4ተኛው የሀገራችን ኢትዮጵያ የህዝብና ቤት ቆጠራ ስራ በተለያዩ ምክንያቶች ለበርካታ ጊዜ ሲራዘም ቆይቷል። በቅርቡ የቆጠራው ስራ እንደሚጀምር እያበሰርን አሁን ላይ ለቅድመ ዝግጅት የተለያዩ surveyዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎች እና በድረገፃችን እየሰራን እንገኛለን። እርስዎም ትክክለኛ የህዝብ ቆጠራ ይካሄድ ዘንድ ትክክለኛ ማንነትዎትን በድረገፃችን እስከመጨረሻው step ድረስ በመከተል ይሙሉ።
❓እባክዎ በመጀመሪያ ሃይማኖትዎትን በመምረጥ ይግቡ።
(ቁልፉን ብቻ ተጭነው ካቆሙ ቆጠራው ወደ መረጃ ማዕከሉ ስለማይገባ ሙሉ ለሙሉ ስቴፑን መጨረስ አለብዎት።)
⚠️ ማስጠንቀቂያ ይሄን መረጃ በmultiple account መሙላት በህግ ያስቀጣል።