Dernières publications de ጥልቅ እይታዎች (@princeabdusamed) sur Telegram

Publications du canal ጥልቅ እይታዎች

ጥልቅ እይታዎች
💜 የማራኪ እና አስደማሚ
ጥበቦች ስብስብ‥⚘
3,666 abonnés
565 photos
31 vidéos
Dernière mise à jour 10.03.2025 23:06

Canaux similaires

ንፅፅር
4,937 abonnés
Zoom studio
2,288 abonnés

Le dernier contenu partagé par ጥልቅ እይታዎች sur Telegram

ጥልቅ እይታዎች

28 Apr, 10:07

3,446

💜 ምክር
๏ አዞ ከተከተለህ ሊደርስብህ ስለማይችል ልክ እንደ አንካሳ ሆነህ እየሮጥክ አምልጠው‥
๏ ውሻ ካሯሯጠህ ባለህበት ቁምና ዲንጋይ የያዝክ መስለህ እንደመምታት አክት አድርግ ፈርቶ ይመለሳል‥
๏ ጅብ ካሯሯጠህ ደግሞ ቶሎ መሬት ላይ ተኛና የሞተ ሰው ምሰል‥ ጅቡ የምታሴርበት ይመስለውና ወዳንተ ለመቅረብ አይሞክርም‥
๏ ግመል ካሯሯጠህ ቁል ቁል መውረድ ስለሚከብደው ቁል ቁል ውረደህ አምልጠው


๏ ነገር ግን ሚስትህ ከሷ የደበቅካቸውን ምስጢሮች ስልክህን ከፍታ አይታው ካሯሯጠችህ‥ ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ወንድሜ ከላይ የተፃፈውን ሁሉ እርሳው በተለይ ከጅብ ያመለጥክበትን መንገድ
መርዳት የምንችለው ነገር ቢኖር የሬሳ ክብር አጥቦ ገንዞ መቅበር ነውና አላህ ይሁንህ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

27 Apr, 03:44

3,242

💜 በአላህ መንገድ የሚጋደል
መቼም ቢሆን አይሸነፍም‥
ወይ ወደሚያምር ድል ወይ ደግሞ
ወደ ጀነት እና ፀጋዎቿ ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 17:44

3,195

💜 አንዳንዴ ነገራቶችን
የምታጣቸው ችላ በማለትህ ሳይሆን
ከሚገብ–ባቸው በላይ በመጠበቅህና
በመንከባከብህ ነው ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 11:49

3,263

💜 ካሳመመኝ ሰው
በመራቅ ላይ ፅናቱን ስጠኝ
የልቤ መሰበር ወደቀለለውም
አታቅርበኝ ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 04:33

3,540

💜 መወላወልን
ልምድ ያደረገች ነፍስ
መረጋጋት ሲመጣላት
ወጥመድ ይመስላታል ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

25 Apr, 04:06

3,503

💜 አንድ አንድ ስንብት ውስጥ
የወዳጅ መለየት ይሁን ያንተ ከነሱ መቅረት
የቱ እንደሚያስለቅስህ አታውቅም...

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

24 Apr, 17:04

2,805

💜 ማፅናናት ከአላህ
በኩል ሲመጣ !!

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

24 Apr, 16:06

2,653

💜 ይህች ኡማህ
ጀግናዋን ታውቃለች ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

22 Jan, 15:49

4,868

💜 አሁን የሚያስጨንቅህ Future
ምናልባት አንተ ባትኖርበትስ?

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡