Neueste Beiträge von INLINE MODELING Agency 👣ART🎭 institute & CASTING 🎬 🇪🇹 (@inline_modeling_academy_and_cast) auf Telegram

INLINE MODELING Agency 👣ART🎭 institute & CASTING 🎬 🇪🇹 Telegram-Beiträge

INLINE MODELING Agency 👣ART🎭 institute & CASTING 🎬 🇪🇹
ኢን ላይን ሞዴሊንግ👣 እና የስነ ጥበብ ማሰልጠኛ 🎭 እና ካስት🎬
🔸️ የ3 ወር እና የ6 ወር የስልጠና ጊዜ
አድራሻ 📌 @4ኪሎ(ከቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ ተስኒም ህንፃ 5ኛ ላይ )
ለበለጠ መረጃ✆0911805574 /0912476020 /
2,351 Abonnenten
2,198 Fotos
243 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 11:30

Der neueste Inhalt, der von INLINE MODELING Agency 👣ART🎭 institute & CASTING 🎬 🇪🇹 auf Telegram geteilt wurde.


Dm @Seefun5GADE

DM @Seefun5

የተዋናይ ምልመላ - Casting Call
5 Episode Miniseries
Man - age 45
Female - age 30

ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቅመው
ፊት ለፊት ከወገብ በላይ የሆነ ፎቶ ይላኩ።

@theatrenerd

Club hosting mesrat mtfelgu setoch
Edme ke 24<
Telegram lay
Photo
Edme
Address
Slk lakuln +251934481815

Experience yalew sew kidmiya ysetewal

INLINE MODELING Agency 👣ART🎭 institute & CASTING 🎬 🇪🇹 pinned «Urgent Yesraw aynet  #HOST (wellcomer) Ye 2we contract Seat yetewat shift (2:00_8:00)ena yekeseat shift(8:00_4:00service ale ) Payment 5000birr per month , techemari service charge  ale Location BOLE mifelgew ( 5 set modeloch , communication lay arif yehonu …»

Urgent
Yesraw aynet  #HOST (wellcomer)
Ye 2we contract
Seat yetewat shift (2:00_8:00)ena yekeseat shift(8:00_4:00service ale )
Payment 5000birr per month , techemari service charge  ale
Location BOLE
mifelgew ( 5 set modeloch , communication lay arif yehonu  , snemgabar ena time management yalachew , wellcoming experience yalachu more temerach edthonu yadergachwal )

Mesrar mtfelgu lijoch mulu sm , adrasha , slk , photo laku  @Seefun19  eske  April 23 dres .

ለሁለት የተለያዩ አዲስ  application ላይ የሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፅ  ላይ አፕሊኬሽኑን ለማስተዋወቅ ለሚሰራዉ ፕሮጀክት መስራት ምትፈልጉ ፎቶ ሞዴሎች እና ተዋናዮች መሳተፍ ትችላላቹ ፡፡ (ሴቶችም / ወንዶችም)
    እድሜ ከ21 በላይ
    ሙሉ ስም
    ስልክ
    እድሜ
     አድራሻ
ላኩልን @Seefun1905

urgent

    ታዋቂ ኤቨንት  ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ሞያተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት እና በፍሪላንስ ማሰራት ይፈልጋል

የስራ አይነት: -

  1, የሽያጭ ሰራተኛ
👉ብዛት:- አምስት
👉ልምድ ያላቸው ቅድሚያ ያገኛሉ
👉ፆታ :- አይለይም

  2, ፀሀፊ
👉ብዛት አንድ
👉ፆታ ሴት
👉ልምድ ያላት እና የመኖሪያ አድራሻዋ ለቦሌ ቅርብ የሆየ

  3, አሲስታንት ኤቨንት ኮርዲኔተር
👉ብዛት አንድ
👉ፆታ አይለይም
👉ከኤቨንት ጋር ተያያዥ ልምድ ያለው ፈጣን ቀልጣፋ

  4, ቪዲዮ ኤዲተር
👉ብዛት አንድ
👉ፆታ ወንድ
👉ክሬቲቭ እና በፍጥነት ስራወችን ማስረከብ የሚችል

  5,ሶሻል ሚዲያ ማናጀር
👉ብዛት አንድ
👉ፆታ አይለይም
👉የስራ ልምድ አንድ አመት እና ከዛ በላይ


  5, ፎቶ ሞዴል
👉ብዛት ሰባት... አምስት ሴት ሶስት ወንድ
👉 ሴት እድሜ ከ 18- 25

  NB

ተሳታፊዎች አጭሩ የተፃፈ ሲቪ እና የስራውን ዘርፍ በመጥቀስ ከታች በተቀመጠው ዩዘር
እስከ የካቲት 22 መላክ ይኖርባችኋል ::
 
@Samuesami


Join our channels
https://t.me/tawaqe
https://t.me/samjopromtionevents

For music clip we need 2female , 2 male model
+251934481815 contact us

We need 5 female marketer for big Event @seefun19