Neueste Beiträge von One Stop Travel Solutions (@onestopvisasolutions) auf Telegram

One Stop Travel Solutions Telegram-Beiträge

One Stop Travel Solutions
TRAVEL WITH NO PREPAYMENT REQUIRED!!!
You can visit our office at,
22 Mazoria, Near Golagol Round About, Town Square Mall, Office 706 or call our office
TEL +251966698535, +251968001880
Addis Ababa, Ethiopia
3,097 Abonnenten
67 Fotos
4 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 03:38

Ähnliche Kanäle

TIKVAH-SPORT
258,072 Abonnenten
Ethio-Scholarships
13,480 Abonnenten
Travel
3,931 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von One Stop Travel Solutions auf Telegram geteilt wurde.

One Stop Travel Solutions

05 Mar, 17:30

265

በአሰራሩ ለየት ያለውን በማልዲቭስ የሚገኘውን የሙራካን ሆቴል በዛሬ One Stop ቅምሻ ቪድዮ ይዘንላችው መተናል። በውቅያኖስ ውስጥ የሚገኘውን ሆቴል ቆይታ ምን አንድሚመስል እያያችው ተመሳሳይ የጉዞ የዞታ ያላቸውን ቪድዮዎች ለማየት፣ የቲክቶክ ቻናላችንን የቀላቀሉ።
https://vm.tiktok.com/ZMBdRTHFX/
One Stop Travel Solutions

01 Mar, 13:19

752

"ሂልተን ሆቴል በዓለም ዙሪያ ከ100 ቅርንጫፎች እንዳሉት ታውቃላችሁ?

ሂልተን ዓለም አቀፍ ሆቴል ሰንሰለት ነው፣ እና በብዙ ሀገራት እና ግዛቶች ላይ ቅርንጫፎች ኣላቸው። ሆቴሉ ለተመረጡ ጉዞ ማዕከላት፣ ለንግድ ፣ እና ለተለያዩ ለእረፍት መዳረሻዎች ምቹ ሆቴሎች ይሰጣል።  ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።
https://vm.tiktok.com/ZMkogXGEH/
One Stop Travel Solutions

26 Feb, 17:11

905

ይሄን የ Norway ኤምባሲ review (PART 33) ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ወደ Norway የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።

https://vm.tiktok.com/ZMkKPNgEx/
One Stop Travel Solutions

22 Feb, 17:43

1,397

🇬🇧 5ኛ ዙር የለንደን ሽርሽር ምዝገባ ተጀምሯል🇬🇧

መጪው ጉዟችን ከ March 24-29 (መጋቢት 15-20) ይደረጋል፤ በቆይታችን London ላይ መታየት ያለባቸውን እንደ London Eye, Tower of London, St. Paul's Catedral, Westminster Palace እና Oxford Street የምንጎበኝ ሲሆን የShopping ቀንም ይኖረናል።

የፓኬጅ ዝርዝሮች

💎 ነጠላ አልጋ: 490,000 ብር
💎ጥንድ አልጋ: 448,000 ብር
💎 የበረራ ትኬትና ሆቴል የማያካትት: 198,000 (ነፆ የበረራ ትኬት እና በለንደን ማረፊያ ላላቸው ሰዎች የተዘጋጀ አማራጭ)

ቅድመ ሁኔታ

🇪🇺 የሸንገን ሀገራት የጉዞ ታሪክ
💵 የ4 ወር ጥሩ ተቀማጭ ያለው ባንክ ስቴትመንት
📄 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ወይም የመስሪያ ቤት ደብዳቤ

ለመመዝገብ

በስልክ ቁጥር 0936350012/0966698535 በመደወል አለያም 22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706 በአካል በመምጣት መመዝገብ ይቻላል።

Let's ✈️ to London and experience history and beauty together!
One Stop Travel Solutions

15 Feb, 13:53

263

ይሄን  የ ግብፅ ኤምባሲ review (PART 32) ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ግብፅ የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።

https://vm.tiktok.com/ZMknVNYe4/
One Stop Travel Solutions

11 Feb, 09:55

1,978

🇬🇧 5ኛ ዙር የለንደን ሽርሽር ምዝገባ ተጀምሯል🇬🇧

መጪው ጉዟችን ከ March 24-29 (መጋቢት 15-20) ይደረጋል፤ በቆይታችን London ላይ መታየት ያለባቸውን እንደ London Eye, Tower of London, St. Paul's Catedral, Westminster Palace እና Oxford Street የምንጎበኝ ሲሆን የShopping ቀንም ይኖረናል።

የፓኬጅ ዝርዝሮች

💎 ነጠላ አልጋ: 490,000 ብር
💎ጥንድ አልጋ: 448,000 ብር
💎 የበረራ ትኬትና ሆቴል የማያካትት: 198,000 (ነፆ የበረራ ትኬት እና በለንደን ማረፊያ ላላቸው ሰዎች የተዘጋጀ አማራጭ)

ቅድመ ሁኔታ

🇪🇺 የሸንገን ሀገራት የጉዞ ታሪክ
💵 የ4 ወር ጥሩ ተቀማጭ ያለው ባንክ ስቴትመንት
📄 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ወይም የመስሪያ ቤት ደብዳቤ

ለመመዝገብ

በስልክ ቁጥር 0936350012/0966698535 በመደወል አለያም 22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706 በአካል በመምጣት መመዝገብ ይቻላል።

Let's ✈️ to London and experience history and beauty together!
One Stop Travel Solutions

06 Feb, 07:25

1,955

🇨🇭ስዊዘርላንድ🇨🇭 ያሏትን አስገራሚ ነገሮች ቀንጨብጨብ አርገን በቲክቶክ ቪዲዮአችን አዘጋጅተንላችሗል፣ በቀጣይ ቪዲዮዎቻችን ሌሎች ከጉዞ ጋር በተገናኘ የመዳረሻ ጥቆማዎቻችን እንዲሁም መረጃዎችን post የምናረግ ሲሆን፣ ቪዲዮውን Like, Share, እና የቲክቶክ ገጻችንን Follow ማድረግ አይርሱ.

https://www.tiktok.com/@onestoptravel/video/7467921995204758790?is_from_webapp=1&sender_device=pc
One Stop Travel Solutions

01 Feb, 13:46

2,140

ይሄን የ Uganda ኤምባሲ review (PART 30) ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ወደ Uganda የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።

https://www.tiktok.com/@onestoptravel/video/7466401511203933446
One Stop Travel Solutions

29 Jan, 15:17

2,047

ወደ ውጪ ሃገር ለመጀመርያ ጊዜ ጉዞዎን ሲያረጉ፣ ሊያረጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች እና ቀድመው ቢዘጋጁባቸው ብለን ያሰብናቸውን ነገሮች በ Tiktok ቪዲዮአችን ቀንጨብጨብ አርገን የTiktok ገፃችን ላይ post አርገንሎታል፣ ቪዲዮውን Like, Share, እና የቲክቶክ ገጻችንን Follow ማድረግ አይርሱ.

https://www.tiktok.com/@onestoptravel/video/7465332693480279302
One Stop Travel Solutions

26 Jan, 09:03

1,290

ወደ :-

🇨🇦ካናዳ፣
🇺🇸አሜሪካ፣
🇬🇧ዩናይትድ ኪንግደም፣
🇩🇪ጀርመን፣
🇵🇱ፖላንድ እና
🇹🇷ቱርክ

ለመጪው የመስከረም 2025 የትምህርት ዘመን ለሚደረጉ የትምህርት ማመልከቻዎች ምዝገባ ጀምረናል።

ለመመዝገብ እንዲሁም መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0966698535 አለያም 0936350012 ይደውሉ አለያም 22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706 ጎራ ይበሉ።

https://vm.tiktok.com/ZMkCSg3xK/