Последние посты MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (@ms_league) в Telegram

Посты канала MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ
YouTube https://www.youtube.com/@Muslim_Students_league
Facebook
https://www.facebook.com/emsleague
Instagram
https://www.instagram.com/msleague23
5,550 подписчиков
1,287 фото
18 видео
Последнее обновление 01.03.2025 06:27

Последний контент, опубликованный в MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ на Telegram


ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በዛሬው ክፍል ከባለፈው ሳምንት እንግዳችን ፉአድ ሙሐመድ ጋር ወጋችን ይቀጥላል ቻይና ሄዶ በተማረበት ወቅት ስለገጠሙት ገጠመኞች ስላየው የባህል መጣረስ እና የባህል መመሳሰል ከሌሎች ወጎች ጋር ተጨዋውተናል ክፍል ሁለትን ምሽት ከ02:00  ጀምሮ ትከታተሉ ዘንድ ጋበዝን።

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር!

#ሪሳላ_ፖድካስት
#ዓለም_አቀፍ_ስጋት_ነው!

ዕለተ ሰኞ ጥር 5 - 2017 | ረጀብ 13 - 1446
★ ★ ★

As we prepare for the blessed month of Ramadan, it is essential to cleanse and strengthen our hearts for the spiritual journey ahead. To help us in this endeavor, we have chosen the profound and transformative book "Reclaim Your Heart" by Yasmin Mogahed.

This book offers invaluable insights on detaching from life’s distractions, understanding true reliance on Allah, and nurturing a heart that is pure, content, and connected to its Creator. Through its lessons, we aim to align our hearts with the essence of Ramadan—self-purification, sincere worship, and closeness to Allah.

Join us as we embark on this journey of reflection, self-discovery, and preparation for Ramadan with hearts that are ready to receive the mercy and blessings of this holy month. Let’s reclaim our hearts together!

#resala_podcast


https://youtu.be/CoLMraNRAS8?si=fy7Xl5ycnBMq0B1d

ክፍል አንድ ተለቀቀ

https://youtu.be/CoLMraNRAS8?si=e3J38FODlY76tqJ7

#እነሆ_1

ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በመጀመሪያው የፖድካስታችን ክፍል እንግዳችን ፉአድ ሙሐመድ ይባላል ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ አብነት አካባቢ ሲሆን በሕይወት መንገዱ ቻይና የመማር አጋጣሚም አግኝቶ ነበር። እስር ቤት በገባበት ወቅት በወቅቱ ታስረው ከነበሩት ኡስታዞች ጋር የመገናኘት ገጠመኝ ነበረው በሱ ሕይወት ላይ ያደረግነውን ምልልስ ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉን።

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Resala_podcast

ዕለተ ሰኞ ታኅሣሥ 28 - 2017 | ረጀብ 6 - 1446
★ ★ ★
በዩቱብ ለመከታተል
https://youtube.com/@muslim_students_league?si=MMDKRqV8HdewaGVb

ሪሳላ ፖድካስት

https://youtube.com/@muslim_students_league

ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ መድረሱን ሊጀምር ነው::

ሪሳላ ፖድካስት ዋነኛ አላማውን ከሚጋብዛቸው እንግዶች ጋር በተለየ ሁኔታ የተማሪነት ዘመን ቆይታ፣ ኢስላማዊ እንቅስቃሴያቸውን ጨምሮ እስከ ዛሬዋ የህይወት ምዕራፋቸው ድረስ የምንቃኝበት በአይነቱ የተለየ ፖድካስት ነው!

ሪሳላ ፖድካስት ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉ።
በዩቲዩብ ለመከታተል የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ላይ ያገኙታል::

የሙስሊም ተማሪዎች ሊግን የዩቱብ ገፅ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ


https://youtube.com/@muslim_students_league

ለ500 ቤተሰቦች ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከ international call organization(ioc) ጋር በመተባበር የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ::

ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ እስልምናን የተረዱ ተማሪዎችን ማፍራት አላማው ያደረገው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በትላንትናው ዕለተ በአባድር ትምህርት ቤት በአባል ተማሪዎቹ በኩል ለ500 ቤተሰቦች ድጋፍ አድርጓል::

በመርሀግብሩ ላይ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ እና መሰናዶውን ያዘጋጀው የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ አስተባባሪዎች በተገኙበት ተከውኗል:: ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በዋናነት ከሚንቀሳስበት የተማሪዎችን አቅም ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ከመገንባት ባሻገር በአባላቶቹ ተነሳሽነት የተለያየ በጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ በመካፈል ላይ ይገኛል::

#ፋቲሕ_ኮንቬንሽን
"የሃይማኖት እሴቶች እና የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ
#ክፍል_4 ዛሬ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ማክሰኞ ታኅሣሥ 14 - 2017 | ጁማዱል አኸር 23 - 1446