HAHU CRYPTO @hahucryptoet Channel on Telegram

HAHU CRYPTO

@hahucryptoet


-Fast info about crypto
-Airdrop suggestions
-crypto Market news, All in one.

For any questions and ads contact- @Hahu_support

HAHU CRYPTO (English)

Are you a crypto enthusiast looking for fast and reliable information about the latest trends and updates in the crypto world? Look no further than HAHU CRYPTO! This Telegram channel, with the username @hahucryptoet, offers a comprehensive platform for all things crypto-related. From quick updates on the crypto market to valuable airdrop suggestions, HAHU CRYPTO has got you covered.

Stay ahead of the game with real-time news and insights that can help you make informed decisions when it comes to your crypto investments. Whether you are a seasoned trader or just starting out in the world of cryptocurrencies, this channel is your go-to source for valuable information.

Have any questions or interested in advertising on the channel? Contact @Hahu_support for more information. Join HAHU CRYPTO today and never miss out on important updates and trends in the ever-evolving world of cryptocurrencies!

HAHU CRYPTO

12 Jan, 20:32


ለሁላችሁም 25 ሰዎች ነገ ETH ይላካል

መልካም አዳር
🙂

HAHU CRYPTO

12 Jan, 20:11


9 ሰው ይቀራል ፍጠኑ 🙂

HAHU CRYPTO

12 Jan, 19:45


#PAWS Phantom wallet connect አልሆንም ያለው ሰው አለ?

HAHU CRYPTO

12 Jan, 19:36


💎|| PAWS አዲስ ሶስተኛ X አካዉንት ከፍተዋል

golden check mark ⭐️

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

12 Jan, 19:33


SYSTEM CHECK: ALL PAWSED 💎

PAWS day is getting close. Head to the PAWS Web & make sure you’re all set to go!

CHECK YOUR ELIGIBILITY

There will be a few more chances to complete quests and secure your spot.

Btw we made a new X account & have already received the gold checkmark! ✅️

#PAWS HARDER 🐶

HAHU CRYPTO

12 Jan, 19:13


ሬያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና የሚያደርጉትን ጨዋታ
በ ሀሁ ስፖርት ይከታተሉ

HAHU CRYPTO

12 Jan, 17:18


እቺ ነገር ግን እኔን አላማራችኝም 🫠

ጥሩ ነገር ያርገለን 🥹

HAHU CRYPTO

12 Jan, 16:07


300K የሚላው ታዉት እሱ ግዴታ አደልም Mandatory ለይ ያለው ነው ግዴታ

HAHU CRYPTO

12 Jan, 16:03


The correct answer to today's riddle:

Goat

HAHU CRYPTO

12 Jan, 15:59


Are You Eligible Or Not 🫠🚫

HAHU CRYPTO

11 Jan, 04:28


ፕሪምየም ያላችሁ ሁሉ BOOST አድርጉልን ፈጣን መረጃን ለእናንተ የሚሰጠው ሀሁ 👍

https://t.me/boost/HahuCryptoEt

HAHU CRYPTO

11 Jan, 04:23


The correct answer to today's riddle:

Starfish

ስለቆየን 🙏

HAHU CRYPTO

11 Jan, 03:45


Paws New Tawk

ያልጀመራቹ :- START

HAHU CRYPTO

10 Jan, 20:55


🐾 TOMORROW ACTIVITY AREA 🐾

GET PAWSED VIA PAWS WEB
GET PAWSED VIA PAWS WEB
GET PAWSED VIA PAWS WEB
GET PAWSED VIA PAWS WEB
GET PAWSED VIA PAWS WEB

Round 2 with X ain’t over yet. Meanwhile, don’t forget to connect your wallets via web & thank me later!

#PAWS HIGHER 🐶

HAHU CRYPTO

10 Jan, 20:47


ZOO ዛሬ ሶስቱም በ ጊዜ አልቋል ጋይስ ያላቹን ፍቅር አድናቂወች ነን 😂

በሉ ሀያ በሰላም 👏 ጠዋት አስነስቶ እዚ ያደረሳችሁን ጌታ አመስንኑት ወደሱ እንቅልፍ ወደማባለው ሞት ልንሄድ ነው እና በሰላም እንድናድር እናመስግን ።

የተሰጠውን ያላመሰገነ ሌላ አይጨመርለትም ።

እደሩልኝ

HAHU CRYPTO

10 Jan, 20:02


ለወጣት ሴት/ወንድ እናት አባትወች ሁሉ የሚጠቅም ነገር ሁላችንም ቤት ሊያንኳኳ ይችላል ተምሮ መጠበቅ ነው ።
ምናልባች ለናንተ ባይሆን ወደፈ
ፊት ለምቶልዱት ለወለዳችኋቸው ልጆች ይጠቀማል እና ከ ህይወታችሁ 30 ደቂቃ ስጡኝ :- የ አጎቴ ልጅ ደፍሮኛል አሚና አሊ ከ አሜሪካን

HAHU CRYPTO

10 Jan, 19:10


ጋይስ ምን ታስባላቹ ስለዚ ነገር ?

ኢንቨስተሮችስ ?

HAHU CRYPTO

10 Jan, 18:15


ሮለር ኮስተርስ 🎢

ነገ ቀን 9 ሰአት ላይ ሮለር ኮስተር ለሽያጭ ይቀርባል!

⚠️ እንዳያመልጣችሁ - ይህ እጅግ በጣም የተገደበ ነው፣ እዚያ ላሉ ፈጣን ሰወች ብቻ፡-

- እስካሁን ከመጡት በጣም ትርፋማ ነው 80k pph።
— ለ 10,000 ሰወች ብቻ ነው ።
- ሽያጭ የሚቆየው ለ 3 ሰዓታት ብቻ ነው ።

HAHU CRYPTO

10 Jan, 17:44


Memhash ላይ አዲስ ጀማሪዎች ከሆናቹ በፊት ላይ በ gift link ስትገቡ በነፃ ነበር አሁን ላይ ግን 3 star ያስፈልጋል

HAHU CRYPTO

10 Jan, 15:40


Lostdog listing date ወደ January 17 ታራዝሟል

HAHU CRYPTO

10 Jan, 15:09


ZOO

ትላንት ራንክ ላይ ያሉ ሰወች ያሉበት ደረጃ እና ያላቸው ZOO ኮይን ጭማራ ተደርጎ ነበር ።

እናም በስተት አይደለም ተጨምሮላቸው ነው በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን እንስሳቶች pph ተጨምሮላቸዋል ለምሳሌ አንበሳ ከዚ በፊት 100k pph በሰአት የነበረ ሲሆን አሁን ላይ 400k pph በሰአት እንዲሰበስብ ተደርጓል ።

ለምሳሌ የዛሬ ሳምን አንበሳውን ገዝታችሁ ከነበረ አንበሳው ሳምንቱን በ 100k pph የሰራ ቢሆን አሁን ላይ በተጨመረው ጭማሪ መሰረት የሳምንቱ አብሮ ተደምሮለታል ለዛ አሁን የ ኢንቨስተሮች ጊዜ ነው ጋይስ

እስከዛሬ በ 100k pph የሰሩት በ 400 ተደርጎላቸዋል ማለት ነው ።

HAHU CRYPTO

10 Jan, 13:49


MULTIPLE የሰራችሁ ከ LISTING በኋላ በ Onchain Fee ካፍላቹ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

HAHU CRYPTO

10 Jan, 13:29


ከ 1000 በታች መላክ አይቻልም

HAHU CRYPTO

04 Jan, 21:24


Paws Criterea እንደሚያሳውቁ ገልፀው ከ Criterea ዎቹ መካከል አንዱ የሰራነው Quest(Task) እንደሚሆን ገልፀዋል ግን ሁሉንም Task አይደለም ብለዋል።

የሰበሰብነው Paws ደግሞ ከስር ያሉትን መሰረት በማረግ ወደ
Token እንደሚቀየር ገልፀዋል፦

የሰራነው Task ብዛት
Paws ላይ የመጡት Project(ማለትም Partner Project)
Invite ያረግነው የ Active Referral ብዛት
Voting እና

ሌሎችም እንዳሉ ገልፀዋል።

እያንዳንዳቸው በምናገኘው Token ላይም የተለያየ ተፅእኖ አላቸውም ብለዋል።

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

04 Jan, 20:54


#ምርኩዝ
""""""""""
ሰው አይንካኝ ያለ የነበረ ብርቱ ፣
አቅሙ ሲከዳው ነው ሲደክም ጉልበቱ ፣
አልፎ ከሰው መደብ እንጨት ይደገፋል ፣

ሰው አይንካኝ ያለ...... ሰውን ይናፍቃል ።

አስተውል ወዳጄ
ምን ጠንካራ ብትሆን ቢኖርህም ንዋይ ፣
በጨለመ ጊዜ.... አትገኝም ፀሀይ ፣
ጉልበትህ ሲደክም እንዲሆንህ ምርኩዝ

<<በእርምጃህ ቁጥር መልካምነት ጎዝጉዝ>>

እደሩልን ጋይስ ☺️

HAHU CRYPTO

04 Jan, 19:49


🌐 Upgrade achievements to NFTs

Majors, you can now easily convert your achievements into NFTs. After 21 days the actions will be unlocked, so you could enjoy trading or transfer it to anyone you want💱

🧢 Get verified by Major

Business cards are now available. Become officially a Major by verifying* your personal accounts and channels through the app ⭐️

*upon verification in 24 hours.

HAHU CRYPTO

04 Jan, 19:15


MemHash Secret Codes

Code ➡️ Why_so_serious?

9,999 Energy

HAHU CRYPTO

04 Jan, 17:36


ወስዳቹ እየመጣቹ 👍

HAHU CRYPTO

04 Jan, 17:28


ክ 7 ዳቂቃ ቦኃል 👨‍🍳 1839 Feed እያመጣ ነው ቤታሰብ ዘግጁ 👍

HAHU CRYPTO

04 Jan, 17:11


Activate ለማረግ ለአንድ ሰው ማስጀመር አለባቹ

t.me/memhash_bot/start?startapp=1F1CtJ_gift

Memehash ያልጃመራቹ በዚ አጋጣሚ በ free ስልሆነ አሪፍ እደል ነው አሁን መጀመር ትችላላቹ ባፍት የጀመራቹ ሊንክ comment ሥራ አስቀመጡ እና ያልጃመሩትን አስጃመሩ 👍

HAHU CRYPTO

04 Jan, 17:06


honeypot-promo-4

8k energy fast

HAHU CRYPTO

04 Jan, 16:59


👋ሰላም Family የዘንድሮ የ 12 ክፍል ወይም የ 2017 የEnterance ተፈታኝ ሁናቹ Enterance አልፋቹ University Join ማረግ የምትፈልጉ Comment ላይ አሳውቁኝ👇👇

HAHU CRYPTO

04 Jan, 16:56


honeypot-promo-1
honeypot-promo-2
honeypot-promo-3

2k activations energy

HAHU CRYPTO

04 Jan, 16:11


🔴Zoo Riddle of the Day!
🟡Code ➡️Cockroach 

ያልጃመራቹ➡️ZOO AIRDROP

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:34


በሰአት 30 ሽ ለሁለቱ 60 ሽ ይሰጠናል እስከዛሬ ለፍተን ያገኘነው እንኳን ዛሬው ላይ ላይርስ ይችላል እጥፍ ነው የሚሆነው አስባቹታል

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:25


ZOO ላይ ዝግጁ ናቹ እንደትላንትናው አይነት ኢንቨስት የሚያስፈልገው ነገር መቷል ። ነገ 9 ሰአት ላይ ተዘጋጁ

አሁን ላይ ብዙው እታች ያለ ሰው FEED ስለማይኖረው በጣም ጋፕ ለመፍጠር እየሞከሩ ይመስላል ያላቹ አታጥፉ የሌላቹ ኢንቨስት ጋይስ ዝግጁ ።

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:20


አሁን የቀራው ማታ 2:35 1839 Feed  👨‍🍳 ይዞ ብቅ ይላል

ለ 15 ዳቂቃ ነው ሚቆየው

Ready 👍

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:06


React ላኔ 😁

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:01


3040 Feed ነው

HAHU CRYPTO

04 Jan, 15:00


ከ 5 ዳቂቃ bohala ተዘጋጁ

HAHU CRYPTO

04 Jan, 13:15


371 Feed ስልሆነ ነው 😁ቢሆነም አትናቁት

HAHU CRYPTO

30 Dec, 20:58


በሉ 6 ሰአት ድረስ ስላቆየን ይቅር ብለነዋል ። ተደራቢ ደስታን አየን በዚሁ ምን እንደሆነ እናንተው ድረሱበት

ZOO ኤሊየንስ እየተቀላቀላቹ አይደለም ነገ እንመካከራለን የ ሀገር ሰው ለ ሀገር ሰው ነው ጋይስ አልፉታቹም እዋዋን 😂

እስኪ እናታቹን የምቶዱ _ አቦ ለዘላለም ከ እናታቹ ጋር ኑሩ 🥰

እደሩልኝ 🤩

HAHU CRYPTO

30 Dec, 20:15


💎 PAWS video Guide

Stepun betkkl keteketelachu Connect mayihonbat negr ylm

React 🌟

HAHU CRYPTO

30 Dec, 20:09


ሁላተኛ video

የPhantom wallet Extension Add to chrome አደርጉ መጀመርያ ያላቹ እሰዮ የሌላቹ Add አደርጉ

Extension Link ➡️https://chromewebstore.google.com/detail/phantom/bfnaelmomeimhlpmgjnjophhpkkoljpa?hl=en

HAHU CRYPTO

30 Dec, 20:08


የመጀመሪያ Video (1)

Mises browser ለይ ቴሌግራም Login አደርጉ

.....

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:56


በዚ መንጋድ ያልሰራለት አለ ?? ሌላ መንገድ አለ ግን ትንሽ ከባድ ይላል ካልሰራቹት በ React አሳዉቁኝ

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:55


የለም ቢሉን አንድ ነገር እስኪ ማነው እንደኔ ለመተኛት የ Zoo 4k ታስክ የሚጠብቅ 🥹

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:51


ሁላችሁም እንግዲህ ተናግራችኃል

የኔ ደግሞ ሚስጥር ነው 😁☺️

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:43


ምን ያህል ደረሳቹ  PAWS

1M🤗

500k❤️

300k👍

150k🫡


@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:23


ወይኔ በላቸው ቀረኮ ጎበዝ ለዚ ነገር መሪጌታ ሳያስፈልጉን አይቀሩም 🤩

እስኪ ሁላቹም መሪጌታን በሪአክት አስቧቸው እንደትላንቱ ቶሉ ቢመጣ 😂😂😂

HAHU CRYPTO

30 Dec, 19:03


ሁሌ እንዲ React በታረጉ ምን አለ 🙂😐

HAHU CRYPTO

30 Dec, 18:54


PAWS CONNECT አደራርግ Video ይለቀቅ ? 100 REACT 😀👍

HAHU CRYPTO

30 Dec, 18:44


🔥Claim 0.25 HOT Firedrop from @kristian_diary

Terms:
👀 Follow @kristian_diary
⚠️use Vpn
🪙>1$ on balance

HAHU CRYPTO

30 Dec, 18:34


Paws claim option መቷል ግን አሁን አይሰራም በቅርቡ ይጀመራል የሚለው ።
እስኪ በ React 😁

HAHU CRYPTO

30 Dec, 18:03


Guy's ገና መምጣቱ ስለሆነ ትንሽ ጠብቁ ቆይ በደምብ ከነሱም መረጃ ካለ እናጣራ 👍

HAHU CRYPTO

30 Dec, 17:58


💎PAWS New Update

-PAWS ላይ አዲስ VISIT OUR WEBSITE ሚል OPTION መቷል ያንን በመጫን የ PAWS WESITE ላይ የ PAWS PROFILEአቹን ይከፍትላቹአል

-በመቀጠል የ TON እና SOL ዋሌታቹን በጥንቃቄ CONNECT አርጉ በፍፁም በ 2 ACCOUNT 1 WALLET CONNECT እንዳያረግባችሁ ⚠️

-ከዚህ በፊት CONNECT አርጋችሁ የነበራቹም ያልነበራቹም CONNECT አርጉ አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

30 Dec, 17:57


Paws Claim የምናረገው በ Website አማካኝነት ሳይሆን አይቀርም።

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

29 Dec, 20:09


እስካሁን የመለሳት የለም 😑

HAHU CRYPTO

29 Dec, 19:59


መሪጌታን ጠርተን አፍረን አናቅም የሚል አይጠፉምኮ 👍 እኔ አላልኩም

በሉ ደና ደሩ ጋይስ ነገ 9 ሰአት እንዳይረሳ

አለምን ሁሉ የሚገዛ አምላክ ያልኮራውን እኛ ሰወች ኩራተኞች ነን እስኪ 1k ሪአክት 👍 STAR ደግሞ 5K 🥳

HAHU CRYPTO

29 Dec, 19:44


ወይኔ በላቸው ለዚ ነገር መሪጌታ ሳያስፈልጉን አይቀሩም 🤩

HAHU CRYPTO

29 Dec, 19:12


አንድ ታስክ ትቀረናለች ትንሽ ደቂቃ ነው የቀረን ጋይስ እስከዛ ሀሁ ኤሊየንስን ተቀላቀሉ 🥹 እስከ 4:30ይመጣል ብየ ተስፋ አለኝ

HAHU CRYPTO

29 Dec, 18:02


ትለያላቹ ጋይስ

ሀሁ ኤሊየንስ ከተከፈተ በትንሽ ሰአት ውስጥ ሌቭል 3 ገብተናል ።

HAHU CRYPTO

29 Dec, 18:01


Cex.io

📸 Second Snapshot  After January 5

Roadmap ለውጥ ማረጋቸውን ያሳያል!!

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

29 Dec, 17:13


🐾 GET PAWSED OR GET DUST! 🐾

Last chance to bring your PAWS back - only one day left!

There won’t be another opportunity to get your PAWS back! Once they're gone, they’re gone for good...

#PAWS HIGHER 🐾

HAHU CRYPTO

29 Dec, 16:29


🔴Zoo Riddle of the Day!
🟡Code ➡️Parrot 

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:44


የኔ Bums ነው 😀 ሳካራሙ ሺማግሌ 🥰

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:43


የኔ Goats ሁሉም ናቸው 😀😁

Just ለFun ነው ☺️

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:30


ይህን ስንከፍት ለ ሁላችንም ጥቅም እንደሆነ አትርሱ በኛ ኢንቫይት ስለገባቹ አሪፍ ነገር እንድንሰራ በሚል እንጂ 100 ሽ ምን እንደሚሰራልን እናውቃለን ።

እና ቁም ነገር ላይ ቀልድ አያምርም ጋይስ እንደውም እኔ 1ኛ ላይ ያለው ሰውየ ጋር ነበርኩኝ ከሱ እስካሁን አግኝቻለው ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ብጀምር ነው ሚያዋጣን ምክንያቱም ላይ ያለው ሌቭል የሚቀይረው በጣም እየቆየ ስለሆነ አለቀ።

የሚያስገድድ ነገር ደግሞ የለም የ እናንተ ምሥጫ ነው ።

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:24


Zoo

Hahu Alliance, 4.2k star በማውጣት በ ሀሁ ስም Alliance ከፍተናል

⬇️Allience ወደሚለው አማራጭ ሂዱ
💎 ምስሉ ላይ እንደምታዩት Level 1 ላይ ነን.. ብዙ ሰው ሲቀላቀል Level ሊጨምር ስለሚችል  Level እየቀያየራችሁ ''ሀሁ Crypto alliance'' የሚል ሰርች አድርጋቹ ተቀላቀሉን

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:12


ጋይስ ሀሁ ኤሊያንስንን ተቀላቀሉ ዝቅተ ሌቭል 1 ላይ ነን በ 1 ሽ FEED ነው ።

አብረን ወደላይ ከፍ እንላለን 🥳

HAHU CRYPTO

29 Dec, 15:06


ZOO በፊት INVITE ያደረጋቹ FEED ተሰጥቷል ቸክ አድርጉት

HAHU CRYPTO

29 Dec, 14:21


Paws .. new Task

START

HAHU CRYPTO

07 Dec, 20:33


በ2010 10,000 ቢትኮይኖች አንድ ጊዜ ሁለት ፒዛ ገዙ።ዛሬ  እነዚያ ቢትኮኖች ከ 14 አመታት በኋላ ከ 1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ አላቸው። Be Patient

✅️@Hahucryptoet

HAHU CRYPTO

07 Dec, 20:19


እኛም አለን ደሴ ደርሶናል አረ ጉድ መብራትም እንዲ ብርቅ ይሁንብን 😀

HAHU CRYPTO

07 Dec, 20:11


መቐለ ላይ እስካሁን አልመጣም🗿

HAHU CRYPTO

07 Dec, 19:39


እንደው የመብራት ነገር ወፍ የለም አይን አይን እያየው ማደሬኮ ነው 🤩

እስኪ የመጣለት እድለኛ 🤩

HAHU CRYPTO

07 Dec, 17:17


💥Notpixel Task

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

07 Dec, 16:43


9.3ሚሊየን ገብቷል 700 ሽ ነው የቀረው በ2 ስአት ውስጥ መሙላት አለበት

HAHU CRYPTO

07 Dec, 16:26


አንዳንድ ሰወች ግን ቀልዳቸው አይጠገብም 😂

HAHU CRYPTO

07 Dec, 16:22


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

HAHU CRYPTO

07 Dec, 16:21


ስልካቹ Charge አልው 😯

አሁን እንዴት ለተኛ ነው 😞

HAHU CRYPTO

07 Dec, 16:18


መብራት አለ እናንተጋ 👍

HAHU CRYPTO

07 Dec, 13:46


☝️memhash 🪙

መርሳት የሌለባችሁ ነገር በየ 24 ሰአቱ story ይመጣል ስታደርጉ .. 100% Energy የሚሰጣቸው ይሆናል ☝️

ቅናሹን ተጠቀማቹ ወይንስ?

በዚ ሊንክ ክፉላቹ ለምትጀምሩ የ 50 ብር ካርድ giveaway

ያልጀመራቹ :- START

HAHU CRYPTO

07 Dec, 12:47


Paws ... አዲሱ Task 10 ሚሊየን ሰውን ሲገባ 10k የሚሰጠን ሲሆን እስከ አሁን ድረስ 3.5 ብቻ ነው ። ሊያበቃ 6 ስአት ብቻ ቀርቶታል

HAHU CRYPTO

07 Dec, 12:02


Bot አልሰራ ላላቹ ቴሌግራም አዲስ update ስላመጣ ነው አድርጉት

HAHU CRYPTO

07 Dec, 11:06


ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላቹ የcity holder .. NFT ለመግዛት 19 ቶን እንደሚያስፈልግ

HAHU CRYPTO

03 Dec, 16:33


🏴Notpixel Round 3 Tournament

🏆Total templates – 256
🏆128 ውስጥ Templateዎች አሸናፊ ይሆናሉ።

🥇አጠቀላይ አሸናፊ የሚሆኑት – 64,512 ሰዎች
🥇በየአንድ አንዱ Template – 504 ሰዎች የሚሸለሙ ይሆናል።

Total $PX for painters – 5,017,600,000

🎁 Rewards in templates

Owner – 1,800,000 $PX
1-8 – 900,000 $PX
9-16 – 400,000 $PX
17-32 – 200,000 $PX
33-64 – 100,000 $PX
65-128 – 50,000 $PX
129-504 – 25,000 $PX

✅️@Hahucryptoet

HAHU CRYPTO

03 Dec, 13:47


ወየኔ ባላችው አሳይቶ ናሱነ 😂

እስቲ SEED Point Check አደርጉ የናንት አለ

HAHU CRYPTO

03 Dec, 12:19


ዳግግማችሁ ነኩት ብዙ SEED point እያስጥ ነው 🙂

HAHU CRYPTO

03 Dec, 04:30


🤑 Drop to Drop ይባላል በየቀኑ ለ 300 ሰዎች Ton ሽልማት ያዘጋጃሉ Viral አልወጣም ቀድማቹ ብጥጠቀሙበት አሪፍ ነው። 100% ከፋይ ናቸው።300 ሰው በጣም ብዙ ሰው ነው ።

🚀 Boost Your Rank የሚለውን ተጭናቹ

☑️ Daily Task በመስራት
☑️ Spine በማረግ
☑️ ads በማየት   በቀላሉ 300 ሰዎች ውስጥ መግባት ትችላላቹ።

👑 ለመጀመር  Drop2Drop_bot

HAHU CRYPTO

03 Dec, 03:37


GM FAM☕️ CHECK YOUR NODEPAY ALLOCATION

HAHU CRYPTO

02 Dec, 20:12


Hrum 🚩

New task

2000😋 ታገኙበታላቹ

HAHU CRYPTO

02 Dec, 19:14


በዚ መሰረት ይሰራል እዩት 🙏

መጨናነቅ አለ ቆይታቹ ሞክሩ

HAHU CRYPTO

02 Dec, 19:10


ጋይሶች በትክክል አድርጉት

21235

12345 ለሚለው ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

HAHU CRYPTO

02 Dec, 18:55


21235

እነዚን ቦታዎች በቅደም ተከተል መንካት ነው

HAHU CRYPTO

02 Dec, 18:52


Paws hamster ... ምን ማለት ፈልገው ይመስላችኋል 🙄

HAHU CRYPTO

22 Nov, 06:53


Polymarket predicts that the probability that "Bitcoin will break through $100,000 today" is 71%

HAHU CRYPTO

22 Nov, 04:27


ማየት ትችላላቹ

HAHU CRYPTO

22 Nov, 04:19


$MemeFi 🤑 Listing Price ስንት ይሆናል ??? Pridect አርጉ 👍

0.01-0.02 👍

0.02-0.03 🤝

0.03-0.035 🤗

0.05 😁

HAHU CRYPTO

22 Nov, 03:04


GM Families ☕️

HAHU CRYPTO

21 Nov, 15:49


Pavel Durove Post ያረገው ስለ #Memhash ነው እየተባለ ነው May be ስለ Paw ላይሆን ይችላል። የተረጋገጠ ነገር የለም።


✅️ @HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

21 Nov, 15:35


Blum ብቻ ከ Paws ጋር ግንኙነት የለንም እንዳይሉ። Anyway Paws ወዲያው እንደመጣ በ Gete.io Promote ተደርጓል።

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

21 Nov, 15:24


Maybe Pavel About  Paws

@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

21 Nov, 15:05


💱Major Say In Official Channal

🪙 10 % ነው ለ Team የሚወስዱት
🪙 9 % ለ 2 ዓመት locked እናደርጋለን ብለዋል
🪙 1 % ደሞ ለ pavel durov


🤔Token list ሲደረግ አትሽጡ  ብለዋል እንደሚጨምር እናምናለን hold አድርጉ አሁን የሸጡ ሰዎች በኋላ ላይ ይፀፀታሉ ብለዋል።Like X Empire

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

13 Nov, 19:22


Tonkeeper የምትጠቀሙ Update አድርጉት ከበፊቱ በጣም አሻሽለውታል።

✅️@HahuCryptoEt

HAHU CRYPTO

13 Nov, 19:12


🐾Paws new task For Limited Time

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

13 Nov, 18:07


Claim ለማድረግ Use Vpn

HAHU CRYPTO

13 Nov, 17:57


Claim 0.25 HOT 🔥Firedrop from CRYPTO PANDA / 0.25 HOT per user 🏆

Terms:
👀 Follow @cryp_pando
CIS (СНГ)
🪙>1$ on balance

Channel intro:
OG channel that covers HOT and other crypto news. Also launched a token on GraFun

HAHU CRYPTO

13 Nov, 15:03


Bitcoin 🚀
$91K

HAHU CRYPTO

13 Nov, 14:54


🔸Ton Station ላይ እነዚህን ነገሮች ማረግ አለባቹ። 👆

✅️@HahuCryptoEt

HAHU CRYPTO

13 Nov, 14:53


35 ሰው አድድ እያደረጉ አንድ ቶን እየወሰዱ ነው 1ኛ ላይ የሚገኘው 8500 ሰው አስገብቶ 120 ቶን ወስዷል 😀

ገብታቹ ታስኮቹን አጠናቁ

ላልጀሠራቹ 👇👇

https://t.me/GoblinMine_bot/start?startapp=5151533071
https://t.me/GoblinMine_bot/start?startapp=5151533071

HAHU CRYPTO

13 Nov, 14:40


🤑Ton Station  ስለ Listing እና TGE ሙሉ መረጃ November መጨረሻ አከባቢ ላይ ይፋ እንደሚያረጉ ገልፀው ግልፅ ለማረግ ያህል Listing በ December መጀመሪያ አከባቢ ለማረግ እንዳቀዱ ተናግረዋል።

✅️@HahuCryptoEt

HAHU CRYPTO

13 Nov, 13:44


GOBLINMINE ይህን ኤርድሮፕ ስንቶቻችሁ እየሰራቹ ነው አየሰራቹ በተጨማሪም 35 ሰው ስትጋብዙ 1 TON ይሰጣችኋል ማለትም 5 ዶላር አሁን ጀምሩት 👇👇

https://t.me/GoblinMine_bot/start?startapp=5151533071

HAHU CRYPTO

05 Nov, 19:50


Trump ምርጫዉን ማሸነፍ ከቻለ BTC እስከ 125K እንደሚደርስ አንዳንድ prediction እየወጡ ነዉ

በተቃራኒው kamala ምታሸንፍ ከሆነ ከ 75k በላይ አይሆንም እየተባለ ይገኛል

ምን ትላላችሁ እናንተስ

HAHU CRYPTO

05 Nov, 17:07


ለመጀመርያ Withdrawal ለሚያደርጉ ለ 5 ሰዎች BONUS አለሁ

HAHU CRYPTO

05 Nov, 16:22


🎖️Major አዲስ Achievement መጥቷል 1.1 TON Transaction መፈፀም ነው።100k User ብቻ።

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

05 Nov, 15:00


ብዙዎቻችሁ ጥቅሙ ምንድን ነዉ እያላችሁ እየጠየቃችሁ ነዉ

International master card ለኛ ሚጠቅመን የተለያዩ International የሆኑ ክፍያዎች ለመክፈል ይጠቅመናል::
Like:
AMAZON
ALI EXPRESS
ALI BABA......እነዚህ Platform ላይ በ card አማካኝነት መክፈል ይቻላል::


በተጨማሪም

Buy pubg uc
Buy telegram premium
Netflix.........በጣም ብዙ ጥቅም ነዉ ያለዉ

HAHU CRYPTO

05 Nov, 14:35


🚀 BRAKING


🔥 BYBIT VIRTUAL MASTER CARD መስጠት ጀምሯል!! BYBIT ACCOUNT VERIFY ያረጋቹ ቀጥታ APPLY ማረግ ትችላላቹ 5ደቂቃ አይፈጅም

APPLY APPROVED ለመደረግም 2 ደቂቃ አይፈጅም በትክክል ከሞላቹ!! እዛው በ CRYPTO TOP UP ማረግ ትችላላቹ!!

HAHU CRYPTO

05 Nov, 13:42


Scam⚠️⚠️⚠️⚠️
1 ton=500 birr
1$=110 birr

እያለ ብዙ ሰው Scam አድርጓል ስለዚህ ተጠንቀቁ
የልጁ Username ➡️@filimon2129 ይሄ ነው

HAHU CRYPTO

05 Nov, 08:26


ዛሬ ማታ አዲስ ነገር ይኖራል 💰

HAHU CRYPTO

05 Nov, 06:46


በየ ስምንት ሰአቱ እየገባቹ ብቻ በ አንድ ጣታቹ ጫን ማለት ብቻ ።

ታስኮቹን በሙሉ አጠናቁ

DAILY REWARD በየ ቀኑ አለ

ከ 5 ጓደኞቻቹ ጋር ስለምትሰሩት አሪፍ ነው ምክንያቱም ፉክክር ስለሚኖር ። ማወቅ ያለባቹ ከነሱ ጋር የምትሰሩት እንዳለ ሆኖ በግል የሰራቹትም ይታያል።

በቀጣይ እንዴት በቡድን መስራት እንዳለባቹ እናያለን ።

HAHU CRYPTO

05 Nov, 04:01


🪙 Major Durov Puzzel

     
✅️November: 05- 2024
      ✅️Reward: 5000 Coin
     
✅️ @HahuCryptoEt

HAHU CRYPTO

04 Nov, 17:52


ከNov 10 በፊት Claim አድርጉ ✔️

HAHU CRYPTO

31 Oct, 10:19


Started አሁን ያለው የ 1 $TOMA Premarket ዋጋ ~ 0.001$

HAHU CRYPTO

30 Oct, 20:28


ሶስተኛው Acheivement ላይ ለመሳተፍ ይህን Step ተከተሉ ቀድመው ለሚሳተፉ 1M ሰዎች ብቻ ነው የተዘጋጀው።

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

30 Oct, 19:33


Major በ TG ቻናላቸው

🩷ከ Listing በፊት 7 Achievement እንደሚያካቱ እና እነዚህ Achievement ደግሞ ለወደፊቱ  NFT እንደሚሆኑ ገልፀዋል 3 Achievement አሁን ተካተዋል 1 Achievement ደግሞ Active ተጠቃሚዎች ያገኛሉ ቀሪዎቹ ደግሞ በሚቀጥሉት ቀናት Unlock እንደሚሆኑ ተናግረዋል።

🩷 በ November መጀመሪያ ስለ Listing ጠቃሚ መረጃ ይኖራልም ብለዋል 📅

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

30 Oct, 17:15


MrBeast በ$23ሚ ክሪፕቶ ማጭበርበር ክስ

የዓለማችን ትልቁ Youtuber ዝቅተኛ ካፕ ቶከንን በሚያካትቱ በፓምፕ እና በቆሻሻ ዘዴዎች ከ23 ሚሊዮን ዶላር በላይ በመስራት ተከሷል።

✅️@HahuCryptoet

HAHU CRYPTO

30 Oct, 09:09


🤑TON STATION በቦትም በኮሚኒቲ ቻናላቸዉም በቴሌግራም verify ተደርጓል።

🤑ይሄ airdrop ሊጠናቀቅ 16 ቀን ነው የቀረዉ ከዚህ በፊትም  እንደሰሩት ነግሬያቹ ነበር

ከBLUM ጋር Partnership  አላቸው።

ለመጀመር ▶️ Ton_Stationbot

Hahu Community

12 Apr, 17:05


Channel created