来自 የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ (@mistre_ahbashe) 的最新 Telegram 贴文

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ Telegram 帖子

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇
https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot
7,222 订阅者
186 张照片
53 个视频
最后更新于 01.03.2025 14:53

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ 在 Telegram 上分享的最新内容


የጁሙዓ ኹጥባ

ርዕስ { የፆም ህጎች}

أحكام الصيام

🎙በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን ሀፊዘሁሏህ
🪩
https://t.me/abuabdurahmen

🔭
◉◈⇣⇣▼    ◉◈⇣⇣
╰ⓢⓗⓐⓡⓔ.   ╰🅢🅗🅐🅡🅔

➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ
ᴄʜᴀииєℓ
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘
✉️
https://t.me/Mistre_ahbashe
☑️
https://t.me/Mistre_ahbashe
➡️ሼር ሼር
🅂🄷🄰🅁🄴ⓢⓗⓐⓡⓔ

በረመዳን ከኛ ምን ይፈለጋል ? 

     በረመዳን ከኛ ምን እንደሚፈለግ ለማወቅ ረመዳን ለምን እንደ ተደነገገ ማወቅ ያስፈልጋል ። ረመዳን ከኛ በፊትም በነበሩት ህዝቦችና በኛ ላይም የተደነገገው አላህን እንድንጠነቀቀው ( እንድንፈራው ) ነው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –

« يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ »

البقرة   ( 183)

" እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና " ፡፡
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

      ይህን አንቀፅ መሰረት በማድረግ ዑለሞች ከፆም የሚፈለገው ዋነኛው ግብ ራስን ከስሜትና ከልማድ ነፃ ማውጣት ነው ይላሉ ። ይህ በጣም ሰፊ ትንታኔ የሚፈልግ አባባል ነው ። ለጥያቄያችንም መልስ ይሰጣል ።
     ሁላችንም እስኪ ፍላጎታችንንና ልማዳችንን እንዲሁም በዙሪያችን ያሉ ሰዎችንም ፍላጎትና ልማድን እንመልከት ። የአውሮፓ ሊግ ብሎ ከቴሌ ሺዥን ስር ማፍጠጥ ፣ የሀገር ውስጥ ክለቦች ውድድሮች ለማየት እስታዲየም ማዘውተር ፣ አብዛኛውን ጊዜ ሞባይል ይዞ ጊዜ ማጥፋት ፣ የተለያዩ ፊልሞችና ድራማዎችን መመልከት ፣ በየሱቅ ደጃፍ ተሰባስቦ ወሬ ማውራት ፣ የተሻለ ነው የሚባለው መንዙማ መስማት ፣ ማታውን በጫትና መንዙማ ማሳለፍ ፣ ቀን አብዛኛውን ሳአት ተኝቶ ማሳለፍና የመሳሰሉት ይገኙበታል ።
     
እነዚህ ልማዶች ፆም ላይ ከቀጠሉ ከፆማችን የምናተርፈው ረሀብና ጥም ነው የሚሆነው ። ልክ እንደዚሁ ፍላጎታችንን መተው ይናርብናል ። የስሜታችን ታዛዥ ከሆንን ፆም የተደነገገበት አላማ አልገባንም ማለት ነው ። በመሆኑም በረመዳን ከኛ የሚፈለገው ከልማዳችንና ፍላጎታችን ተቆጥበን ቀኑን በፆም ለሊቱን በተለያዩ ዒባዳዎች እንድናሳልፍ ነው ።
   ጫት መቃም ዒባዳ ሳይሆን እዳ ነው ። ጫት መቃምን ዒባዳ የሚሉ በተለይ የገጠሩ ቤተሰቦቻችን ከዚ ልማዳቸው እንዲላቀቁ መምከር ይኖርብናል ።
   አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ።

https://t.me/bahruteka

https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

🎁 رمضان مبارك
ረመዷን ሙባረክ‼️

በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ በድጋሚ እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ

https://t.me/Mistre_ahbashe/3575?single

✍️ አቡ ሁረይራ ከአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)  እንዲህ በማለት ያስተላልፋል፦
كان رسول الله ﷺ يُبَشِّر أصحابه بقدوم رمضان يقول : "قد جاءكم شهر رمضان شهرٌ مبارك ، كتب الله عليكم صيامه ، فيه تفتح أبواب الجنة وتغلق فيه أبواب الجحيم ، وتغل فيه الشياطين ، فيه ليلةٌ خيرٌ من ألف شهر ، من حُرِمَ خيرها فقد حُرِم.
         [ صححه الألباني في صحيح الترغيب (1/490) ]

{የአላህ መልዕክተኛ ረመዷን ሲደርስ ለባልደረቦቻቸው ያበስሯቸው ነበር። እንዲህም ይሏቸዋል
"
በእርግጥም የተባረከ የሆነው የረመዷን ወር መጥቶላችኋል፣ አላህ በእናንተ ላይ እንድትፆሙት ግድ አድርጎባችኋል፣ በእሱ ውስጥ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፣ የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ፣ ሸይጣኖችንም ይታሰራሉ፣ በእሱም ውስጥ ከአንድ ሺህ ወር የምትበልጥ የሆነች ሌሊት አለችበት፣ ከእሷ መልካምነት የተከለከለ ሰው በእርግጥም የተከለከለ ሰው ነው" }


✍️ኢብኑ ረጀብ  የተባለው ሊቅ አላህ ይዘንለትና ስለዚህ ሐዲስ ሲናገር እንዲህ ይላል;


✍️"ከፊል ዑለማዎች ይህን ሐዲስ ሰዎች ከፊላቸው ለከፊላቸው «ለረመዷን ወር እንኳን አደረሰህ» መባባል እንዳለባቸው መሰረታዊ ሐዲስ (መረጃ) ነው። ይልና ቀጥሎም እንዲህ ይላል

👉ሙዕሚን የሆነ ሰው የጀነት በር በመከፈቱ እንዴት አይደሰትም
👉ወንጀለኛ የሆነ ሰው የጀሀነም በር በመዘጋቱ እንዴት አይደሰትም
👉አዕምሮ ያለው የሆነ ሰው ሸይጣኖች በመታሰራቸው እንዴት አይደሰትም
የዚህ ዐይነት የመሰለ ጊዜ ከየት ይገኛል
       
  [ لطائف المعارف (1/158) ]


እኛም ይህንን👆🏾 ሐዲስ ላይ በመደገፍ

ለሁሉም ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በአጠቃላይ ለዚህ የተከበረ ለሆነው ትልቁ የበረካ ወር ለረመዷን ወር አላህ እንኳን በሰላም አደረሳችሁማለት እንወዳለን

ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ
ᴄʜᴀииєℓ
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ Join us ➘
🌐 https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
🌐 https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

➡️ ሼር ሼር🅂🄷🄰🅁🄴ⓢⓗⓐⓡⓔ

https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

📢📢📢 ሰበር ዜና
እንኳን ለ1446 ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

=======>

🌙
የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
🔎 ዛሬ ተራዊህ የምንሰግድ ይህናል። አልሃምዱሊላህ!

👉 የዘመናት ጌታ ቀናትን በሰው ልጆች መካከል ይቀያይራል። አምናና ዘንድሮ በብዙዎች ቤት የተለያየ ነው። አምና ከባሏ ጋር የፆመች… ከ ሚስቱ፣ ቤተሰቡ ጋር የፆመ ዘንድሮ ብቻዉን የሚፆም ብዙ አለ፣ አምና ብቻዉን የፆመ ዘንድሮ አጋር አግኝቶ የሚፆምም እንዲሁ አለ። አምና ረመዷን በአንድ ሱፍራ አብረውን ያፈጠሩ፣ ዛሬ ከመሬት በታች የሚገኙ ብዙ ወዳጆቻችን አሉ።
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

🔎 ረመዷንን በዓመት አንድ ወር ብቻ ነው፣ በአግባቡ እንጠቀምበት።
አሥራ አንድ ወራት ያበላሸነዉን አንድ ወርሃ ረመዷን ያስተካክልናል።ረመዷን የለውጥ ወር ነው፣ የተዘበራረቀ ሕይወታችንን መስመር ያስይዝልናል።  ከአላህ የተሰጠን ችሮታ ነውና ዕድሉን በአግባቡ እንጠቀምበት። ዒባዳ ላይ እንጠናከር፣ በዱዓ ላይ እንበራታ።
🪩
https://t.me/AbuYehyaAselefy

ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ
ᴄʜᴀииєℓ
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘
✉️
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
☑️
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
➡️ሼር ሼር
🅂🄷🄰🅁🄴ⓢⓗⓐⓡⓔ

አሏሁ አክበር!

በሉ ለተራዊሕ ሶላት ተሰናዱ። መልካም የጾምና የሶላት ወር ይሁንልን።

ረመዷን ሙባረክ

➾ ረመዷን በመቅረቡ አጋጣሚ የይቅርታ አድርጉልኝ መልዕክትን በማህበራዊ ሚድያ ማሰራጨት ብይኑ በሸይኽ ሱለይማን አርሩሃይሊይ "ሓፊዞሁሏህ"

↗️ጥያቄ

አሏህ መልካም ይዋልሎትና ከ"ረመዷን በፊት የይቅርታ መልዕክትን መለዋወጥ እንዴት ይታያል?

↪️መልስ

ይህን አይነት መልዕክትን መለዋወጥ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ። በአንተና በሆነ ግለሰብ መካከል የተለዬ የሆነ ፀብ ኖሮ ያንን ለማስተካከል የምትሰራ ከሆነ ይሄ መልካም ነዉ። ለሰዎች ይቅርታ አድርጉልኝ የተሳሳትኩበት ሰዉ ካለ ብለህ መላክህ ግን ቢድዓ ነዉ።

🔭
◉◈⇣⇣▼    ◉◈⇣⇣
╰ⓢⓗⓐⓡⓔ.   ╰🅢🅗🅐🅡🅔

➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ
ᴄʜᴀииєℓ
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘
✉️
https://t.me/Mistre_ahbashe
☑️
https://t.me/Mistre_ahbashe
➡️ሼር ሼር
🅂🄷🄰🅁🄴ⓢⓗⓐⓡⓔ

ሼር በማድረግ አሰራጩት

ስለ ፆም 70 ጠቃሚ ነጥቦች
↩️ سبعون مسألة في الصيام

ትርጉም፦
📖 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
📚 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»

በዚች መልዕክት የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል:-
✔️ የፆም ትሩፋት

✔️ የፆም ስርዓቶች እና ሱናዎች

✔️ የፆም ህጎች

  =
> ጉዞ ላይ መፆም
  => የበሽተኛ ፆም
  => የሽማግሌ የደካማ እና የአዛዉንት ፆም
  => ለመፆም ኒያ ማድረግ
  => ማፍጠር እና መከልከል
  => ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
  => ሴቶችን የሚመለከቱ የፆም ህጎች

አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!
🪩
@UstazAbuzarhassenAbutolha

🔭
◉◈⇣⇣▼    ◉◈⇣⇣
╰ⓢⓗⓐⓡⓔ.   ╰🅢🅗🅐🅡🅔

ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ
ᴄʜᴀииєℓ
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ Join us ➘
✉️
https://t.me/Mistre_ahbashe
☑️
https://t.me/Mistre_ahbashe
➡️ሼር ሼር
🅂🄷🄰🅁🄴ⓢⓗⓐⓡⓔ

https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

🌙  ረመዷን መጣ....🌙

በነገው እለት (ጁሙዓ) አመሻሽ ላይ በአለማች ያሉ የኢስላም ሐገራት ቴሌስኮፕ ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ የረመዷንን ጨረቃ ፍለጋ ላይ ይሰማራሉ። አሏህ ብሎ ከተገኘች ቅዳሜ'ን ጾመኞች ስንሆን እናነጋለን....ካልሆነም ያለ ጥርጥ እሁድ የዘንድሮ ረመዷን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።

📸 NB: ከላይ ምስሉ ላይ የሚታየው ቴሌስኮፕ የሚባል ሲሆን ጨረቃዋ በዐይን አልታይ ስትል የሚፈለግበት ዘመናዊ መሣሪያ ነው።
@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0
https://t.me/+Lz-JUJKg95xlZWI0

➡️ 𝔱𝔢𝔩𝔢𝔤𝔯𝔞𝔪 𝔠𝔥𝔞𝔫𝔫𝔢𝔩
      ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣
🌐 https://t.me/Mistre_ahbashe
🌐 https://t.me/Mistre_ahbashe