በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል
Postagens do Canal የህይወት ቅኔ🥀

🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏
In our channel we provide
✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት
✍️2 አንድነትን ማጠንከር
ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ
📩For any comment, promotion
@Lil_ezrael

66,436 Inscritos
158 Fotos
14 Vídeos
Última Atualização 01.03.2025 04:30
Canais Semelhantes

12,475 Inscritos

8,754 Inscritos

8,143 Inscritos
O conteúdo mais recente compartilhado por የህይወት ቅኔ🥀 no Telegram
በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል
ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ?
➡️After
➡️TimeFreak
➡️ThroughMywindow
➡️PurpleHearts
የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm
➡️After
➡️TimeFreak
➡️ThroughMywindow
➡️PurpleHearts
የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm
.......#የዘመኑ_ሰዎች
በአርቲፊሻል ውበት ግራ እየተጋቡ
በልብ ሳይገናኙ ባሳብ ሳይግባቡ
በቃላት ጋጋታ ውስጡን ሳያጣጥም
በአፍ ላይ ፍቅር ብቻ ከንፈር የሚገጥም
በስሜት ሚነዳ እልፍ ሰው ሲበዛ
ከሚጋባው ይልቅ የሚፋታው በዛ።😭
በአርቲፊሻል ውበት ግራ እየተጋቡ
በልብ ሳይገናኙ ባሳብ ሳይግባቡ
በቃላት ጋጋታ ውስጡን ሳያጣጥም
በአፍ ላይ ፍቅር ብቻ ከንፈር የሚገጥም
በስሜት ሚነዳ እልፍ ሰው ሲበዛ
ከሚጋባው ይልቅ የሚፋታው በዛ።😭
የኢትዮጵያ አርበኞች ራሳቸው ላይ የሚያደረረጉት ከፀጉር የተሰራ ቁስ ምንድነው ??
ይህ በአብዛኛው የሃገራችን አርበኞች ጭንቅላት ላይ የማይጠፋ የክብር መገለጫ ከአንበሳ ቆዳ የሚሰራ ሲሆን መጠሪያውም "ቆብ " ይባላል። ከአንበሳ ቆዳ መሰራቱ በራሱ ልዩ የሆነ ትርጉምን እንዲያገኝ ያደርገዋል ።አንድ አርበኛ ያንን ቆብ አደረጉ ማለት ትርጓሜው የሚከተለውን ይመስላል።
ጀግንነትና ጥንካሬ: የአንበሳ ቆዳ ቆብ የአንበሳን ኃይልና ጀግንነት ስለሚወክል አርበኞቹም ጠንካራና ጀግኖች መሆናቸውን ያሳያል።
ነፃነት: አንበሳ የነፃነት ምልክት እንደሆነ ይታመናል፤ ስለዚህ ቆቡን ማድረግ ለነፃነት ለመታገል ቁርጠኛ መሆንን ያመለክታል።
ክብር: ቆቡ ለአርበኛው ክብርና ሞገስ ይሰጣል። በተለይም ደግሞ በጦርነት ላሳዩት ጀግንነት ማሳያ ይሆናል።
ማንነት: ቆቡ የአርበኛው የኢትዮጵያዊነት ማንነት መገለጫ ነው።
እናም ይህ ቆብ ትርጓሜው ይህ ነው።
#የማናውቀውን_እንወቅ
ክብር የተከበረች ሃገር ላስረከቡን እናት እና አባት አርበኞቻችን

እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
አፄ ቴዎድሮስ የጎንደርን ሊቃውንት ሰብስበው እንዲህ ሲሉ ጠየቁ። ❝ ጌታ ቀድሞ አለምን ፈጠረ ኋላ አማልክቱን ከዚያም ለማሳወቅ የብዕር ልጅ እያለ እያቆላመጠ ዘመነ አበውን መሳፍንትን ነገስታትን አሳለፈ። በኋላም ለኛ ብሎ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ፴፫ አመት እየሩሳሌም ዞሮ አስተምሮ ተገፎ ተገርፎ ሞቶ ተነስቶ እኛን አዳነ። ይኸን ሁሉ ስራውን ከፈፀመ በኋላ ተመልሶ ወደ ሰማይ አረገ። ከዚህ ሁሉ ወዲህ እዚያ ምን እየሰራ ይገኛል?❞ በአጤው ጥያቄ ሊቃውንቱ ሁሉ ተጨነቁ። "ምን ብንል ይሻላል ?"እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ አንዱ አይነስውር "እኔ ልመልስ ጃንሆይ ?" አለ። ❝እስኪ መልሱን?ቆማጤ ቆመጥማጤ!!❞አይነስውሩም "ንጉስ ሆይ ቁና ይሰፋል።" አላቸው ። ❝እውነቱን ነው ይሄ ምናምንቴ አግኝቶታል። ወይኔ መይሳው!! ይሄን ጊዜ ባይሞላለት ነው እንጂ የኔኑ ቁና እየሰፋ ነው።❞ ብለው መላሹን ሸልመው ሰደዱት።ቁናው በሞት እጅ የሚላክልን የብድራት መስፈሪያ መሆኑ ነው። አጤ ቴዎድሮስ "የኔኑ ቁና" ያሉት የተቆረጠላቸውን የእለተ ሞት ቀንን ነው። አዘዝክ ናዘዝክ ግን ትሞታለህ። በውጭ ሃገር ገንዘብ አካበትክ ግን ትሞታለህ። የሟችን ሌጋሲ አስቀጥላለሁ አልክ ግን ትሞታለህ።
የዛሬው ግብዣዬ የታሪክ መዝገብ ነው።
የሃያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ምን ይመስላል ሚለውን እንየው በዚህ መፅሐፍ
የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁት እና ከሰማሁት ከ 1896 - 1922 ይሉናል ፀሀፊው አምኃ መርስዔ
የሃያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ምን ይመስላል ሚለውን እንየው በዚህ መፅሐፍ
የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁት እና ከሰማሁት ከ 1896 - 1922 ይሉናል ፀሀፊው አምኃ መርስዔ