JESUS IS LORD @eyesusgetanew Channel on Telegram

JESUS IS LORD

@eyesusgetanew


💯 በየቀኑ አነቃቂ የሚባርኩባቸው አዳዲስ የእግዚአብሔር ቃል📖 ትምህርቶች 💬ድንቅ አባባሎች♨️💯 አስተማሪ ጽሁፎች🔔
------JESUS IS LORD -------

አላማችን አዳኛችንና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ማሳየት ነው

በዚህ Link Join ያድርጉ
👉 @EyesusGetaNew

✞ የክርስቶስን ፍቅር ለአለም መግለጥ ✞
ለጥያቄ ወይም ለአስተያየት Contact @Kebest

JESUS IS LORD (Amharic)

የJESUS IS LORD ብሔርተኛ እና ስምንት መድሃኒታችን አላማችን አዳኛችንና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ማሳየት ነው። በቅርብ የሚባርኩባቸው አዳዲስ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች ድንቅ አባባሎች እና አስተማሪ ጽሁፎች፣ እናት እና እናቶች ከዚህ ተጨማሪ የቱም ለአሰፋ ተካፋዮች ቅርቡና ከኣላማችሁ ለአለም መግለጥ የይህን ቦታ ሱማይ በመጠቀም። ይህን አነበብም ትምህርቶችን በሚከተለው ስለ ክርስቶስና ፍቅርን እናምርታለን። ይህን መመልከት ይፈልጋሉ፣ ከዛምሮ መመልከት፣ ትርጉምን እና ትእዛዝን መመልከት ይመልከቱ። የዚህ እስር ቤት ምን እየተደራጁ እንችላለን።

JESUS IS LORD

21 Feb, 00:03


@like

JESUS IS LORD

21 Feb, 00:02


what every Christian Needs to Know About Quran

እያንዳንዱ ክርስቲያን ስለ እስልምና ማወቅ ያለበት

If the Gospels are not trustworthy, then the Qur’an is false because it teaches that the Gospels are the inspired, perfectly preserved, authoritative words of God. But if the Gospels are trustworthy, then the Qur’an is false because it teaches contradictory, mutually exclusive facts about key issues. Either way, the Qur’an is false.

ከታች ያለውን ፓወር ፖይንት ይመልከቱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

JESUS IS LORD

12 Aug, 20:50


https://youtu.be/edS9vz6zBBE

JESUS IS LORD

04 May, 08:42


https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP https://bit.ly/3y1jsUP

JESUS IS LORD

23 Aug, 10:05


5ደቂቃ ፀልዩ 😭😭 አሁን ለ አፍጋኒስታን

ዛሬ በአፍጋኒስታን ከሰዓት በኋላ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው 229 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ጸልዩ ሊጎዱ ነው ብዙ ሰዎች መጸለይ እንዲችሉ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ። ይህ መልእክት የተላከው በጁዲት ካርሞና ሚስዮናዊው በአፍሪካ ከሚገኘው ከቺዋዋዋ ነው። መላው ፕላኔት በጸሎት አንድ ሆነ። እርስዎ ማስተላለፍ ከቻሉ እባክዎን በአፋጣኝ ጸሎት እኛን ይቀላቀሉ ፣ ምክንያቱም አክራሪ እስላማዊ ቡድኑ በኢራቅ ውስጥ ትልቁን የክርስቲያን ከተማ ኳራጎሽን ሰለተቆጣጠሩት አሁን በመቶዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወንዶች ፣ ሴቶች እና ልጆች ሊገደሉ ባሉበት ሰአት የጸሎት ሽፋን እየተጠየቀ ነው። እባክዎን አንድ ደቂቃ ወስደው ጸልዩላቸው። ለሚችሉት ሁሉ መልዕክቱን ያስተላልፉ። ኳራጎሽ ቀድሞውኑ ብዙ ጊዜ ተወስዷል። ፀሎት ጠይቀውናል እባክዎን ለሌሎች ሼር ሼር

JESUS IS LORD

27 Apr, 19:06


Channel photo updated

JESUS IS LORD

27 Apr, 19:00


መስቀሉ ለምን?

JESUS IS LORD

25 Mar, 14:14


https://www.hintset.org/articles/view-point/trusting-the-the-great-i-am ሕይወትን በ “ታላቁ እኔ ነኝ” ላይ መጣል

JESUS IS LORD

20 Jan, 11:09


አላህን ፈለግሁት ኢየሱስን አገኘሁት – ዶ/ር ነቢል ቁሬሺ መጽሐፉን ለማውረድ ሊንኩን ይከተሉ:- http://www.ewnetlehulu.org/am/nabeel-book/

JESUS IS LORD

07 Jan, 09:51


Its Christmas!!!
A day to remember the extraordinary generosity of God - the day He sent a special gift to planet earth. The gift was a new Life seed in the person of Jesus so that whosoever receives this life becomes a new creation in the order of the family of God.
Jesus is born! God is with us!
Merry Christmas !!!

JESUS IS LORD

07 Jan, 09:50


የጌታ ኢየሱስ ልደት ለእኛም የእግዚአብሔር ልጆች በእምነት እንድንሆን ዘንድ አዲስ ልደት ሰጠን እንኳን ለዚህ አዲስ ሕይወት አደሳችሁ ።

JESUS IS LORD

05 Jan, 11:32


የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ አስመልክቶ ወግ እያዘጋጀን ነው በቅርቡ እንለቀዋለን

JESUS IS LORD

01 Jan, 14:20


🔊አንድ ሰው "ገና ጨዋታ ነው በአሉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ነው። " ሲል ሰማሁ እናንተስ ትስማማላችሁ?🕭

JESUS IS LORD

27 Dec, 08:06


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

🕭ሁሉመ ክርስቲያን ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ 📚
======================
ወንጌልን ስንመሰክርም ሆነ ከሌሎች ጋር ስንነጋገር በጥበብ ማውራት እንድንችል የሚያደርግ ድንቅ መፅሐፍ ።
👉አንዴት ከባድ የሚመስሉ ጥያቄዎችን በቀላሉ መመለስ እንደምንችል

👉ምንም ወይም ትንሽ እወቀት ባለን ቶፒክ ላይ እንዴት እንደምናወራ

📚I highly recommend to all Christians

If you have book recommendations or do you want any book please contact us @Kebest

JESUS IS LORD

27 Dec, 08:06


🕭ሁሉመ ክርስቲያን ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ 📚
ወንጌልን ስንመሰክርም ሆነ ከሌሎች ጋር ስንነጋገር በጥበብ ማውራት እንድንችል የሚያደርግ ድንቅ መፅሐፍ ።

If you have book recommendations or do you want any book please contact us @Kebest
@EyesusGetaNew

JESUS IS LORD

17 Nov, 03:25


ለ መታነጽ የሚጠቅሙ መጽሐፍትን ለማካፈል አቅጄለሁ
I am planning to share books that I think edify the body of christ