Latest Posts from ለሙስሊሟ እህቴ (@lemuslimuaehte) on Telegram

ለሙስሊሟ እህቴ Telegram Posts

ለሙስሊሟ እህቴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
بسم الله الرحمن الرحيم
በቻናላችን
ዲናዊ እውቀቶች
ስለሒጃብ ማብሪራያዎች
ስለ ትዳር ምክሮች



እናንተን ያዝናናል ያስተምራል የምንላቸው
በአላህ ፍቃድ ለናንተ እናደርሳለን።

ከናንተ ሚጠበቀው join ማረግ ነው።
@lemuslimuaehte

for any comment 👇
@fitayebot
3,409 Subscribers
1,032 Photos
199 Videos
Last Updated 01.03.2025 09:45

The latest content shared by ለሙስሊሟ እህቴ on Telegram


🛑👉ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በሰው ልጆች ላይ ሀሳብ ጭንቀትና ሀዘን የሚከሰቱት በሁለት አቅጣጫዎች ነው።

) ለዱንያ በመስገብገብና ለሷም በመጓጓት ሲሆን
➋) መልካም ስራ ከመስራትና አላህን ከመታዘዝ ማጓደል (ወደኋላ በማለት) ናቸው።


📚 عدة الصابرين : ( ٢٥٦)
~

የሴት ልጅ አለባበስ የአባቷን መልካም አስተዳደግ፣ የወንድሟን ቅናትና የባሏን ወንድነት ነው የሚገልፀው። ለዚህ ነው ለመርየም እንዲህ ያሏት « አንቺ የሐሩን እህት ሆይ: አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም እናትሽም ሴተኛ አዳሪ አልነበረቺም» !!

#تلاوة..

سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب..

‏مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

ሞትኮ ረፍት አይደለም መሰለን እንጂ!  ወላሂ ከዱንያ በላይ ጭንቀት ያለው ከሞትን በኋላ ነው።!

ቤተሰቦቻችን ጀናዛችንን ይዘው በዙርያችን እያለቀሱ ሲሸኙን እኛ እየተደሰትን እንድንሄድ ስንቅ እንያዝ።! ከስንቆች ሁሉ ስንቅ አላህን እንፍራ ነው! አላህን መፍራት ማለት የከለከለውን መከልከል ያዘዘውን መስራት ማለት ነው።

ረመዳን 50 ቀን ቀረው

ያአላህ የጊዜው ፍጥነት አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ፆማቸውን ከሚቀበላቸውም ያድርገን 🤲🤲

ቀዳ ያለባቹህ እህቶች ከአሁኑ መፆም ብትጀምሩ ባረከላሁ ፊኩም

t.me/HijabNewWebta

ያልተፈተነ አያልፍም !!
አንዳንዴ ...ለማወቅ መጎዳት፣ለማደግ መውደቅ፣ለማገኘት መሸነፍ ይኖርብሻል! ምክናያቱም... የህይወትን ትልቁን ትምህርት የምታገኚው በህመም ውስጥ ነው።

#ዉድዋ_እህቴ በሙቀት ሳይሆን በእዉቀት ላይ ሆነሽ ለመንቀሳቀስ ሞክሪ ።
የሚያስከብርሽ ስያሜሽ ብቻ ሳይሆን ተግባርሽም ጭምር ነዉ።
ስያሜ ካለ ተግባር ፋይዳ አይኖረዉም።
ከነፈሰዉ ጋር መንፈስ መዘዙ የከፋ ነዉ። እዉቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀድማል!!

"የከሰረ ሰው ማለት አላህ ወንጀሉን
አይምርልኝም ብሎ የሚጠራጠር ነው::"
አላህ መሀሪ አዛኝ ጌታ ነዉ!
#አልሀምዱሊላህ

امرأة تسأل شيخ: هل النـقاب فرض؟
ኒቃብ ፈርድ ነው ብላ አንድት ሴት አንድን ሸይኽ ጠየቀችው።

أجابها الشيخ: النقاب فرض على ثـلاثـة فقط.

ሸይኹም ኒቃብ በሦስት ሰዎች ላይ ብቻ ፈርድ ነው ብሎ እንዲህ ሲል መለሱላት፡

( ياأيها النبي قل لأزواجك... وبـناتـك... ونـسـاء المؤمنين... يدنين عليهن مـن جلابيبهن ذلك أدنى أن يعرفن فلا يؤذين).

«አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶችህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡…»

[አል-አሕዛብ: 59]

فإن كنت ترين نفسك بين هؤلاء الثلاثة فهنيئا لك النداء والشرف
ስለዚህ ራስሽን ከነዚህ ከሦስቱ መካከል (ሚስት፣ ሴት ልጅ፣ አማኝ ሴት ሆነሽ) ካገኘሽው፤ ለዚህ ጥሪና ልቅና ስለታደልሽ እንኳን ደስ አለሽ።

اثبتي فإنك علي الحق

~እንግዳ የሚበዛበት ቤት አላህ የሚወደው ቤት ነው ይላሉ።ለትንሽ ትልቁ ልድሃ ሀብታም ሚከፈትን ቤት የሰዉም ሆነ  የመላኢካ ዱዓ አይለየዉም። የአላህ ችሮታም አይጎድልበትም።እንግዳ እቤት ሲገባ በረከትና የአላህ እዝነት አብሮት ይገባል።እንግዳው ብዙ ችሮታዎችን ይዞ ይመጣል፣ ወንጀልም አጥቦ ይሄዳል።«በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳዉን  ያክብር።» ብለዋል የአላህ መልዕክተኛ ﷺ―
=t.me/AbuSufiyan_Albenan