Gimba Media Network @gimbamedianetwork Channel on Telegram

Gimba Media Network

@gimbamedianetwork


#በዚ_ቻናል_ያዘጋጀንላቹ_ፕሮግራሞች ።
➠ ዜናዎች ➠ መዝናኛዎች
➠ አስገራሚ ታሪኮች ➠ ስለ ጤናዎ አዳዲስ መረጃዎች
➠ የቢዝነስ አሳቦች
ሀሳብ፣አስተያየት፣ጥቆማ ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👇👇👇
https://t.me/GimbaChat

Gimba Media Network (English)

Are you looking for a one-stop destination for all the latest news, entertainment, and informative content? Look no further than Gimba Media Network! This Telegram channel is dedicated to providing its subscribers with a wide range of content to keep them informed and entertained. Who is Gimba Media Network? This channel is a hub for all things media-related, offering news updates, insightful articles, interviews, and much more. Whether you're interested in current events, celebrity gossip, or industry trends, Gimba Media Network has you covered. What is Gimba Media Network? It is a platform where users can stay up-to-date with the latest happenings in the world of media. From breaking news stories to in-depth analysis pieces, this channel offers a diverse array of content to cater to all interests. With a team of experienced professionals curating the content, subscribers can rest assured that they are receiving accurate and reliable information. Additionally, the interactive nature of the channel allows users to engage with the content and share their thoughts and opinions with like-minded individuals. Don't miss out on the opportunity to join the Gimba Media Network community and stay informed on all things media. Subscribe today and start exploring the world of news, entertainment, and more with just a click of a button!

Gimba Media Network

14 Feb, 08:19


ገባ ገባ በማለት ሰብስክራይብ እያደረጉ  ይጠብቁን https://youtube.com/@ethioahmedmobile?si=WchUg3mJL-oA9pJE

Gimba Media Network

04 Feb, 14:32


"የህፃኗን ወላጆች አፋልጉኝ" ፖሊሰ
   
      ሼር አድርጉት

ጠፍታ የተገኚች ህፃን ፖሊሰ ቤተሰቦን እየፍለገ ነው  ።

ህፃን ፊርዶስ ይመር  ትባላልች ጥር 27 / 2017 ዓ/ም በደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ  በ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ  ክልል ወሰጥ በኢምግሬሺን አካባቢ  የተገኚች ሲሆን አሁን ህፃን ፊርዶሰ ይመር በ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ  ተገኛልች።

ፖሊሰም የህፃኖን ቤተሰቦች እያፈላለገ መሆኑን በመግለፅ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች እንዲገኙ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የጠየቀው የደሴ ከተማ  አሰተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ቤተሰቦቾ ወደ ፖሊስ ጣቢያው  በአካል ቀርበው በማነጋገር  ህፃናቱን መረከብ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡

ደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት

=======================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

31 Jan, 07:08


Caps journey begins

Only 5 days left on the counter

We prepared special tasks for each day in our mini-app

Can you complete them all? 🧢https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=5747210275

Gimba Media Network

29 Jan, 06:24


🍭 የተለያዪ የሶሻል ሚድያ ቻናሎችን መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ
       አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@Ethio_ComputerSchool

Gimba Media Network

29 Jan, 04:40


ዉስጡ ይህንን ይመስላል💪💪 🫖 የመፅሀፍ ጥቆማ

📌 የሞባይል ጥገና መማር ለምትፈልጉ

📌  በሞባይል ጥገና ስራ ላይ ያላችሁ

📌 የሞባይል ጥገና ትምህርት በመማር ላይ ያላችሁ

ሁላችሁንም ብቁ የሚያደርጋችሁ መፅሀፍ ነው  የመፅሀፉን ማውጫውን ተመልከቱ እና ከተመቻችሁ በውስጥ መስመር📱0914636053

#telegram 👇👇
🍭@AhmedMobile_Accessory

Gimba Media Network

21 Jan, 16:44


ከእዳ ወደ ምንዳ ወይስ ከእዳ ወደ እዳ?

የተቃርኖ ዘመን!

Gimba Media Network

14 Jan, 18:24


#Update

በአሜሪካ ፤ ሎስ አንጀለስ የተነሳው ከፍተኛ ሰደድ እሳት አሁንም መቆጣጠር ያልተቻለ ሲሆን እሳቱ አሁንም ሎስ አንጀለስን ማንደዱን ቀጥሏል።

እሳቱ እስካሁን ካደረሰው ውድመት በላይ ሊያደርስ ይችላል ተብሏል።

በአካባቢው ያለው የንፋስ ሁኔታ እሳቱን እያባባሰው ነው ተብሏል።

ከተነሱት ሰደድ እሳቶች አንዱን ብቻ ነው ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የተቻለው።

ባለስልጣናት
#ቀጣዮቹ ንፋሶች አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ የንፋስ ሁኔታዎች ሊሆኑ ይችላሉ በማለት መላው የሎስ አንጀለስ ግዛት በእሳት ስጋት ውስጥ እንደሚገኝ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል።

እስከ ትላንት ባለው 24 ሰዎች ሲሞቱ 16 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም።

የግል ትንበያ ተቋም የሆነው " አኩዌዘር " እስከ ትላንት ባለው በእሳት ቃጠሎ የተነሳ የደረሰው ኪሳራ ግምት ከ250 እስከ 275 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ ይችላል ብሏል።


ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

12 Jan, 17:37


በወፍ የተነሳው እሳት ጥፋቱ ቀጥሏል።

እሳቱ የተነሳዉ በትንሽዬ ወፍ ምክኒያት ነው የተባለለት የአሜሪካ ሎሳንጀለሱ ሰደድ እሳት የወፏ እሳት ማስነሳት አለምን እያነጋገር ይገኛል።

📌በዓለም ቁጥር የእሳት ማጥፊያ ያላት አሜሪካን ብቻ ናት ታዲያ እሳቱን እስካሁን ሊያጠፉት ቀርቶ እጅግ እየተባባሰ መጥቷል።

📌445 የእሳት አደጋ ሂልኮፍተሮች መኪናዎች ተሳትፈዋል። እሳቱን መቆጣጠር አልቻሉም።

📌10 ሺህ ህንጻዎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።

📌ከአንድ ጫካ ወደ ሌላ ጫካ ከአንዱ ህንጻ ወደ ሌላኛዉ ህንጻ  በሰአታት ልዩነት እየተዛመተ ነው።

📌አሜሪካን አለኝ ያለችዉን የእሳት ማክሸፊያ ሁሉ ተጠቅማለች ግን አልቻለችም ከተማዉ ሌት ተቀን መንደድ ብቻ ሆኗዋል።

join https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

08 Jan, 05:56


YouTube ሰዎችን ከ0 ብር በመነሳት ሚሊኒየር አድርጓል።
🍭 እናንተም ፊልም፣ ድራማ፣ቲክቶክ፣አክሽን እያላችሁ ግዜአችሁን ከማጣፋት ዩትዩብ ላይ ገንዘብ እንዴት እደሚሰራ ብታዉቁ ትርፋማ ትሆናላችሁ ።

🍭 ማንም ሰው ገንዘብ ካላገኘበት እናንተን ለማዝናናት ብሎ ፊልም ሆነ ድራማ ገንዘቡን ኢንቨስት እያደረገ እናንተን አያዝናናም።

🍭 ስታስቡት በቀላሉ ዪትዩብ ላይ ወይም ሌሎች ሶሻል ሚድያ ለመጠቀም ወይም ቪድዮ ለመጫን ቢያንስ የካርድ ወጭ አለዉ።
🍭  ያሰዉ ገንዘብ ካላገኝ ለምን ብሎ ካርድ እያወጣ ግዜዉን እያጠፋ ቪድዮ ይለቃል ።
🍭 🔴ዩቱብ ማስተር ክላስ ኮርስ ምንድነው?🔴
ዩቱብ ማስተር ክላስ በEthio Computer Acadamic በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል
🔴ፎቶ ኤዲቲግ
🔴ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔴አውድዮ ኤዲቲንግ
🔴አፍሊየት ማርኬቲንግ
🔴 ድጅታል ማርኬቲንግ
🔴 ፎሬክስ ትሬዲንግ
🔴 ዪትዩብ ማስተር ክላስ
🔴 በ1ሺህ እይታ  ብዙ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል
🔴ቪዲዮ ሪኮማንዴሽን እና ተጨማሪ 50 ቪዲዮዎችን ይዛል
ዩቱብ ማስተር ክላስ ኮርስ ወስዳቹ መማር ለምትፈልጉ ቻናላችንን ጆይን በማለት ይቀላቀሉ።
ትምህርቱን በነፃ ይከታተሉ🙏

https://youtube.com/@ethiocomputeracademic?si=x6ENMQIa-McPolWQ

Gimba Media Network

08 Jan, 03:49


🔴ዩቱብ ማስተር ክላስ ኮርስ ምንድነው?🔴
ዩቱብ ማስተር ክላስ በEthio Computer Acadamic በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል
🔴ፎቶ ኤዲቲግ
🔴ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔴አውድዮ ኤዲቲንግ
🔴አፍሊየት ማርኬቲንግ
🔴 ድጅታል ማርኬቲንግ
🔴 ፎሬክስ ትሬዲንግ
🔴 ዪትዩብ ማስተር ክላስ
🔴 በ1ሺህ እይታ  ብዙ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል
🔴ቪዲዮ ሪኮማንዴሽን እና ተጨማሪ 50 ቪዲዮዎችን ይዛል
ዩቱብ ማስተር ክላስ ኮርስ ወስዳቹ መማር ለምትፈልጉ ቻናላችንን ጆይን በማለት ይቀላቀሉ።
ትምህርቱን በነፃ ይከታተሉ🙏

https://youtube.com/@ethiocomputeracademic?si=x6ENMQIa-McPolWQ

Gimba Media Network

30 Dec, 03:00


https://youtu.be/jqVAbdXSjAY?si=77O9nM57JDxNla5f

Gimba Media Network

23 Nov, 14:12


Sumsung እና ሌሎች ስልኮችን ለመግዛት አስበው አሁን ላይ ዋጋቸው ስንት ይሆን ብለው አስበው ያዉቃሉ ?
🍭 እንግዳዉስ እኛ ጋር መፍትሄ ይዘኔልዎት መተናል።

🍭እሱም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ጆይን በማለት በየወቅቱ እና በየቀኑ የሚወጡ የስልክ ዋጋ እና ሌሎች የአክሰሰሪ እቃዎችን ዝርዝር ዋጋ እና በተጨማሪም ጥገና ያገኛሉ።

⚡️ join👉#@AhmedMobileAccessory

Gimba Media Network

13 Nov, 16:48


ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ በስቅላት ገደለች።

ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ሴቶች እንደሚያገባቸው ቃል በመግባት አስገድዶ ደፍሯቸዋል ተብሏል፡፡

ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከአንድ ወር በፊት በተከሰሰበት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ትፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።

መሀመድ አሊ ከ10 በላይ ሴቶችን አስገድዶ ደፍሯል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ከእሱ የጸነሱትን ልጅ እንዲያስወርዱ መድሃኒት ሰጥቷልም ተብሏል፡፡

ሰውየው ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ 200 ሴቶች ደፍሮናል የሚል ክስም ተመስርቶበታል።

በግለሰቡ ተደፍረናል ያሉ ሴቶች ቁጥር መጨመርን ተከትሎ በርካታ ኢራናዊያን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍም ተደርጎበት ነበር፡፡

ሀገሪቱም ግለሰቡን በአደባባይ በስቅላት እንዲቀጣ አድርጋለች።
አልአይንኒውስ

ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

11 Nov, 14:24


የተሰበረ እስክሬን አይጣልም በቀለሉ የበተን እስክሬን ከተሰበረ እስክሬን ላይ በመቀየር ወደ ቦታዉ መለስነዉ።
ጆይን @AhmedMobileAccessory
Subscriba and watch vedio👇
https://youtu.be/JZLJoYoBaUM?si=97c5tO3Lhy1PdkXy

Gimba Media Network

09 Nov, 07:46


Advertisements

🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉
👉የቴክኖሎጂያ እውቀትዎን የሚያሳድጉበት👨‍🎓

👉አስገራሚ😱 የ ሞባይል  TECH መረጃዎችን የሚያገኙበት፤
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

🚩የዚህ አስገራሚ CHANNEL አባል በመሆን ብቻ ይጠቀሙ👩‍🎓👨‍🎓

🗣 ለጓደኞችዎም👫 መረጃዎችን #share በማድረግ ፤ አስተያየትና መረጃዎችን  በመስጠት ይተባበሩን ።

   👉https://t.me/AhmedMobileAccessory  👈
            👆 JOIN 👆
🙏🙏🙏እናመሠግናለን🙏🙏🙏

Gimba Media Network

18 Sep, 16:30


#ScamAlert እርዳታ አድርጉልን በሚል ማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ አጭበርባሪዎች እንጠንቀቅ

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት 'ሙሀመድ የረሱል ወዳጅ' በሚል ስም በተከፈተ የፌስቡክ አካውንት አማካኝነት እርዳታ በመጠየቅ ስም የሚከናወን የማጭበርበር ድርጊት ነው።

የዚህ አካውንት ባለቤት 'ለልጄ ደብተር እና ቦርሳ ግዙልኝ' የሚሉ መልዕክቶችን የተለያዩ የፌስቡክ ግሩፖች እና ገፆች ኮመንት ላይ በማስቀመጥ በርካታ ገንዘብ ሲሰበስብ ቆይቷል/ቆይታለች። ኢትዮጵያ ቼክ እንዳረጋገጠው በዚህ መልኩ ከአንድ ግለሰብ ብቻ 30 ሺህ ብር ማግኘት ችሎ/ችላ ነበር።

ነገር ግን የዚህ አካውንት ባለቤት ለእርዳታ ጥየቃ የሚጠቀሙበት ፎቶ ከማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሰዎች አካውንት በመውሰድ ሲሆን በህይወት የሌሉ ሰዎችን ጭምር እንደተጠቀሙ ያደረግነው ማጣራት ያሳያል።

በዚሁ ተመሳሳይ አካውንት ከወራት በፊት ደግሞ ለኩላሊት ህክምና የሚሆን ብር ሲሰበሰብበት እንደነበር ደርሰንበታል። ይሁንና የማጭበርበር ድርጊቱ ሲታወቅ አካውንቱን ዘግተውታል።

ይህ የሚያሳየን የህዝብን የመደጋገፍ እና የሀዘኔታ ስሜት በመረዳት በርካቶች ማህበራዊ ሚድያን ለማጭበርበር ድርጊት እየተጠቀሙበት እንደሆነ ነው።

የድጋፍ ጥያቄ ሲመጣ በግላችን የተቻለንን ያህል ማጣራት ሳናደርግ፣ በአካል ሁኔታውን ሳናይ ወይም ከምናምናቸው ምንጮች ካልመጣ በቀር ለእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች እንዳንጋለጥ ጥንቃቄ እናድርግ።

Via ኢትዮጵያ ቼክ 

Gimba Media Network

16 Sep, 16:46


ኢዜማ የብር ነገር ሲሆን አይኑ ይበራለታል። ብልፅግና ሃገሪቱን ሙሉ በሙሉ የራሱ አድርጎ ዜጎችን በጦርነትና በልማት ስም ሲያፈናቅልና ሲገድል አይኑን ጨፍኖ ወይም ተባባሪ ሆኖ ወንጀል ሲፈፅም ይቆይና፣ የብር ነገር ሲሆን ወዳጁን በአደባባይ ለማውገዝ ብቅ የሚለው ነገር ፣ ትብላዉ ብሬን ያለውን ዘፋኝ ያስተውሰኛል። ( የኢዜማ የዛሬውን መግለጫ ተንተርሶ የፃፍኩት ነው። )

Gimba Media Network

13 Sep, 15:25


ህዝብ_ሊቆጥር_የሚችል_እና_ያለንክኪ_ርዝመት_መለካት_የሚችል_ዲቫይስ_አሰራር_ከኮድ_ጋር_How_to_Count_number_of_People_using_Arduino__
እንድህ አይነት ትምህርቶች ለማገኘት
Ethio digital technology ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiodigitaltechnology

Gimba Media Network

05 Sep, 12:34


የቴሌብር አፕልኬሽንን በማዉረድ እና ግብይት በመፈጸም እንድሁም ከባንክ ወደ ቴሌብር በማስተላለፍ የአየር ስአት ወይም እስከ 80% ድረስ ቅናሽ የተደረገባቸዉን ጥቅል በመግዛት ከ30 ብር እስከ 10000 ብር ድረስ ይስሩ ፤ ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጋብዙ፤ ይሸለሙ!
በተጨማሪም በየ15 ቀኑ የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ በመሆን ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች፣1ጊ.ባ እና ሌሎች ሽልማቶች ዕድለኛ ይሁኑ፡፡
ለመጋበዝ እና አፑን ለማዉረድ 👉 I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1216771687321603&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

Gimba Media Network

05 Aug, 05:54


ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን የተመረጡ ድራማዎች እና ፊልሞችን፣አፍላ ፍቅርን ያገኙበታል 👇👇

https://youtu.be/MsIXHCBq6FA?si=pRc00vuNtd0VJRq6

Gimba Media Network

03 Aug, 23:24


የኛ ሲኒማን ፎሎዉ በማድረግ ሳይንሳዊ መረጃዎች ፣አለም እዉቅና የሰጠቻቸዉ የምርምር እና ፈጠራ ስራዎች
፣ፊልሞች ፣ታሪካዊ መዛግብቶችን ፣ተከታታይ ፈልሞችን,እና ድራማዎች ፣ የአዉሮፓ ሻፒወስ ሊግን በልዩ ድባብ  ይከታተሉ ። ጆይን👇👇

https://t.me/Yegna_Cinema1

Gimba Media Network

30 Jul, 15:24


ፎሎዉ እና ላይክ እያደረጋችሁ 👇https://vm.tiktok.com/ZMrQxknvG/

Gimba Media Network

27 Jul, 01:42


የአለም ሀገራት ልክ እንደዛሬው በኦሎምፒክ መድረክ አንድ በሚመስሉበት ቀን በአንድ ሀገራችን መሀል ያለው ክፍፍል፣ መለያየት እና መጋጨትን ስናይ ይበልጥ እናዝናለን

Peace in our time!

Peace for this generation!

#Ethiopia


ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

26 Jul, 17:20


ቢዘገይም ብሔራዊ የሀዘን ቀን መታወጁ ትክክለኛ ውሳኔ ነው!

የብሄራዊ ቀን ማወጅ፣ መሪዎች በፍጥነት በስፍራው ተገኝተው ህዝቡን ማፅናናት እና የተቻለውን ሰብአዊ ድጋፍ ሁሉ ማቅረብ ህዝብ እና መንግስት ለአደጋ ተጎጂ ወገኖች ማድረግ የሚገባቸው ትንሹ ነገር ነው።

ትናንት ያነጋገርኳቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት አሁንም ተጎጂዎች ከፍተኛ የመጠለያ እጥረት እንዳለባቸው እና በርካቶች ያሉበት የማይታወቁ ዜጎች እንዳሉ ነግረውኛል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሟቾች ቁጥር ከ500 ሊያሻቅብ እንደሚችል አስታውቋል።
Via elias meseret

ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

24 Jul, 09:35


የሟቾች ቁጥር ከ265 በላይ መድረሱ ተሠምቷል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበል በትላንትናው እለት ሀምሌ 15 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት ናዳ የሟቾች ቁጥር ከ265 በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡

በቀበሌው ናዳው ከደረሰ በኋላ የሠው ህይወት ለመታደግ ወደ በስፍራው ለነፍስ አድን ተግባር የተሰበሰቡ የአካባቢው ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ መሆናቸውን  ከደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት የተገኘው መረጃ ያመላክታል። 
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት 👇ገባ ገባ በሉ


ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

24 Jul, 06:06


🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉
👉የቴክኖሎጂያ እውቀትዎን የሚያሳድጉበት👨‍🎓

👉አስገራሚ😱 የ ሞባይል  TECH መረጃዎችን የሚያገኙበት፤
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

🚩የዚህ አስገራሚ CHANNEL አባል በመሆን ብቻ ይጠቀሙ👩‍🎓👨‍🎓

🗣 ለጓደኞችዎም👫 መረጃዎችን #share በማድረግ ፤ አስተያየትና መረጃዎችን  በመስጠት ይተባበሩን ።

   👉https://t.me/AhmedMobileAccessory  👈
            👆 JOIN 👆
🙏🙏🙏እናመሠግናለን🙏🙏🙏

Gimba Media Network

15 Jun, 15:36


እንኳን 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ/አረፈ/በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: መልካም በዓል! 🕌


ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

Gimba Media Network

28 Apr, 14:47


https://youtube.com/shorts/NWmKDkbREH4?si=61HBBHLZ-MtOIpgo

Gimba Media Network

16 Feb, 14:41


በሚዲያ የሚያስነግሩት ሌላ! የሚፈልጉት ሌላ!

ትህነግ/ህወሓት በአንድ በኩል ከአማራ ህዝብ ጋር ችግሬን በሰላም መፍታት እፈልጋለሁ ብሎ በሚዲያዎቹ ያስነግራል። በተግባር ደግሞ ወረራ ይፈፅማል።

አስፋው አብርሃ እንደፃፈው ትህነግ/ህወሓት ትናንት ከቀኑ 10 - 11 ሰዓት አካባቢ በራያ መሆኒ ከአርሚ 24 ፣ 44 እና 43 በተውጣጣ ታጣቂ በራያ ቀበሌዎች ወረራ ፈፅሟል።

በሚዲያ የሚያጭበረብሩት ሌላ፣ የሚፈልጉት ሌላ ነው። የአማራ ህዝብ ደግሞ ቁማር ሰልችቶታል።

Gimba Media Network

04 Feb, 13:40


https://youtu.be/TVXtNzZbuKo?si=BR9-rv6kXQgvug9V

Gimba Media Network

04 Feb, 12:57


ያለ ማቋረጥ ለሳምንታት የቀጠለው በወሎ ቤተ-አምሐራ ግንባር የምስራቅ አማራ ፋኖ ተጋድሎ እንደቀጠለ ነው።

ዛሬ ጥር 25 /2016 ከወትሮው በተለየ መልኩ ታላቅ ድል በራያ ግንባር ተሰርቷል።

የፌደራል ዋናው ጥቁር አስፓልት ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሚወስደዉ አዉራጎዳና (መንገድ) በምስራቅ አማራ ፋኖ እጅ ከገባ ሰነባብቷል። ይህን መንገድ ለማስከፈት ጥላት ደጋግሞ ቢሞክርም የገጠመው እጣፈንታ ሽንፈትና ውርደት ሆኗል።

   ዛሬ ጥላት የመጨረሻ ሀይሉን መንገድ ለማስከፈት ብሎ በሁለት አቅጣጫ ጦርነት ቢከፍትም የምስራቅ አማራ ፋኖ ክንድ እሚቀመስ ሆኖ አላገኘውም።

  ከወልድያ አቅጣጫ ኦነጉ ወታደርና ባንዳዉ አድማ ብተና በኦራልና በፓትሮል  ቢመጣም ጎብየን ሳያልፍ #ካላኮርማ #ብርጌድ አሚድ ወንዝ ላይ ሁሉም  የጥላት ሃይል ከነ መኪኖቻቸዉ  ተደምሥሰዋል።

ከወደ ትግራይ አቅጣጫ የመጣዉ  የመጀመሪያዉ የጥላት ሀይል መንገድ ተከፍቶለት ቆቦን አልፎ መጀሎ እዲገባ ከተደረገ በኋላ መጀሎ እንደገባ #ዞብል አምባ #ብርጌድ ሰተት ብሎ ከተጠመደለት ወጥመድ የገባዉን የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ወታደር አሁን በዚህ ሰአት መስቀልኛ ተኩስ ከፍተው እየመቱት ይገኛሉ።

መንጀሎ ሰተት ብሎ የገባው የጥላት ሀይል ተጨማሪ ሀይል ከአላማጣ እንዲጨመርለት ቢጠይቅም ዋጃን እንዳያልፍ #በሀውጃኖብርዴድ፥#በረኸኛውብርጌድና #ሞላ ደስዬ ብርጌድ በቆረጣ ተይዟል።

  ጥላት በአሁኑ ሰአት ወደ ሰሜንም ወደ ደቡብም ወደ ምዕራብም መውጣት ሲያቅጥተው  የምስራቁን ክፍል በመጠቀም ወደ አፋር ክልል ለመውጣት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።

ከመርሳ፥ውጫሌ፥ወርጌሳና ጊራና ምንም አይነት የጥላት እንቅስቃሴ የለም ቆንጆዎቹ የምስራቅ አማራ ፋኖ ባለሽርጡና መብረቁ ብርጌስ እየተገማሸሩበት ነው።

ጓዶች የሞቱለትን አላማ ከግብ እናደርሳለን !!

ይህ ©ጊምባ ሚድያ ኒትዎርክ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ጆይን👇
https://t.me/GimbaMediaNetwork

2,183

subscribers

1,423

photos

39

videos