Latest Posts from To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 (@exitexam111) on Telegram

To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 Telegram Posts

To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔
exit exam ለማለፍ ብቁ የሚያደርጉ ጥያቄዎችን በቻናላችን እለት በእለት ያገኛሉ ። ቀን በቀን ጥያቄዎችን እየሰሩ ራሶትን ለexit exam 100 % ብቁ ያድርጉ 📖📖💯✅✅✅✅
3,399 Subscribers
91 Photos
5 Videos
Last Updated 01.03.2025 00:16

The latest content shared by To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 on Telegram


ቤተሰብ ዛሬ በprank የተጀመረው እንዲህ እንዲህ እያለ የውጤት ሰዐት ላይ ደርሰናል !!!

እስኪ የዛሬውስ እንዴት ነበር ፣ ስንትስ ተሰራ ቤተሰብ????

ሰላም እደሩልኝ ነገ እንገናኝ!!!!!🙏🙏🙏🙏

እሺ ባታነቡም ዝም ብላቹ ለዛሬ ስሩ ለሌላ ቀን ግን አንብባቹ ኑኑኑኑ


Days 9

ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

ዛሬ በርግጠኝነት ሳያነብ የመጣ አለ እሱም
👉 ይሄ account ነው @UTOPIA

ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

ዛሬ እንደተለመደው challenge ይቀጥላል ።

የሚቀጥለውን ሁላቹም የምታነቡት  principal accounting 2 - chapter 5 (Accounting for Partnerships in Ethiopia) ነው የምናነበው ማንም ጥያቄ ስንሰራ ሳያነብ እንዳይመጣ!!!!

ሌላው በ blueprint መሰረት የተዘጋጀ ፣ ከዚህ በፊት ብዙዎቹ እንዲያልፉበት ያደረኩበን ምታነቡት material የምትፈልጉ ከኛ ጋር አብራቹ መሄድ ለምትፈልጉ!!!👇👇👇

👉 0951834170  ላይ ደውሉልኝ፨

ሰናይ እለት ተመኘው ✌️🙏

ቤተሰብ እንዴት ነበር የዛሬው ?
ስንት ተሰራ እስኪ comment ላይ !!!!

በሉ ሰላም እደሩልኝ ውዶቼ 🙏🙏🙏🙏

ቤተሰብ እንዴት ናቹልኝ ቀጣይ ለምትፈተኑ ተማሪዎች አሪፍ እድል አመቻችተናል እመኑኝ ታተርፉበታላቹ ።
እዩትና ውሳንያቹን አሳውቁን!!!!!

💃EXIT EXAM ለማለፍ መስዋትነት ይጠይቃል🤝

💃ጊዜያችሁን
💃ተነሳሽነታቹን
💃ጉልበታችሁን ከሰጣቹት ያለ ምንም ጥርጥር ያሰባችሁትን ኣላማ ማሳካት ትችላላቹ እና EXIT EXAM 100% ማለፍ ትችላላቹ🤝

👇 ለበለጠ መረጃ 👇

☎️ 0951834170

☎️0913484244

#️⃣ ሰላም ቤተሰቦቼ በቀጣይ ለምትፈተኑ በአይነቱ ለየት ያለ challenge ልንጀምር ነው 👏👏👏

ባላቹ ጊዜ ውስጥ ማለትም የ4 ወር program አውጥተን እያንዳንዱን ቀናት ተጠቅመን exit exam 100% የምታልፉበትን በአይነቱ ለየት ያለ challenge አምጥተናል ፤ እና ቀጣይ ተፈታኞች እመኑኝ ማንም አይወድቅም ፤ ግን ይሄ የሚሆነው ባሰብነው challenge መሠረት የምትሄዱ ብቻ ከሆነ ነው ።

እና ቀለል ባለ መልኩ በየቀኑ ባዘጋጀናቸው material እና በblueprint መሰረት ቴማንቲክ area ላይ አንድ አንድ chapter እየጨረስን ከ3ወር ከምናምን አካባቢ ሙሉውን እንጨርስና ፤ የቀረውን ጊዜ የመከለሻ ጊዜ እናደርገዋለን ።

ሌላው ደሞ በየቀኑ ባምናነብበት chapter ጋር exit ላይ ይመጣላ ተብሎ የሚታሰቡትን ጥያቄ በሙሉ እኔ እያሰራዋቹ በቃ ሁላቹም ታልፋላቹ።

👉 በblueprint መሰረት የተዘጋጀውን material ማግኘት ለምትፈልጉ እና
👉በግል ባለሁበት ቦታ የሚያግዘኝ እፈልጋለው ለምትሉ
☎️0951834170 ይደውሉልኝ

የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይገለፃል?

ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት  መቼ እንደሚገለጽ group ለይ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 ወይም 03/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ሰላም ቤተሰብ
3k subscriber's
አልፈናል ኮርቼባቹዋለው እናመሰግናለን

በቀጣይ ለምትፈተኑ የ4 month program እያዘጋጀው ነው የምታነቡትን material እና የምሰሩትን ጥያቄ እና 100% የምታልፉበትን መንገድ እያመቻቸው ነው ።

ቤተሰቦቼ በሰፊው ተዘጋጁልኝ ፤ ሌላው ደግሞ እስኪ 4k እናስገባው channelሉን የምታውቁት የትምህርት ቤታቹ group ላይ share አድርጉት 🙏🙏🙏

👉https://t.me/exitexam111