〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✔️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስቶችን አላስገባም ብሎ ከበር አቁሟቸው ነበር። ታዲያ፥ ሙሉ ተማሪው እነርሱ ካልገቡ እኛም አንገባም ብሎ በር ላይ በመቆም ድጋፉን ያሳየ ሲሆን ይህን የተመለከቱት የግቢ አመራሮች አማራጭ በማጣታቸው ኒቃቢስቶቹ እስከ ኒቃባቸው ገብተዋል።
☑️ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ይህንን መልዕክት አስተላልፈዋል። ክብር ከበር ተጥሎ አይገባም። ሙስሊምም ተማሪም ተሁኖ መኖርም መማርም ይቻላል። እኛ ሙስሊም ተማሪዎች ነን! ትግሉ ይቀጥላል!
ፍትሕ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች!