Ethiopian Artificial Intelligence Institute (@ethiopianaii)の最新投稿

Ethiopian Artificial Intelligence Institute のテレグラム投稿  

Ethiopian Artificial Intelligence Institute
This is the official Telegram channel of FDRE Artificial Intelligence Institute.
13,583 人の購読者
2,804 枚の写真
242 本の動画
最終更新日 11.03.2025 07:40

類似チャンネル

AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS
13,517 人の購読者
Ethiopian Space Science Society
4,828 人の購読者
GDG On Campus AASTU
4,720 人の購読者

Ethiopian Artificial Intelligence Institute によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

Ethiopian Artificial Intelligence Institute

08 Mar, 07:23

1,767

Call for Papers – Ethiopian Tech Expo 2025 (ETEX 2025)!

We are excited to invite researchers, scholars, and professionals to submit their papers for ETEX 2025!

📅 Event Date: May 16th – 18th, 2025
📍 Venue: Addis International Convention Center (AICC)

🎯 Thematic Areas:
🔹 Cybersecurity in the AI Era
🔹 Cybersecurity in Smart Cities
🔹 Quantum Computing
🔹 Fintech
🔹 Trustworthy AI

📌 Submission Details:
Deadline: April 20, 2025
Acceptance Notification: April 30, 2025
Submission Mode: Email
Paper Template: IEEE Format
🏆 Incentives: Selected papers will receive special recognition!

📩 Submit your papers now: [email protected]

Join us in shaping the future of AI, cybersecurity, and emerging technologies.

#ETEX2025 #CallForPapers #ArtificialIntelligence #Cybersecurity #Fintech #Innovation #Security #Transformation
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

07 Mar, 05:00

2,584

በዲፕፌክ አማካኝነት በተቀናበሩ ሀሰተኛ ይዘቶች ምክንያት ብዙዎች ተጭበርብረዋል፡፡ በዲፕፌክ አማካኝነት የተሰሩ ቅንብሮችን ለመለየት ተከታዮቹ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎች ተመራጭ ናቸው፡፡

ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

06 Mar, 09:50

2,575

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው።

ኢንስቲትዩቱ “Communication and System Thinking” በሚል ርዕስ ለተቋሙ ሰራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ስልጠናው ውስብስብ ጉዳዮችን መረዳት፣ መፍታት እና ውጤታማ የተግባቦት ሥርዓት መዘርጋት ላይ ያተኮረ ነው፡፡

በኢንስቲትዩቱ የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ቶሎሳ የስልጠናው ዋና ዓላማ የሠራተኞችን አቅም መገንባት መሆኑን ገልጸዋል። በመሆኑም በስልጠናዉ ያገኙትን ወደ ስራ በመተግበር ለዉጤታማነት ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ስልጠናዉ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ኢንስቲትዩቱ የሠራተኞቹን አቅም መገንባት የሚያስችሉ መሰል ስልጠናዎችን በተለያዩ ጊዚያት ሲሰጥ ቆይቷል።

ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

05 Mar, 06:37

2,331

https://youtu.be/z60bP5wyenc
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

04 Mar, 07:44

2,561

https://youtu.be/N_3GtBWtn2c
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

04 Mar, 05:40

2,791

ጥናታዊ ጽሁፎች በሚዘጋጁበት ወቅት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎች ዋቢ መጽሐፍትን ከመጠቆም ጀምሮ የጽሁፉን ደረጃ የሚመጥን ሰዋሰዋዊ ማስተካከያዎችን እስከማድረግ የደረሰ ሚና እየተጫወቱ ይገኛል፡፡ ለመሰል አገልግሎት ከሚውሉ መተግበሪያዎች መካከል ተከታዮቹ ተጠቃሽ ናቸው፡፡

ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

03 Mar, 14:39

2,549

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ምርትና አገልግሎቶቹን ለዕይታ አቅርቧል።
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

03 Mar, 13:20

2,509

ከፍተኛ የመፈጸም አቅም ያላቸው ኮምፒዩተሮች ሳያስፈልጉን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስልተቀመር ኮዶችን ለመጻፍ፣ ዳታን በቀላሉ ለማግኘት፣ ለማከማቸት ከፍ ሲልም ማሽኖችን ለማሰልጠን በስፋት ጥቅም ላይ ከሚውሉ ሶፍትዌሮች መካከል የተወሰኑትን እናስተዋውቃችሁ፡፡

ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

03 Mar, 07:40

2,261

https://youtu.be/IV4atxV9H3g
Ethiopian Artificial Intelligence Institute

02 Mar, 15:23

2,511

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ምርትና አገልግሎቶቹን ለዕይታ አቅርቧል።

ኢንስቲትዩቱ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

በኤግዚቢሽኑ ላይ የሮቦቲክስ እና የሆሎግራም ቴክኖሎጂ እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ የበለፀጉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ መተግበሪያዎች እና ሲስተሞችን ይዞ ቀርቧል።

የተለያዩ ተቋማት ምርትና አገልግሎቶቻቸውን የሚያሳዩበት ኤግዚቢሽን ለተከታታይ 10 ቀናት ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በትናንትናው ዕለት ተመርቆ መከፈቱ ይታወሳል።

ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም