来自 Halibaba kids (@halibaba_kids) 的最新 Telegram 贴文

Halibaba kids Telegram 帖子

Halibaba kids
ሀሊባባ እጅግ ዘመናዊ የሆኑና ወቅቱን የጠበቁ የልጆች መጫወቻዎች አልጋዎች ሮከሮች ፖርሳወች ዥዋዥዌዎች ማስተኛዎች ማቀፍያዎች እና የተለያዩ ማጠብያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል ይዘዙን ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ፈጥነን እንደርሳለን::

https://t.me/Halibaba_kids
0902100505
@Halibaba_inbox
1,015 订阅者
304 张照片
54 个视频
最后更新于 12.03.2025 23:13

Halibaba kids 在 Telegram 上分享的最新内容

Halibaba kids

30 Oct, 16:16

169

🔴 አምና ጎራ ብሎ ብዙ እናቶችን ፍላጎት አርክቷል
🟤 ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን
     ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው
🟣 ከ 0 - 10 አመት ያሉ ልጆችን
     አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ  ያደርጋል
🟢 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዠም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም
🟡 አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ወዘተ ብለው አያስቡ
🔴 ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚያማምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በሚሰሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀመሩ ናቸው
🟤 ከክላስ ክላስ ማንቀሳቀስ ቢፈልጉ ከስር የተገጠ
   ሙ ጎማዎች ስላሉ ከርስዎ የሚጠበቀው መግፋት ብቻ ነው
⚫️ የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይችላሉ
🟢 የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስችል መንጋለያ ቴብለም ተሰርቶለታል 

0902100505
0970055380

https://t.me/Halibaba_kids
     
👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) @Halibaba_inbox  ያናግሩን
Free delivery
Halibaba kids

12 Aug, 16:46

277

ዘመናዊ የልጆች ፖፖ
Halibaba kids

31 Jul, 05:42

315

🔴 አምና ጎራ ብሎ ብዙ እናቶችን ፍላጎት አርክቷል
🟤 ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን
     ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው
🟣 ከ 0 - 10 አመት ያሉ ልጆችን
     አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ  ያደርጋል
🟢 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዠም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም
🟡 አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ወዘተ ብለው አያስቡ
🔴 ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚያማምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በሚሰሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀመሩ ናቸው
🟤 ከክላስ ክላስ ማንቀሳቀስ ቢፈልጉ ከስር የተገጠ
   ሙ ጎማዎች ስላሉ ከርስዎ የሚጠበቀው መግፋት ብቻ ነው
⚫️ የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይችላሉ
🟢 የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስችል መንጋለያ ቴብለም ተሰርቶለታል 

0902100505
0970055380

     
👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) @Halibaba_inbox ያናግሩን
Free delivery
Halibaba kids

12 Jun, 02:59

294

🟢 multifunctional baby
      walker
🔴 ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ
     በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ
🟡 ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ
     ይረዳል
🔵  በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የል
      ጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል
🟣 ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ
     መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት
      ዘዴውን ይቀይራል
🟤 በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም
      ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ
🟢  ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋር
      ማስቀመጥ ይችላሉ
🟡  ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ
      እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ
🔴 የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለ
     ሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣
      ከአደጋም ይከላከላል
🔵  የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳ
       ይጎዳ በሚል መረገጫ ምን
      ጣፍም ታክሎበታል
🟤 በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት
    ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ
   ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራ
ውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለ ታል
🟣 ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያ
     ደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል
🟢 ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ
ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

📱 - 0902100505
👉 - 0970055380


🔶 በቴሌግራም ለማዋራት
      በቀጥታ
      ቴሌግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል

https://t.me/Halibaba_kids

☄️ ጎራ ይበሉ ! በሰፊው ሱቃችን ዘና ፈታ ብለው ይስተናገዳሉ

ስለመረጡን እናመሰግናለን

          እናመሰግናለን! 
Halibaba kids

24 May, 08:56

230

🟢 DR GYM BABY BOTTLE
     DISINFECTER
🟡 ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ
     መቀቀያ
🔴 ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ
     8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀ
     ዳ እና የሚቀቅል
🟤  ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞቴ
      ስት እና ቴርሞፊዩዝ አማካኝነት
      እራ ሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃ
      ጠል ይጠብቃል
🟣 ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል
🟢 ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ
     ብረት አይዝግም
🟠 ከእቃው  ጋር አንድ መጠን
     መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ
     ታክዠሎበታል
🔵 ለማፅዳት ቀላል የሆነ

አጠቃቀም

🟡 በኩባያዋ 75 ሚሊ ድረስ ብቻ
     ውሃ ይሙሉ
🟣  ምንም አይነት ኬሚካል አይጠ
      ቀሙ

🟢 ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ
ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

📱 - 0902100505
👉 - 0970055380

🔶 በቴሌግራም ለማዋራት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ
https://t.me/Halibaba_kids
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
Halibaba kids

18 May, 08:00

233

infantino ergonomic baby carrier
🤙2 የማዘያ መንገዶች
1.  ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ
የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል.
👉 ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል
2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ
👉 ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው
ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው
👉 ምቹ  ኪስ ለወላጆች  እጅ ማስገቢያ ያለው
👉 ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው
👉 እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ
🤙 የመሸከም አቅሙ 14kg
🤙 ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል!
👉 ባለ ኮፍያ
👉 ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው

   ዋጋ🇪🇹3,600 ብር  ብቻ

ካሉበት ሆነው ይደውሉልን
free delivery any where in adiss 🏍

☎️ 0902100505
☎️ 0970055380

ማሳሰቢያ:- ማንኛውንም ዕቃ አዘው ቤትዎ ከደረሰ በኋላ ከፈለጉ በካሽ ወይም ትራንስፈር ማድረግ ይችላሉ እንድሁም ዕቃ የፈለጉት አይነት ካልሆነ ወዳውኑ እንመልሳለን!