Neueste Beiträge von MOKE DISH ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️ (@mokedish) auf Telegram

MOKE DISH ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️ Telegram-Beiträge

MOKE DISH ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️
Dieser Telegram-Kanal ist privat.
ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል 🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል
🔺 የተለያዩ ቻናሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል
🔷 የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 09 30 66 0662 https://t.me/mokedish
4,634 Abonnenten
394 Fotos
9 Videos
Zuletzt aktualisiert 10.03.2025 11:58

Ähnliche Kanäle

Big Habesha Tech
82,492 Abonnenten
Maf Digital
27,238 Abonnenten
Ahadu TECH
16,842 Abonnenten
ZEKI DISH INFO
6,906 Abonnenten
Amanu Appstore
4,291 Abonnenten
NORTH STAR ዲሸ WORK
2,750 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von MOKE DISH ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️ auf Telegram geteilt wurde.

ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

28 Oct, 10:14

565

የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new አዲስ software ነው ። ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ
🫥ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር SPTV በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም ያስችለናል ።

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

📹youtube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል
😎 add Vip & Af Vip
😎 Apollo Iptv
😑 Sptv
ሁሌም አዳዲስ የLEG ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ👇👇

@mokedish
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

27 Oct, 13:59

563

Player ምናምን አይፈልግም Smart TV, Android box,android phone  ላይ መጫን ትችላላቹ 👍
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

27 Oct, 10:49

655

👁አስደሳች ዜና👁
ለ Q5 Android Box
ለ Q5 Plus Android Box
ለ Xcruiser Android box
ለ Magic Android Box
ለ Mi Stick
ለ Fire Stick
ለማንኛውም Bluetooth ለሚቀበሉ Device የሚሆን Bluetooth እና Infrared አንድ ላይ የያዘ SMART ሪሞት በብዛት አስገብተናል ፈላጊ ብቻ በምርጥ ዋጋ ከኛ ማግኘት ይችላል ለበለጠ መረጃ
@mokedishh ላይ ያናግሩን ለመግዛት 0930660662 moke
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

26 Oct, 10:52

682

SPTV በጥራት መስራት ጀምሯል!
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

26 Oct, 10:50

681

Mango ዌብሳይቱ እየሰራልኝ አይደለም ታገሱኝ
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

26 Oct, 04:26


ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️ pinned «SPTV Quality በጣም ቀንሷል አሁን ላይ። ከበፊትም ጥሩ Quality ባላቸው ተጠቃሚዎች ጋር እየሰራ ነው»
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

25 Oct, 10:24

788

SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
Schedule
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

24 Oct, 20:57

817

SPTV Quality በጣም ቀንሷል አሁን ላይ።
ከበፊትም ጥሩ Quality ባላቸው ተጠቃሚዎች ጋር እየሰራ ነው
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

23 Oct, 19:00

880

ሁሉም ሰርቨር አለ online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ 🤝👌

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @mokedishh
ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

23 Oct, 07:58

13

የ 500 ብር የሞባይ ካርድ ተሸላሚ ማነው? ሽልማቱ እያደገ ነው! ብዙዎች አየተሸለሙ ነው! እርሰዎስ!? ይወዳደሩ ይሸለሙ!!

🚫 ኢስላማዊ ጥያቄ ቁጥር (11) 🚫

ትኩረት የሚሻ ጥያቄ #ሼር

1 ✬•በእስልምና ታሪክ ለመጀመረያ ግዜ አዛን ያለው ሰሀበ ማን ነበር?!


🕑ማሳሰቢያ ቀድሞ ለመለሰ ነው🕐