮ አለ

በዚህ አናግሩን 👉 @same_trader

Pro Crypto

26 Oct, 15:03


Memfi ላይ Reward Coin እየሰጠ ይገኛል እስቲ እናንተም ከተሰጣችሁ ቼክ አርጉ

እንዲሁም 500 Star ከፍሎ Premium ገብታችሁ ከነበረ ዛሬ ምሽት የ Lamborghini አሸናፊ ለሚሆነው እድለኛ በዩቱዩብ ይመረጣል

Pro Crypto

26 Oct, 07:42


$MAJOR October የመጨረሻ ወር ነው ብለው ነበር ነገር ግን እስካሁን የሚጠናቀቅበትን ቀን ሆነ ሊስት የሚደረግበትን ቀን አላሳወቁም

መራዘሙ አይቀሬ ይመስላል 💔 ምን ትላላችሁ ?

Share @probirr
Share @probirr

Pro Crypto

26 Oct, 07:11


Today's Major Durov puzzle order

Share @probirr
Share @probirr

Pro Crypto

26 Oct, 04:29


የ Dogs ዋጋ አሁን ላይ 📉

Pro Crypto

26 Oct, 04:21


እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ፈፀመች

ማርኬቱ አሁን ላይ ተቃውሷል

Pro Crypto

25 Oct, 19:27


ሽልማቱን አድርሰናል 💫

ሰላም ያሳድረን 🙏

Pro Crypto

25 Oct, 19:24


ከስንት እና ስንት ኮሜንት በኋላ መላሹ ተገኘ

Roxman ገና 27 አመቱ ነው ነገር ግን 3 ትላልቅ Project ኦችን እያሰራ ይገኛል 😋

መላሻችን 👉 @yabukeee ነው

Pro Crypto

25 Oct, 19:21


የ Major Airdrop መስራች ባለቤት የሆነው Roxman ስንት አመቱ ነው ?

Pro Crypto

25 Oct, 19:19


15 Star የሚያሸልም አንድ ጥያቄ ዝግጁ ?

Pro Crypto

25 Oct, 19:17


እንግዲህ ለ አንዱ ሜንበራችን በቦነስ መልክ ሰጥተናል

በቀጣይ ከማስታወቂያ የምናገኘውን ገቢ ለእናንተው በGivaway መልኩ እንሰጣለን ስለዚህ ማስታወቂያ ሲለቀቅ አንዴ ነክታችሁ ብትወጡ ተጠቃሚ እንሆናለን

ለሁላችሁም መልካም አዳር 🌒

Pro Crypto

25 Oct, 19:12


ሁለቱ አሸናፊዎች የ Star ሽልማቱን አድርሰናል ☝️

የቀራቹ 2 ታቹ መታችሁ ውሰዱ እንጂ 😁