آخرین پست‌های [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] (@letusfearallah) در تلگرام

پست‌های تلگرام [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
5,449 مشترک
995 عکس
547 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 10.03.2025 07:28

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] در تلگرام

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Mar, 21:10

251

ትናትና ነበር አለፈ ዛሬ ሌላ ቀን ነው

ካለፈው ተምረሽ ራስሽን ለማሻሻል ተነሽ ተሰበርሽና እዛው ትቀሪያለሽ ማለት አደለም እዳውም ፈተና ያጠነክርሻል ሁሉም ነገር ውሸት እደሆነ ይገባሻል ሁሌም በአላማሽ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጊ ይረዳሻል እናማ በአድስ ተስፋ በአድስ ጥንካሬ ተነሽ አብሽሪ

t.me/LetusfearAllah/7348
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Mar, 14:26

304

🤲 ዱዓችን ተቀባትነት የሚያገኝበት ቦታ እና ሰዓት እንድሁም ዱዓ ከማድረጋችን በፊት ማሟላት ያለባቸው ነገሮች ተነስተዋል።

መጨረሻም ላይ ኢብኑል ቀይም መስፈርቶቹን ከጠቀሱ ብኃላ «በዚህ አይነት ሁኔታ የተደረገ ዱዓ በፍፁም ሊመለስ አይችልም!» ይላሉ።

-ከ ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ኪታብ የተወሰደ-
🎙ወንድም አቡ ሱፍያን
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Mar, 06:17

282

سورة الكهف

القارئ الشيخ: عبد الرحيم أحمد عابد

•••━══❁✿❁══━•••
t.me/LetusfearAllah/7344
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Mar, 01:23

286

🎧فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ🎧

▫️ القارئ
#عبدالله_القرافي

•••━══❁✿❁══━•••
t.me/LetusfearAllah/7343
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Mar, 01:19

253

الليلة 7 | رمضان

الجزء السابع من المصحف الشريف

مـن ⇦121 📖المائدة ۝ 82
إلى ⇦141 📖الأنعام ۝ 110


🎙القارئ : صلاح بو خاطر

•••━══❁✿❁══━•••
t.me/LetusfearAllah/7341
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

12 Feb, 10:47

150

የሴቶችን ድካም ያቀለለ ብስራት !!

ለተለያዩ ዝግጅቶችና ድግሶች በፍጥነት የሚደርስ!

🍽 ሐላል ተደርጎ ተጣጥቦ የታሸገ ፣ የተገነጣጠለ : የተበለተ ለሙስሊሞች የዶሮ ስጋ !

◍ለሰርግ(ለሙሽራ)
◍ለማፍጥሪያና ለማሰሪያ
◍ለቤት ዝግጅቶች
◍ለአራስ (ለዘመድ) ጥየቃ
◍ለምርቃት .....ለተለያዩ አስቸኳይ ጉዳዮች !



🏡 ለካፌዎችና ለሬስቶራንት
ለሱፐር ማርኬቶች....በብዛት በልዩ ቅናሽ ካሉበት እናደርሳለን ።

📞0954267819
📞
0960740937

🌎 ደሴና አአካባቢዋ ላይ !

https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

11 Feb, 13:44

219

ለወንድሞቼ ጠቃሚ ምክር


1. አላህን መፍራት (ተቅዋ) እና በትዳር ውስጥ ያለውን ኃላፊነት መገንዘብ

•  ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ትዳር የአላህ ውዴታ የሚገኝበት ትልቅ አጋጣሚ ነው። ባል ሚስቱን በአግባቡ በመያዝ፣ በመንከባከብ እና በመደገፍ አላህን ሊፈራ ይገባል።" (ፈታዋ ኑር ዐለ ደርብ)

•  በቁርኣን ላይ አላህ እንዲህ ይላል: "ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች ናቸው አላህ አንዳቸውን ከአንዳቸው ስላበለጠና ከገንዘባቸውም ስላወጡ፡፡ ስለዚህ መልካሞቹ ሴቶች ታዛዦች ናቸው፡፡ አላህ ባስጠበቃቸው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡"

•  ተቅዋን መሠረት ያደረገ ትዳር ለመገንባት ቁርኣንን በደንብ መረዳትና ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል። ባል ሚስቱን በአክብሮትና በርህራሄ በመያዝ የአላህን ውዴታ ለማግኘት መጣር አለበት።

2. ለሚስት መልካም መዋል እና ፍቅርን መግለጽ

•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "ከናንተ መካከል በላጩ ለቤተሰቡ በላጭ የሆነ ነው፤ እኔም ለቤተሰቤ በላጫችሁ ነኝ።" (ቲርሚዚ)
•  ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ለሚስትህ ያለህን ፍቅር መግለጽ ከሱና ነው፤ ይህ በትዳር ሕይወት ውስጥ ደስታን ይጨምራል።"

•  ለሚስትሽ ያለህን ፍቅር በቃልም በተግባርም ግለጽ። ስጦታዎችን ስጣት፣ አመስግናት፣ አብራችሁ ጊዜ አሳልፉ፣ እሷን እንደምታደንቃት በተግባር አሳያት።

3. በትዕግስትና በዲፕሎማሲ አለመግባባቶችን መፍታት

•  ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "በትዳር ውስጥ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ በቁጣ ሳይሆን በውይይትና በመግባባት መፍታት ያስፈልጋል። በትዕግስትና በዲፕሎማሲ መስራት የትዳርን ሰላም ይጠብቃል።"
•  አላህ በቁረአን ላይ እንዲህ ይላል: "ሴት ከባሏ በዓመፅ ወይም በመዞር ብትፈራ፣ በሁለቱ መካከል እርቅን ቢፈጥሩ በነሱ ላይ ኃጢአት የለባቸውም፡፡ እርቅ በላጭ ነው፡፡"

•  አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ ቁጣን አስወግድ። በረጋ መንፈስ ሚስትህን አዳምጣት፣ ስሜቷን ለመረዳት ሞክር፣ ምክንያታዊ መፍትሄዎችን ፈልጉ። የቤተሰብን ሰላም ለማስጠበቅ ትዕግስት ቁልፍ ነው።

4. በጋራ ኢስላማዊ እውቀትን መፈለግ

•  ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ባልና ሚስት ቁርኣንን በመማር፣ ሐዲሶችን በማጥናትና ኢስላማዊ እውቀትን በመጨመር ትዳራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ።"
•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "እውቀትን መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።" (ኢብኑ ማጃህ)

•  አብራችሁ ቁርኣንን ተማሩ፣ ሐዲሶችን አንብቡ፣ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ተከታተሉ። ይህ በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ በጎ ተጽዕኖ ከመፍጠሩም በላይ በትዳራችሁ ውስጥ መግባባትን ይጨምራል።

5. ለቤተሰብ ጊዜ መስጠት እና ልጆችን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር ማሳደግ

•  ሸይኽ ሙሐመድ አል-.. (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ልጆችን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር ማሳደግ የወላጆች ትልቅ ኃላፊነት ነው። ልጆቻችሁን ቁርኣንን እንዲያነቡ፣ ሶላትን እንዲሰግዱና መልካም ስነምግባር እንዲላበሱ አስተምሯቸው።

•   ለልጆቻችሁ ጊዜ ስጡ፣ አብራችሁ ተጫወቱ፣ ተዝናኑ፣ ምከሯቸው። በኢስላማዊ እሴቶች ላይ ተመስርታችሁ ልጆቻችሁን ማሳደግ ለዱንያም ለአኺራ የሚጠቅም ትልቅ ትውልድ ፍጠሩ።

እነዚህን ምክሮች ተግባራዊ በማድረግ ትዳራችሁን የበለጠ ደስተኛና የተሳካ ማድረግ ትችላላችሁ። አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ!

ይቀጥላል ....?

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ሸር በማድረግ ለወንድሞቼ አድርሱልኝ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

11 Feb, 13:14

210

~እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን

https://t.me/LetusfearAllah/7190
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

11 Feb, 11:01

244

~~

ድክመትሽን ለአላህ ለመናገር አትፍሪ ምክንያቱም ጠንካራ ጎበዝ እንድትሆኚ የሚያደርግሽ ብቸኛው  ፈጣሪሽ ናውና
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

11 Feb, 10:52

455

አላህ እኮ የባሪያውን ልብ አይሰብርም ወደ ራሱ ሊያስጠጋው ቢፈልግ እንጂ

https://t.me/LetusfearAllah/7187