ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ @mekele_university Channel on Telegram

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

@mekele_university


We provide information about Mekelle and Mekelle University

So keep tuned

for more info @MekelleCampus


www.mu.edu.et


@YeneCampusbot

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ (English)

Are you interested in learning more about Mekelle and Mekelle University? Look no further than the ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ Telegram channel! This channel is dedicated to providing valuable information about the city of Mekelle and the prestigious Mekelle University. Whether you are a current student, alumni, or simply curious about this renowned institution, our channel has something for everyone. Stay tuned for the latest updates, news, and events happening at Mekelle University. Join our community and connect with fellow Mekelle enthusiasts by following us on @MekelleCampus. For more information, visit our website at www.mu.edu.et. Don't miss out on the opportunity to stay informed and engaged with all things Mekelle and Mekelle University - join us on ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ today!

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

17 Jul, 21:03


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

05 Apr, 14:55


የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በኮሮና ቫይረስ ኮቪድ-19 ዙሪያ የሰጡትን መግለጫ በዚህ አጭር ቪድዮ መከታተል ትችላላችሁ። ቪድዮ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የተገኘ ነው።

🌍➦ @BiraBiroTube
📮 @BirabiroTubebot

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

15 Oct, 16:11


መቐለ ዩኒቨርስቲ #MekUniETH ከጥቅምት 14 ጀምሮ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ይቀበላል። እንደተለመደው አዲስ ተማሪዎቻችን በኹሓ አዲሱ ካምፓሳችን በፍቅር ለመቀበል ዝግጅታችን ጨርሰናል። ዝርዝር መረጃዎች በየወቅቱ እንገልፃለን።

Professor Kindeya G.hiwot

@MekelleCampus

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

10 Oct, 07:07


ብዙ ቤተሰቦቻችን ስለ መቀሌ ዩኒቨርስቲ መግቢያ እንድናጣራላችሁ በጠየቃችሁን መሰረት የጠየቅን ሲሆን የመረጃ ለውጥ እስካልተደረገ ድረስ መግቢያው በጥቅምት 4- 5 መወሰኑን ሰምተናል፡፡ ዩኒቨርስቲው በይፋ ሲያሳውቅም ተከታትለን የምናረጋግጥላችሁ ይሆናል፡፡

via ኤርሚ/TIKVAH-FAMILY

@MekelleCampus

ꜰᴏʀ ᴀʟʟ​ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ sᴛᴜᴅᴇɴᴛ​

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

09 Oct, 05:16


የተስተካከለ!

የ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት⬆️

ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያመሩ ተማሪዎች
I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ሁለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)

ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሰላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።

ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።

ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ሲጠሩ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ሲሆን ከላይ የተዘረዘሩት ቀናት ላይ የጊዜ ለውጥ ካለም ለውጡን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Via #ETV
@MekelleCampus

ꜰᴏʀ ᴀʟʟ​ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ sᴛᴜᴅᴇɴᴛ​

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

07 Oct, 17:06


​​Mekelle University

አሜሪካ ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ በምታደርገው ድጋፍ ዙሪያ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ማይክል ራይነር ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር ተወያዩ። በዚሁ ወቅት የመቐሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት ሀገሪቱ ለዩኒቨርሲቲው እያደረገች ላለችው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። በተጨማሪም  በቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ምክክር አድርገዋል። በውይይቱ ላይ የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳም ተሳትፍዋል።

Via #FBC

ማስተካከያ!

ዛሬ የአሜሪካ Ambassador Micheal Raynor በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የነበራቸው አጭር ቆይታ ዋና አጀንዳ በኢትዮ ኤርትራ የሰላም ስምምነት ሂደት ዙርያ ያሉትን ተግዳሮቶች በሚመለከት የባለሙያዎች እይታን ለመስማት ነበር። ፕሮፌሰር ክንደያ እና የፖለቲካ ምሁሩ መረሳ ፀሃየ በጉዳዩ ለአምባሳደሩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ከአምባሳደሩ ጋር በተገኙት የፖለቲካ አማካሪያቸው ጥሪ አቶ ጌታቸው ረዳ ስብሰባው ላይ ተገኝተው በጉዳዩ ዙርያ የትግራይ መንግስት እና ህዝብ ሃሳብ ገልፀዋል፣ ለጥያቄዎቹም መልስ ሰጥተዋል! ከዚህ ስብሰባ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ሚድያዎች እየተዘገቡ ያሉት ሌሎች ዜናዎች ስህተት መሆናቸውን እንገልፃለን!

Via @MekelleCampus

ꜰᴏʀ ᴀʟʟ​ ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

07 Oct, 17:06


All list of Universities in Ethiopia and their official website

1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY AASTU http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University ASTU WEBSITE
3 Addis Ababa University AAU http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University AGU http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University AU http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University AMU http://www.amu.edu.et/
7 Arsi University ARU https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY ASU http://www.asu.edu.et/
9 Axum University AXU http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University BDU http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY BU http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY BHU http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY DKU http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University DBU http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University DMU http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY DBTU http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY DeDU http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University DU http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University DDU http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University GMU http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University GU http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University HRU http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University HWU http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY IU http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University JGU https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University JU https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY JNU http://www.jnu.et/
28 Kebri Dehar University KDU http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University KMU http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University MWU http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University MU http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY MAU http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY MEU http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University MTU http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum OBU http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY RU http://www.rayu.org/
37 Selale University SLU http://www.seu.edu.et
38 Semera University SU https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY WCU http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY WKU http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY WRU http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University WSU http://www.wsu.edu.et
43 Woldiya University WDU http://www.fh2web.academia.edu
44 Wollega University WU
www.wollegauniversity.edu.et
45 Wollo University WOU http://www.wollo.academia.edu



ꜰᴏʀ ᴀʟʟ​ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ sᴛᴜᴅᴇɴᴛ​

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

07 Oct, 07:25


የ 30 ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀናቶች ( ሌሎች የጠራበትን ቀን ነባር ተማሪዎች በ @MekelleCampus ላይ ላኩልን)

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

2. ጅማ ዩኒቨርስቲ :-...........

3. ጎንደር ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 6-7

4. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 3-4

5. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 26-30

6. መቋለ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

7. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 3-4

8. ወሎ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

9. አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-29

10. ወልድያ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-29

11. ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 26-29

12. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

13. አምቦ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 17-18

14. መቱ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-30

15. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 3-4

16. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

17. ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ : ጥቅምት 3-5

18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 10-11

19. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ :- አላሳወቀም

20. ዋጫሞ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-29

21. መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 3-4

22. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-29

23. አርሲ ዩኒቨርስቲ :- ጥቅምት 13-14

24. አዳማ ዩኒቨርስቲ :- መስከረም 28-29

25. አክሱም ዩኒቨርስቲ :-አልተራም

26.ሚዛን ቴፒ:- ጥቅምት 3-4
ሚዛን ካምፓስ :- መስከረም 30- ጥቅምት 1

27. ጅንካ ዩኒቨርስቲ:- ጥቅምት 13-14

28. ዲላ ዩኒቨርስቲ :- አልጠራም

የተሳሳተ ወይም የሚቀየር ካለ እናሳውቃችኋለን

ምንም ሳታይ ዝም ብለህ
#Share #Share አድርገው 😡😝😝

@Mekele_University

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

06 Oct, 18:29


🏢 መቐለ ዩኒቨርስቲ 🏢

ከ6000 በላይ የ2012 ዓም አዲስ ተማሪዎች በአዲስ ኩሓ መለስ ዜናዊ ካምፖስ ተቀብሎ ለማስተማር ቅድመ ዝግጅቱ አጠናቆ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ::

አዲስ ተማሪዎች በቅርብ ቀን የሚገቡ ሲሆን ከአከባቢ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅቶች በመከናወን ላይ ይገኛል::

በዚህ መሰረት አዲስ ተማሪዎች በሚገለፅላቸው ግዜ ብቻ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አሟልተው እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን ::

በተጨማሪ ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 12 ጀምሮ በመማር ማስተማር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል::

We really care!

መቐለ ዩኒቨርስቲ
@Mekele_University

ꜰᴏʀ ᴀʟʟ​ ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

06 Oct, 18:18


Mekelle University

መገኛ፡ መቀሌ
የአየር ሁኔታ፡ እስከ የካቲት መካከለኛ ብርድ በጥዋቱ ክፍል ያለ ሲሆን አመሻሽ ላይ ትንሽ ነፋስ ነገር አለው ይበርዳልም ያው ሙቀት ሚባል ነገር አያስቸግርም ቢባል ይሻላል።ግንቦት አካባቢ ግን ሙቀት ይኖራል።በተለይ engineering,comptional&agri ሚደርሳችሁ ተማሪዎች ግቢያቹ ነፋሻማ ና ብርድም ጭምር ስላለው ሹራብ ነገር ያስፈልጋቹሃል።

በውስጡ ያሉት ግቢዎች፡ አምስት ሲሆኑ እነሱም

🏣 እንዳየሱስ(ኣሪድ) ዋናው ግቢ ሲሆን በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ
🌱 Engineering science
🌱 Comptional science
🌱 Agricultural science
🌱 Some social dep'ts(like hotel and managment)

🔔Software engineering መማር ለምትፈልጉ pre engineering ሳትማሩ entrance resulታቹህ ከ450 በላይ ከሆነ join ማድረግ ትችላላቹ።(450 ያለፉት አመታት ነው ዘንድሮ ምናልባት ሊቀንስ or or)

የ ARCHITECT AND URBAN PLANNING ትምርቶችም pre engineering ሳትማሩ በቅድመ ፈተና መቀላቀል ትችላላችሁ።
በነገራቹህ ላይ ግቢው የሚገኘው ከተማው መግቢያ አከባቢ በመሆኑ መናሀሪያ ድረስ መሄድ አይጠበቅባችሁም ግቢ በር ላይ መውረድ ይቻላል።
🏣 ዓይደር ግቢ የhuman health ነክ
Like
medicine
Health oficcer
Dental medicine
Anstesia etc...ይሰጣሉ።

🏣 ዓዲ ሓቂ ግቢ-የsocial science ግቢ ነው። በውስጥ ያሉ የትምህርት መስኮች
law
Economics
Management
Accounting etc... ናቸው

🏣 ዓዲ ሓውሲ ግቢ-የእንስሳት ህክምና ክፍል ትምርት ሚሰጥበት ግቢ ነው።
Like
🔱veternary medicine
🔱Veternary science etc...

🏣 ኣይናለም ግቢ
ይሀኛው ግቢ like ASTU & AASTU መግቢያ ፈተና ያለው ሲሆን በውስጡም computer , IT, electrucal & chemical
ያሉትን ያቀፈ ሲሆን የፈተናው ምዝገባ በቲቪ ማስታወቂያ ይነገራል እናም በደምብ ተከታተሉ በተለይ በcomputer ዙሪያ ትምርት ለምትፈልጉ ተማሪዎች አሪፍ ግቢ ነው መግቢያ ፈተናውም ቀለል ነው።
How was price of food

የምግቧን ነገር አጠይቁኝ ዋው ነው ፤ ግቢ ዉስጥ የሚፈልጉትን ኣይነት ምግብ በተመጣጣኝ ዋጋ በሚገራርሙ restaurantኦች ያገኛሉ።
🔥ሽሮ ፣በየኣይነት ፣ፓስታ በስጎ ወይም በአትክልት፣ በአንቁላል፣ ፍርፍር/ስልስ ምናምን ከ12-25ብር ብቻ ፨

ሳንድዊች ፡ በርገር ፡ቺፕስ፡ ዶናት፡ቦንቦሊኖ፡ኬክ ምናምንም እንደዚሁ በማይታመን ዋጋ ይገኛሉ

ምንችት፡ጥብስ፡ጥብስ ፍርፍር ቀይወጥ ምናምን ደግሞ ከ25-30ብር

ሻይ-2ብር
ቡና-5ብር
ለስላሳ-10ብር

አንዳንድ ሸቀጦች ካስፈለጓቹህም ፀዳ ያሉ supermarketኦች አሉ።

ከተማም ቢሆን ምርጥ ምርጥ ምግብ ቤቶች አሉ የግቢ ተማሪዎች ብቻ ሚጠቀሙባቸው ያው ከሌሎቹ በጣም ቅናሽ ናቸው በደምብ ፈታ ትላላቹ።
የግቢው ካፌ ዝርዝር ምግብ ከፈለጋቹ ካፌ ምንሼ ሚል app Download ኣርጋቹ ማየት ትችላላቹ።
ትንሽ ለአዲስ ተማሪዎች አስቸጋሪ የሚሆነው የውሃው ነገር ነው፤ ውሃውን እስከምትለምዱት ድረስ 20L packed water በ75 ብር ገዝታቹህ ተጠቀሙ ።
ፀጉራችሁንም ስትታጠቡ ሻምፖ ነገር ብትጠቀሙ አሪፍ ነው ፀጉራቹህ እንዳይሰባበርና እንዳይነቃቀል፥ በተለይ ለሴቶች ፀጉራችሁን ስለምትሳሱለት 😂


መቐለ መነሃሪያ እንደገባቹህ service ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል የትምህርት ክፍላችሁን( department) አየተናገራቹ ወደየግቢያቹህ ይወስዷቿሃል ግቢ ስትደርሱም ሚገርም አቀባበል ይጠብቃቹሃል። በተጨማሪም ከተለያዩ ክበባት የተውጣጡ ተማሪዎች ዶርም ይወስዷቿል።እናም ብዙ አትቸገሩም፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Welcom fresh sts. ....
For more info. Just visit The website
www.MU.edu.et


ቸው
#share #share #share
@Mekele_University
@Mekele_University

ᴍᴇᴋᴇʟʟᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀsɪᴛʏ

27 Nov, 05:58


Channel created