👉 ውይይት የተደረገባቸው አጀንዳዎች:-
1ኛ, የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ሰሚስተር የውጤት ትንተና
2ኛ, በ2017 ዓ.ም የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ ሰነድ
3ኛ, በ2017 ዓ.ም የተሰሩ ጥናት እና ምርምሮች ፅብረቃ
4ኛ.በአጥጋቢ የመማር ብቃት /MLC/ አፈፃፀም ናቸው።
👉 ውይይታችን በቀጣይ ወራት የመማር ማስተማር ስራችን ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ-ምግባር በላቀ ደረጃ ማሻሻል እንደሚጠበቅብን በመግባባት አጠናቀናል።