AASTU_OFFICIAL (@pir2011) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

AASTU_OFFICIAL टेलीग्राम पोस्ट

AASTU_OFFICIAL
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
18,632 सदस्य
2,520 तस्वीरें
29 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 13:02

समान चैनल

Ask Anything Ethiopia
52,643 सदस्य
Maroset
35,259 सदस्य
Robi makes stuff
1,648 सदस्य

AASTU_OFFICIAL द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री


📢 እስከ አሁን የትኛውን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ወስደዋል?

አሁኑኑ ከታች የተቀመጠውን የትስስር ማስፈንጠሪያ በመጫን የፈለጉትን ስልጠና በነጻ ይውሰዱ!
👉 ለመመዝገብ እና ስልጠናውን ለመውሰድ :https://ethiocoders.et/
💻 ዘመኑ የዲጂታል እና ቴክኖሎጂ መሆኑን አውቀው ዘመኑ የሚጠይቀውን ክህሎት ያግኙ!

Nanotechnology CoE Hosts Seminar on Computational-Experimental Collaborations

The Nanotechnology CoE at AASTU held a seminar on "Computational-Experimental Collaborations in Materials Research" on February 26, 2025. Alain Kadar, a PhD student at the University of Michigan and researcher at COMPASS, highlighted how interdisciplinary teamwork accelerates breakthroughs in materials science.
The session showcased collaborative tools, real-world applications, and the impact of integrating experimental and computational approaches.
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

Ph.D. Candidates Successfully Defend Their Dissertations
February 26, 2025
+++++++++++++
Three Ph.D. candidates from the Department of Civil Engineering at AASTU—Seyfe Nigussie, Kuleni Fekadu , and Achamyelew Maru —have successfully defended their dissertations, making significant contributions to structural engineering and construction management research.
These dissertations contribute significantly to improving construction and infrastructure performance, ensuring safer, more durable, and efficiently managed projects.
Congratulations to Seyfe, Kuleni, and Achamyelew on their outstanding achievements!
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

የ14ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት እንዲጎበኙ ስለመጋበዝ

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር 14ኛው ኢትዯ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 አ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ስለሆነም ተማሪዎች እና ሰራተኞች ይህን ታላቅ ኤግዚቢሽን እንዲጎበኙ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ጋብዟች፡፡ ስለሆነም ጉብኝት ለመሄድ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡ ፡
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1RHBY4L8z2W7lCDyK8cMBE_RfFQgKezJNi9gCitO8YHw/edit?usp
ማሳሰቢያ ፡የትራንስፖርት አገልግሎት በእለቱ የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡
አስተባበሪዎች የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ እና የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር አስተባባሪ

ትክክለኛ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አርማ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ሲጠቀምበት የነበረውን የቀድሞ አርማ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲው ራዕይና ተልዕኮው ጋር አብሮ ሊሄድ በሚችል አርማ ቀይሮ እየተጠቀመ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዩኒቨርሲቲው በይፋ ያስተዋወቀው እና በአሁኑ ወቅት እየተጠቀመበት የሚገኘው ትክክለኛው አርማ ከላይ በተገለጸው መልኩ የተቀመጠው ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሚያደርጋቸው ማንኛውም የተግባቦት ስራዎች፤ የሚጠቀምባቸው የድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ይህን አርማ መለያ ያደረጉ መሆናቸውን እየገለጽን ከዚህ ሎጎ ውጭ የቀድሞውን አርማ በመጠቀም የሚሰራጩ መረጃዎች፤ግንኙነቶች እና ማህበራዊ ሚዲያዎች የዩኒቨርሲቲው አለመሆናቸውን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በመሆኑም ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲውን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀሉ፡፡
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

ዩኒቨርሲቲው በከተማ አስተዳደር በተለያየ ሃላፊነት እያገለገሉ ለሚገኙ የኮር አመራሮች የአመራር እና ተግባቦት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
የካቲት 17/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና ሰው ተኮር ስራዎችን በመስራት ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ሃላፊነት እየተወጣ ይገኛል፡፡
ከእነዚህ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች መካከል የአመራር ብቃትን ለማሳደግ ስልጠናዎችን በተለያዩ ደረጃዎች ለሚገኙ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኮር አመራሮች ስልጠና ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሁተኛ ዙር የአመራር ክህሎትን ለማዳበር እና አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ በክፍለ ከተማው ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነቶች ላይ ማህበረሰቡን እያገለገሉ ለሚገኙ 600 የኮር አመራሮች በሶስት ዙር ከፍሎ ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
ስልጠናው አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋራ በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ከአስራ ሶስቱም ወረዳዎች የተውጣጡ የኮር አመራሮች በለውጥ አመራር፤የቡድን ስራ፤የተግባቦት እና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ልምድ እና እውቀት ባላቸው መምህራን እየሰለጠኑ ይገኛሉ፡፡

Dear AASTU Engineering Alumni,

We are excited to invite you to the AASTU Engineering Alumni Gathering: Reconnect, Inspire, Lead! This is a great chance to reconnect with fellow alumni, share your experiences, and inspire the next generation of engineers at AASTU.

Event Details:
📅 Date: Saturday, May 03, 2025 GC.
Time: 2:30
📍 Location: AASTU - OGH

Whether you're looking to network, offer guidance to students, or simply catch up with friends, this event will be valuable for all. We look forward to seeing you there!

Please confirm your attendance by filling out the form below:

🔗 Google form

📢 Register Now for CISCO Networking & Python Programming Training!

Addis Ababa Science and Technology University invites you to join our CISCO Networking and Python Programming training programs. Gain practical, hands-on skills to advance in today’s tech-driven world!

📅 Classes starting soon—secure your spot today!

👨‍💻 Who Can Apply?
Grade 12 graduates
Current university students
Industry professionals looking to upskill

Why Enroll?
💻 Hands-on experience in networking & programming
🚀 Internationally recognized certifications
⚡️ Limited seats available—register now!

🔗 Register here: https://forms.gle/DgS6XUx1ujotWW7G6

AASTU’s AI & Robotics Center of Excellence Graduates 17 Trainees in Advanced Linux & DevOps
February 21, 2025
++++++++++++++++++
The Artificial Intelligence and Robotics Center of Excellence has successfully graduated 17 trainees from the Advanced Rocky Linux Administration and Shell Scripting course (40 hours) as part of the Train the Trainer (TTT) program in collaboration with ORYXUN Inc., a US-based company, on February 21, 2025.
The ORYXUN conducted an intensive 3 months of training with the First Round Developer/DevOps Program aimed at equipping trainees with essential skills for enterprise-level software development and DevOps environments.
follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

በአወንታዊ እና አሉታዊ ልምዶች ላይ ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
የካቲት 13/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አይሰለጥንብኝም የጸረ-ሱስ ማህበራዊ ንቅናቄ በጋራ በመተባበር ሱስና ሱሰኝነት ተማሪዎች እና ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን አሉታዊ ተጽእኖ ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እና መሰል ስራዎችን እሰሩ ይገኛሉ፡፡
ይህም ሱሰኝነት የሚያደርሰውን አሉታዊ ተጽእኖ በማስተማር እና ግንዛቤን በማሳደግ ከሱስ ነጻ የሆነ የነገ አገር ተረካቢ አምራች እና ፈጣሪ ትውልድን ለማፍራት ይረዳል፡፡ ለዚህም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ተማሪዎችን በመመልመል የአይሰለጥንብኝም የጸረ-ሱስ ንቅናቄ አምባሳደሮች በመመልመል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በሱስና ሱሰኝነት ላይ ግንዛቤ የሚፈጥሩ አስተማሪ መድረኮችን በማዘጋጀት የተማሪዎችን ግንዛቤ የሚያሳድጉ ስራዎች እየተሰሩ እገኛሉ፡ ፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ የካቲት 12/2017 ዓ.ም ለዩኒቨርሲቲው የአየሰለጥንብኝም የጸረ-ሱስ እንቅስቃሴ አምባሳደሮች እና ለተመረጡ ተማሪዎች “ትንሽ የልምድ ለውጥ ሃይል ለትልቅ ውጤት (the power of habit samll change big impact) በሚል ርእሰ ጉዳይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ስልጠናውን የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ጽፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም ንጉሴ የሰጡ ሲሆን ተማሪዎች በትንሹ የሚለምዷቸው ጥሩም ይሁን መጥፎ ልምዶች አድገው እና ሰፍተው በህይወታቸው ትልቅ ውጤት የሚያስከትሉ እንደመሆናቸው አንድን ነገር ልምድ ከማድረግ በፊት ጠቃሚነቱን መረዳት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡