Hanif Distance Education @hanif_acadamey Channel on Telegram

Hanif Distance Education

@hanif_acadamey


ይህ በሐኒፍ እስላማዊ ድርጅት ስር ከሚሰሩት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውስጥ አንዱ ክፍል የሆነውን ሐኒፍ የርቀት ትምህርት ለተማሪዎች የተለያዩ የርቀት ትምህርትን በተመለከተ መረጃ የሚለቀቅበት የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ኦፊሺያል ቻናል ነው ማንኛውም አይነት የርቀት ትምህርቱን በተመለከተ ጥያቄ ካላችሁ https://t.me/hanif_distance_education መጠየቅ ትችላላችሁ

Hanif Distance Education (Amharic)

ሐኒፍ የርቀት ትምህርት ኦፊሺያል ቻናል ነው ማንኛውም አይነት የርቀት ትምህርቱን በተመለከተ ጥያቄ ካላችሁ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ለተማሪዎች ለማድርግ የብዙ የሐኒፍ እስላማዊ ትምህርታዊ ባለሞያ እና በቃሌ፡-ዓልባል በተደረገ ተለዋዋጭ እና በመሰረቱ በከፊል በከፊል መሳሪያ ምርጫውን በአስተምህር ማህበረሰብ እና መመራጭ ምርጫ መለያ ምንዝር እና አቅም አማልክት ለወሩ በመሆን የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ኦፊሺያል ቻናልን ለመጠበቅ እና መጠበቅ ይጠቀሙ። የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ቻናሎችን ለማየት ማንኛቸውም እርሻ ለመረብ ቅርብ ከፈለጉ እና ብዙ ሆነኽ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ቻናሎችን ወደትምህርቱ ያገኘውን መረጃውን በማግኘት ብዙ ሰራተኞችን ለመብለጥ ይሰራል።

Hanif Distance Education

19 Nov, 14:14


ይህ የሚመለከተው በመጀመሪያ ዙር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ማለትም የሰርተፍኬት ተማሪዎች የአቂዳ እና የዲፕሎማ ተማሪዎች ደግሞ የአዳብ ትምህርት ስትማሩ የነበራችሁትን ብቻ የሚመለከት ነው። የፊቂህ ሰርተፍኬት እና ዲፕሎማ ትምህርትን በመውሰድ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁ ስላልጨረሳችሁ እናንተን የማይመለከት ይሆናል

Hanif Distance Education

19 Nov, 14:09


📖 ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በዚህ ቪዲዮ የሰርተፍኬት ተማሪዎች አቂዳ ትምህርት እና የዲፕሎማ ተማሪዎች ደግሞ የአዳብ ትምህርት በተማራችሁት ትምህርት ላይ ላልገባችሁ ጥያቄ ምላሽ ለማግኘት ጥያቂያችሁን የምትልኩብትን መንገድ እናያለን። ጥያቄ መላክ የሚቻለው እስከ ህዳር 14 ጁመዓ ድረስ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

📩 ጥያቄያችሁን ለመላክ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
🔗 https://t.me/Hanif_questions_bot
⚠️ የሁለተኛ ዙር የዲፕሎማ ተማሪዎች የተጅዊድ ትምህርት ፈተና በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ ተማሪዎች ህዳር 22 ፈተና ስለሚኖር ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ለማለት እንወዳለን
⚠️ በቀጣይ ሳምንት ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ ለመስጠት ከኡስታዞቻችሁ ጋር የቀጥታ (Live) ፕሮግራም ስለሚኖራችሁ በአካዳሚው የቴሌግራም ቻናል የሚለቀቁ ማስታወቂያዎችን በንቃት እንድትከታታእሉ እናሳስባለን!
@Hanif_Acadamey

Hanif Distance Education

08 Nov, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሰርተፍኬት የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአቂዳ ሰርተፍኬ ክፍል ሰባት በኡስታዝ አብድልሀኪም ኢድሪስ  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ  https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=aqida-certificate-1&unit=670faec6dfbc6df3ef044ce5Unit

Hanif Distance Education

08 Nov, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የዲፕሎማ የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአዳብ ዲፕሎማ  ክፍል ሰባት በኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=adab-diploma&unit=670fb2a254124be13408c93bUnit

Hanif Distance Education

08 Nov, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሁለተኛ ዙር  ተማሪዎች የዲፕሎማ  ፕሮግራም የመጀሪያው ትምህርት ፊቂህ  ክፍል ሶስት  በኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጂ ዙመካን ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፍ  ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=fiqh-diploma&unit=66640b7e1f51ed39bb0258b1Unit

Hanif Distance Education

08 Nov, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሁለተኛ ዙር  ተማሪዎች የሰርተፍኬት ፕሮግራም የመጀሪያው ትምህርት ፊቂህ  ክፍል ሶስት  በኡስታዝ ቶፊቅ በደዊ ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፍ  ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ  https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=fiqih-certificate&unit=66642fe143f25d1894063ac8Unit

Hanif Distance Education

01 Nov, 14:03


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ  ትምህርታችሁ የሚለቀቀው በራሳችሁ ቻናል ሲሆን ከላይ የተለቀቀው ሊንክ ግዜው ስላለፈበት

የ2017 ተማሪዎች 

1️⃣ https://t.me/+xEgv4HOvfnExNTM8   

የ2016 ተማሪዎች ደግሞ 

2️⃣https://t.me/+sIRXPK5Cjm4wMzFk      ባሉት ሊንኮች ጆይን አድርጉ ለማለት እንወዳለን ቻናሉ ላይ ስትገቡ መጽሀፍ ፣ ኦዲዮ እንዲሁም የርቀት ትምህርቱን የምትማሩበት ሊንክን ታገኛላችሁ

Hanif Distance Education

29 Oct, 11:48


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የሚለቀቁ ትምህርቶች በየባቻችሁ በተከፈተው ቻናል ላይ መጽሀፍ እንዲሁም ኦዲዪ ጭምር ስለሚለቀቅ ገብታችሁ መከታተል እንዳትረሱ

Hanif Distance Education

25 Oct, 07:27


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የሚለቀቁ ትምህርቶች በየባቻችሁ በተከፈተው ቻናል ላይ መጽሀፍ እንዲሁም ኦዲዪ ጭምር ስለሚለቀቅ ገብታችሁ መከታተል እንዳትረሱ

Hanif Distance Education

23 Oct, 11:41


Hanif Distance Education pinned «📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ሰሞኑን በሚለቀቀው  ፕሮግራም ብዙዎቻችሁ ግር እያላችሁ  መሆኑን በውስጥ መስመር  በምትልኩልን መልዕክት ማወቅ ችለናል  ።  ይህን ለመቅረፍ ሲባል  የራሳችሁ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ላይ እንድትቀላቀሉ ለማለት እንወዳለን ። በዚሁ መሰረት ሁለት ባች የሚኖረን ይሆናል  ይህም የመጀሪያ ዙር ባች በ2016 የተመዘገቡ እና ሁለቱንም የትምህርት…»

Hanif Distance Education

23 Oct, 11:39


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ሰሞኑን በሚለቀቀው  ፕሮግራም ብዙዎቻችሁ ግር እያላችሁ  መሆኑን በውስጥ መስመር  በምትልኩልን መልዕክት ማወቅ ችለናል  ።  ይህን ለመቅረፍ ሲባል  የራሳችሁ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ላይ እንድትቀላቀሉ ለማለት እንወዳለን ። በዚሁ መሰረት ሁለት ባች የሚኖረን ይሆናል  ይህም የመጀሪያ ዙር ባች በ2016 የተመዘገቡ እና ሁለቱንም የትምህርት አይነት የተፈተኑ  ሲሆን ሁለተኛው ባች ደግሞ በ2017 የተመዘገባችሁ  እና አሁን ላይ አዳቡ ጧሊበል ኢልም እየተማራችሁ ያላችሁ ትሆናላችሁ ።  

🔗 በባቻችሁ መሰረት ከታች  የተቀመጠው ሊንክ በመንካት ቻናሉን ለመቀላቀል ጥያቄ ይላኩ ። ከዚህ ውጭ መሀል ላይ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ማለትም በ2016 ተመዝግባቻሁ ነገር ግን ሁለት ፈተና ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች  https://t.me/Hanif_questions_bot ላይ ምን ትምህርትን ፈተና ወስዳችሁ እንዳቆማችሁ መልዕክት ላኩልን እንደ አስፈላጊነቱ 2016 B ሊኖር ይችላል 

1️⃣ የ2016 የመጀሪያ ዙር ባች መግቢያ ሊንክ https://t.me/+Rgo94GxtuLY0ZDBk 

2️⃣ የ2017 የሁለተኛ ዙር ሊንክ  ባች መግቢያ ሊንክ https://t.me/+elYg-kXRnBg3MDQ0

Hanif Distance Education

22 Oct, 14:03


ይህ የአዳቡ ጧሊበል ኢልም ትምህርት ለሰርተፍኬት እና ለዲፕሎማ አዲስ ለተመዘገባችሁት ተማሪዎች ነው

Hanif Distance Education

22 Oct, 14:01


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች የሁለተኛ ዙር  የሰርተፍኬት እንዲሁም የዲፕሎማ  ተማሪዎች አዳቡ ጧሊበል ዒልም በሚል ርዕስ   የኢስላማዊ ዕውቀት ተማሪዎች ሊላበሷቸው የሚገቡ ስርዓቶችን የሚዳስስ ትምህርት ሁለተኛው  ክፍል በኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጂ ዙመካን ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ እንዲሁም በቪዲዮ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ                                                                   https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=adab-talibe-ilme&unit6606a00608c13c1f5e0a29b4Unit

Hanif Distance Education

22 Oct, 14:01


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የዲፕሎማ የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአዳብ ዲፕሎማ  ክፍል ሁለት  በኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=adab-diploma&unit=670fb1e04c35b211720c25e3Unit

Hanif Distance Education

22 Oct, 14:01


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሰርተፍኬት የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአቂዳ ሰርተፍኬት   ክፍል ሁለት በኡስታዝ አብድልሀኪም ኢድሪስ  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=aqida-certificate-1&unit=670fa8fba4fab1d8c9027451Unit

Hanif Distance Education

18 Oct, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሁለተኛ ዙር  የሰርተፍኬት እንዲሁም የዲፕሎማ ተማሪዎች አዳቡ ጧሊበል ዒልም በሚል ርዕስ የኢስላማዊ ዕውቀት ተማሪዎች ሊላበሷቸው የሚገቡ ስርዓቶችን የሚዳስስ ትምህርት አንደኛው  ክፍል በኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጂ ዙመካን ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ እንዲሁም በቪዲዮ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ                                                                                                                                                            https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=adab-talibe-ilme&unit=65fd8670c68d490e110dda56Unit

Hanif Distance Education

18 Oct, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የሰርተፍኬት የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአቂዳ ክፍል አንድ በኡስታዝ አብድልሀኪም ኢድሪስ  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉhttps://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=aqida-certificate-1&unit=670fa5e2afede6c94a04d3baUnit

Hanif Distance Education

18 Oct, 14:00


📚ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት  አካዳሚ ተማሪዎች  የዲፕሎማ የመጀመሪያ ዙር ሶስተኛው የትምህርት አይነት  የአዳብ ዲፕሎማ  ክፍል አንድ  በኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር  ወደ እናንተ ይቀርባል  ትምህርቱ በኦዲዮ ፣ በቪዲዮ እንዲሁም መጽሀፉ ተያይዞላችሁዋል  ትምህርቱን ለመማር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ትምህርቱ መሄድ ይችላሉ https://www.hanifislamicorg.com/path-player?courseid=adab-diploma&unit=670fb155589ca03943086f84Unit