ጉዳዩ የክበባት እንቅስቃሴ ሪፖርትን ይመለከታል
በትምህርት ዘመኑ በሁሉም ት/ቤቶች እንዲደራጁ እና ወደተግባር እንዲገቡ ከሞዴል እቅድ ጋር ማውረዳችን ይታወሳል፡፡ ስለዚህ በወረደው አቅጣጫ መሰረት በእያንዳንዱ ክበብ የተከናወኑ ተግባራትን ቀደም ብሎ በተላከው የሪፖርት መላኪያ ቅጽ መሰረት እስከ ጥር 5/2017 ዓ.ም ድረስ ሪፖርቱ እንዲላክልን በድጋሚ እንገልጻለን፡፡ (ማሳሰቢያ የተወሰኑ ክበባት በሩብ አመት ሪፖርቱ ላይ የተካተቱ ቢሆንም የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራትን በሚያሳይ መልኩ ሪፖርቱ እንዲላክ ስለተፈለገ ነው፡፡)
የክበባት ዝርዝር
የስርአት ጾታ ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ
ሥርአት ጾታ ክበብ (የልጃገረዶች ክበብ )
የባህሪ ግንባታ ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ
የተማሪ መማክት ክበብ
የሠላም ክበብ
የሠብአዊ መብቶች ክበብ
እስካውት ክበብ
የግብረግብነትና ፀረ ሙስና ክበብ
የገቢዎችና ጉምሩክ ክበብ
የቋንቋና ስነፅሁፍ ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ልማት ዘረፍ
የሚኒ ሚዲያ ክበብ
የባህልና ኪነጥበብ ክበብ
የንባብ ክበብ
የማህበራዊ ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ
አገራችንን እንውቅ ክበብ ;
የመንገድ ደህንነት ክበብ ፤
የበጎ አደራጉትና ቀይ መስቀል ክበብ
የጤናና ጤና ነክ ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ (የጤና፣ፀረ ኤች አይቪ ኤድስ፣ ስነ ተዋልዶ ክበብ ፣
ሥነ-ምግብ፣ትራኮማ፣የአካባቢና የግል ንጽህና ፣አደገኛ አጾችና መፄ ባኅሎች መከላከል )
የስፖርት ክበብ
የአካባቢ እንክብካቤ ተጓዳኝ ት/ት ዘርፍ
የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ
ሳይንስና፣ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዘርፍ
ሳይንስ፣ቴክኖሎጅና ፈጠራ ክበብ
የሥራና ተግባር ተጓዳኝ ትምህርት ዘርፍ
የእጅ ሥራ ክበብ፣
የግብርና፣እርሻ እና እርባታ ክበብ