Canal ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ @historicalheromedia no Telegram

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ
በዩትዩብ ቻናላችን ሰብስክራይብ ያድርጉ
👉https://www.youtube.com/@Historicalheromedia
ጥቆማ ለመስጠት
👇👇👇
@ethiotemsaletbot
6,409 Inscritos
1,411 Fotos
138 Vídeos
Última Atualização 11.03.2025 07:48

Canais Semelhantes

Anchor Media
12,364 Inscritos
Zeraf Books
8,961 Inscritos

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ: ታሪካዊ ዝርዝር መረጃዎች እና ዝርዝር ጂአንዎች

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ በዩትዩብ ቻናል የታሪክ ዝርዝር ጂአንዎችን እና ሚድያ ዝርዝር ይዞታን ይያዣል። የሚድያ ዘዴዎች በድምፅ እና በምርጥ ዝርዝር ይዞታ አንዱ በግልጽ የሚሆን በሃይማኖታችን ላይ የተወካዩ ድምፅ እንዲደርስ ይሁን። በዚህ አርክተመር የሚሰጥ የታሪክ ምንጭ ይኖራል።

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ ምን ይህ ማለት ነው?

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ የሚለው በዩትዩብ ቻናል የታሪክ ዝርዝር እና ምንጭዎችን የሚያካባበር እንዲሆን ይታይ የታሪክ ተቀባይ እንደነበር ያስረዳል።

ይህ ሚድያ ጉባኤዎች ይዞታን ይበለይ በታሪካዊ ጥሩ ዝርዝር መቀመጥያው ሲሆን በኤችሬር እንዲሁም በድምፅ ትምህርታዊ ይሆን ይታይ።

ከዚህ ቻናል ምንድነው የእውቀት ዝርዝሮች?

ከኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ የተለመደ ዝርዝር ጂአንዎች ታሪክ ያካተቱ ምንድነው እንዲሁም ውድድር እና ዝርዝር መረጃ ይዘዋል።

በዚህ እንደመጣበት ምን ይህ እንደተለመደ ምስልጣ ዝርዝር ይሆን ይታይ ወይም ዝርዝር የእውቀት ዝርዝሮች ነኝ።

እንደምን ይችላሉዋ ይህን ሚድያ ማግኘት?

ይህን ሚድያ ለማግኘት በዩትዩብ ቻናል ይገባል። ወይም እንዲደርስ በቀጣይ ይዲገባል።

ከዚህ ቻናል መረጃዎች ወላጅ ዝርዝር ይታይ ይሆን ይህ ቀረበለዋ ያሳይ በአሁን መረጃ ይኖርበት ሚድያ ይታይ።

የሚድያ የዝርዝር ጂአንዎችን ምን ይወዳድሩ?

የሚዲያ ዝርዝር ጂአንዎችን ከታሪክ ዝርዝር መረጃ ይዘዋይ እንዲሁም የሚዲያ የታሪኵ እንዲሆን ይታይል።

እነዚህ ጂአንዎች የታሪክ አካባቢ ወቅታዊ ዝርዝር ይኖራሉ። በይዘት እንዲሁም ስምት ይታይ ካለው ቅድሚያ ይታይ።

ምን እንዴት ሚድያ ይቻላሉ?

ሚድያ ይቻል ወደወንዳ የሚለው ፈጣን ምሳሌ ይሆን ይቻላል ይህ ማለት ነው።

ይህ ሚድያ ይህ ወስኪ ይተወን ወላጅ ይታይል ይችላሉ ይምታውሉ ነበር ይለዋይታ ይታይ።

Canal ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ no Telegram

ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ የዩትዩብ ቻናላችን ሰብስክራይብ አድርገህ በተከታዮች ላይ መሳሪያዎችን እና የዚህ ወቅታዊ አድራጊዎን ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚህ በኩል የፊልም አልበም እና ህዝብ መሆናቸውን በተለያዩ ማስተዳደሪያዎች የሚፈልጉትን የሳይንስ ተማሪዎች ይምረጡ፡፡ ይህ ሚድያ፣ በመስጠት እንዲሁም መሰራት እንዲሆን ነው፡፡ ምንድን ነው እንዴት ማንኛውም መረጃን በዩትዩብ ቻናላችን ሰብስክራይብ ላይ እንደሚገኙ ፅሁፎችን ለማግኘት እና እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚችሉ ሰፊው ነው፡፡ የሚለውን መረጅ፣ መልእክት እና መነሻውን እንዴት ለጥበብ እና ትክክለኛ አገልግሎችን ለመመልከት አስተያየት እንዲሰጡ እንደሚያጨምር፣ ሊከናወን ያስፈልገዋል፡፡

Últimas Postagens de ኢትዮ ተምሳሌት ሚድያ

Post image

💚💛ሰበር ዜና‼️

ጀግኖቹ በሸዋ ቀጠና የሚንቀሳቀሱት የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር የነበልባል ብርጌድ  በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ዋና ጦር አዛዥነት በምክትል ለኦፕሬሽናል ምክትል ጦር አዛዥ አስር አለቃ ሸዋቀና ኦርጌሳ የሚመሩት የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ ከሺ አለቃ ሁለት በጋራ በመሆን በባለገድሎቹ በሃምሳ አለቃ መክት ዋና ሺአለቃ መሪና በምክትል የሺአለቃዋ መሪ እምሽ በጋሻው በተጠና መልኩ ከሺ አለቃ ሁለት እና የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ በጥምረት ለልዩ ኦፕሬሽን ወደ አረርቲ ከተማ የተላኩት ክንደ ብርቶቹ እንደ ረመጥ እሳት ጠላትን የሚገላምጡት የሸዋዎቹ ቆንጅዬዎች የአባቶቻችን የእምዬ ሚኒሊክ ግርፎች የካቲት ወር መሰናበቻ በቀን 30/6/2017ዓ.ም ከምሽቱ 3:20 ገደማ መሀል አረርቲ ከተማ አዲሱ ከብት ተራ አካባቢ ለቅኝት የወጣው የአብይ ወንበዴ አማራ ጠሉ ስመ መከላከያ ሰራዊት ላይ እሳቶቹ የነበልባል ብርጌድ አራት ፋኖች በከፈቱት ተኩስ የአገዛዙ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው በነፍጣቸው ጠላትን በሚያበራዩት የሸዋ ፈርጦች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።

ቀጫጭኖቹ ፋኖች እስከወዲያኛው ከዚህ ምድር ከሸኟቸው የአብይ ወንበር ጠባቂዎች ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው አምስት ክላሽ ኮቭ እና አንድ መገናኛ ሬድዮ ማርከው ግዳጃቸውን በተገቢ መንገድ ፈፅመው ወደ ሰላም ቀጠና እየተገማሸሩ የወጡ መሆኑን የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አሳውቋል።

  ድል ለአማራ ፋኖ!!!
  ነፃነታችንን በተባበረ አማራዊ ክንዳችን።

ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት።

መረጃው/የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ነው።

      መጋቢት 1/7/2017ዓ.ም
         ነበልባሎቹ።

10 Mar, 18:05
779
Post image

💚💛ሰበር ዜና‼️

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በምዕራብ በለሳ ወራህላ ከተማ ዙሪያ ልዩ ቦታው ፈንጣ ሀዋሪያት ከሚባል ዛሬ መጋቢት 1/2017 ዓ/ም ከጥዋቱ  አራት ስዓት ጀምሮ የብልፀግናን ጥምር ወንበር  አስጠባቂ ሀይል ማለትም መከላከያ፣ አድማ በታኝ እና ሚኒሻን በተለመደው  የውጊያ ምት  ቁም ስቅሉን አያበሉት ለእነሱ ቀኑ ወር ያህል እረዝሞባቸው መውጫ ቀዳዳ አሳጥቷቸው ውሏል።

ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በለሳን  ሙሉ ለሙሉ ከአገዛዙ ለማፅዳት ዘመቻ  ከጀመረበት የካቲት 20 ጀምሮ ገጠሮችን ሙሉ ለሙሉ አስለቅቀን  አርባያ ከተማ እና ከመኪና መንገድ ብቻ ተወስኖ እንዲቀመጥ አድርገናል ሲል የክፍለጦሩ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ታድሎ ደሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ተናግሯል።

የአገዛዙ ሀይል በማንኛውም ስአትና ሁኔታ ፣ ቀንም ሆነ ለሊት ከጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር  የሚገጥመነን እርምጃ  አናውቅም በማለት እንቅስቃሴአቸውን ሁሉ በዙ 23 የታጀበ ቢያደርጉም ከጀግኖች ምት እና ሞት መዳን አልቻሉም ማንም እንደ ማያድናቸውም እያሳየናቸው እንገኛለን፣ በዛሬው ውጊያ ጠላት ዳግመኛ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበት  በሽንፈትና በውርደት ተመልሷል ብሏል።

ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ሰሞኑን በበለሳ ከመከላከያ፣ከአድማ ብተና፣ እንዲሁም የተለያየ ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ከአገዛዙ በግፍ የተባረሩ  በርካታ አዲስ ሀይሎች ወደ ክፍለ ጦራችን እየተቀላቀሉ ጉልበት እየሆኑን እንዲሁም ለአማራ ህዝብ ተጨማሪ ጥንካሬ በመሆን ከነባሩ ሀይል ጋር በቅንጅት እየተዋጉ ይገኛሉ።

የበለሳ ህዝብ ከጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጎን  በመሆን የብልፅግናን ስርዓት ከስሩ ነቅሎ ለመጣል ቆርጦ ተነስቶ አብሮ ተሰልፎ የህይወት ዋጋ እየከፈለ ይገኛል። መንግስትን ጎትተን ቤተ መንግስት አስገብተነው ዋጋችን እረስቶ አመድ አፋሽ አድርጎን በለሳን በማንኛውም ልማት ወደ ኋላ አስቀርቶን የሚኖረውን ስርዓት ከዚህ በላይ እንዲቀጥል አንፈቅድለትም በማለት ከፋኖ ጋር እየታገሉ  ያሉ አርሶ አደሮች እና ልጆቻቸው ቁጥር እጅግ ብዙ ናቸው። የደጃች ዳኛው ተሰማ ልጆች እንደ አያቶቻቸው  የህልውና ፣ የነፃነት  እና የፍትህ ተጋድሎ እያደረጉ ዳግመኛ  ታሪክ እየሰሩ ይገኛሉ።

ጠላት በአሁኑ ስአት ሀይሉን ተራራ ላይ እንደ ዝንጀሮ መንጋ ሰብስቦ በሞርተር እና ዲሽቃ ነብሱን ለማትረፍ እየጣረ በከፍተኛ የድረሱልን ጥሪ እየጮኸ ይገኛል።

ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጥቁር አስፓልትና ከተማ ዙሪያ  የማይለቀውን የአንባገነኑን ስርዓት እግር በእግር እየተከታተለ  እግሩን እያሳጠረለት፣ ቁጥሩን እየቀነሰለት፣ ሞራሉን እየሰበረው እንደሚገኝ ፋኖ ታድሎ ደሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

ከጎንደር ሰማይ ሰር ውጊያ እና ግዳጅ ላይ የሚገኘው ክፍለ ጦራችን በቅርቡ የጥይት ድምፃችን አባይ ማዶ አራት ኪሎ ጥግ   ለማድረግ ድርሻችን እና ግዴታችን እየተወጣን  እንገኛለን ሲል የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግ/ሀላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ  (ካስትሮ ) ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

© ኢትዮ 251 ሚዲያ

10 Mar, 18:04
766
Post image

💚💛የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጅቱን እያጠነከረ ይገኛል‼️

በአማራ ፋኖ ጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሥር የሚገኘው ሶማ ብርጌድ ከቀን 29/6/2017 - 01/07/2017 ዓ.ም ድረስ ልዩ ጉባኤ አድርጓል።

በጉባኤው የሶማ ብርጌድ አመራርና የሁሉም ሻለቃ ተወካይ አባላት፣የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች እንዲሁም የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ መኮንኖች ተሳታፊ ሆነዋል።

ሦስት(3) ተከታታይ ቀናትን በፈጀው ጉባኤ አጠቃላይ የብርጌዱ የሥራ አፈፃፀም በጥልቀት የተገመገመ ሲሆን ወቅታዊ የሕዝብ ጥያቄዎችና ፍላጎቶች በልኩ ተዳሰው ተለይተውበታል።

በመጨረሻም የብርጌድ አመራር እንደገና የማዋቀር (Reform) ሥራ በመሥራት እና ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በማሥቀመጥ ጉባኤው ተጠናቋል።

አዲስ የብርጌድ አመራሮች ዝርዝር፦
1. ሰብሳቢ - ፋኖ እርቂሁን ጫኔ
1.1. ም/ሰብሳቢ - ፋኖ አብርሃም አበበ
2. ጽ/ቤት ኃላፊ - ፋኖ ወንዴ የሺዋስ
3. ወታደራዊ አዛዥ - ፋኖ አሳምነው አንዳርጌ
3.1. ም/ወታደራዊ አዛዥ - ፋኖ ፋንታሁን አለማየሁ
4. ዘመቻ መሪ - ፋኖ ይከበር ኃይሉ
4.1. ም/ዘመቻ መሪ - ፋኖ ምናለ ተሜ
5. የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ - ዋና ሳጅን ይልቃል አስሬ
6. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ - ፋኖ መንበረ ልዑል
7. ሕዝብ ግንኙነት - ፋኖ ሙሉቀን ካሣ
8. የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ - ፋኖ ስማቸው ዘሩ
9. የሎጀስቲክስ ኃላፊ - ፋኒት ትዕግስት ጫንያለው
10. የሰው ሀብት - ፋኖ ሙሉቀን ግዛቸው
11. ኦርዲናንስ - ፋኖ ልየው ይበልጥ
12. መረጃና ደህንነት ........
13. ጤና ዘርፍ ኃላፊ - ፋኖ አስናቀ ደምሴ
14. ወታደራዊ አስተዳደር - ፋኖ መንበሩ ሹማቸው
15. ቀጠናዊ ትስስር ኃላፊ - ፋኖ አሳምነው በላይነህ
16. የሥልጠና ዘርፍ ኃላፊ - ኮማንዶ አቡሽ ባንቲ
17. የሕግ ክፍል - ዋና ሳጅን ደምመላሽ
- ፋኖ መኩ ጌትነት ሆነው ተመረጠዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም!!!

10 Mar, 18:03
690
Post image

💚💛27 የአገዛዙ ሚኒሻዎች ፋኖን ተቀላቅለዋል‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ከሚያስተዳድራቸው ወረዳዎች ደጀን ወረዳ አንዱ ሲሆን በደጀን ወረዳ የሚገኜው ዛምበርሃ ብርጌድ በጠላት ሀይል ላይ እየፈፀሙት ያለዉን መጠነ ሰፊ ጥቃት ተከትሎ በደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ከሚገኘዉ የጠላት ካምፕ ከሞት የተረፋት 27 ሚሊሻዎች የአገዛዙ ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ዘር ተኮር ጭፍጫፋ በመረዳት መጥፋታቸው ተርጋግጠዋል።ኅ

ከጠፉት ሚሊሻወች ውስጥ የተወሰኑት ዛምበርሃ ብርጌድን የተቀላቀሉ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ አካባቢያቸዉን ለቀዉ ኮብልለዋል።

ከደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ካምፕ ውስጥ የአገዛዙ ስርዓት በመክዳት ፋኖን የተቀላቀሉ ሚኒሻዎች መካከል:-
1 ይርመድ አበበ                          
2 ጥበቡ ያለዉ
3 መሰረት በላይ
4 ለወየ ቢተዉ
5 አማረ በልስቲ
6 መሰል ስንሻዉ
7 ሞሱ ጓንቸ
8 ሽሜ ጓዴ
9 ደመቀ አልመዉ
10 ሻንበል አማረ
11 አሸዋ ታደሰ 
12 ንጉሴ ቁሜ
13 ንጉሴ አባትፈንታ
14 ጓንቼ ዳምጤ
15 ደምሴ እጅጉ
16 ትልቅሰዉ አልማዉ
17 ጌትነት ግሩም
18 አንለይ አስናቀ
19 ትልቅ አሻግሬ
20  አንለይ አለሙ
21 ጥላሁን መላኩ
22 አሻግሬ ብዙነህ
23 ብርሌው ሞላ
24 አንለይ ታለማ
25 ብርቁ ዋለ
26 መሰንበት የተባሉ የሚኒሻ አባሎች የአገዛዙ ስረዓት በግደታ አስገድዶ እንዳስገባቸው ለፋኖ አባላቱ በማስረዳት የአማራን ህዝብ አንወጋም በማለት ጠላት ያለበትን ቀጠና ለቀዉ መውጣታቸው ተናግረዋል።

ዛምበርሀ ብርጌድ በደጀን ወረዳ አባይ ማዶ በፌደራል ፖሊስ ላይ  የፈፀሙትን ገድል ይዘን እንመለሳለን።

10 Mar, 09:29
1,079