Ethiopian Artificial Intelligence Institute टेलीग्राम पोस्ट

This is the official Telegram channel of FDRE Artificial Intelligence Institute.
13,583 सदस्य
2,804 तस्वीरें
242 वीडियो
अंतिम अपडेट 11.03.2025 07:40
समान चैनल

28,549 सदस्य

23,116 सदस्य

13,526 सदस्य
Ethiopian Artificial Intelligence Institute द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री
እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የሞያ ቴሌኮም የስራ ኃላፊዎች ቡድን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ።
የልዑካን ቡድኑን የመሩት የሞያ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ካሪንግተን ፊሊፕስ ናቸው።
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) የስራ ኃላፊዎቹን ተቀብለዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ስለኢንስቲትዩቱ ስራዎች ገለጻ አድርገዋል። ዋና ዳይሬክተሩ በገለጻቸው ኢንስቲትዩቱ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሰራቸውን ስራዎች አብራርተዋል። በተጨማሪም ከግል ዘርፉ ጋር ያለውን ትብብር ለማሳደግ መሰል ጉብኝቶች እድሎችን እንደሚከፍቱ ጠቁመዋል።
ከጉብኝቱ በተጨማሪ በስራ ኃላፊዎቹ መካከል የትብብር መስክን ለማጎልበት ያለመ ውይይት ተካሂዷል።
ሞያ ቴሌኮም አህጉር ተሻጋሪ የኔትወርክ ትግበራ አገልግሎቶችን የሚያቀርብ አፍሪካዊ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ነው።
ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሰራተኞች ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አካሄዱ፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራር እና ሰራተኞች ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በስራ ገበታቸው ሆነው እንዲመዘገቡ ተደርጓል።
የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ምዝገባውን እንዲያከናውኑ በማድረግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ እና አሰራሮችን ዲጂታል ለማድረግ እየተደረገ ያለውን ጥረት የሚደግፍ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ ኢንስቲትዩቱ የዉስጥ አሰራሩንና ለሰራተኞቹ የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ከዲጅታል መታወቂያ ጋር እያስተሳሰረም ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ብልጽግና ከማምጣት፣ ሀገራዊ ደህንነትን ከማስጠበቅ እንዲሁም ሀገሪቱ ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በምታደርገው ጉዞ ላይ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትልቅ ፋይዳ አለው።
እስካሁን ድረስ በመላ ሀገሪቱ 11.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጓች ለፋይዳ መታወቂያ መመዝገባቸዉን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል።

ውስብስብ እና ለመማር ጊዜ ይወስዱ የነበሩ የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች አሁን ላይ ምስጋና ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ይሁንና በቀላል አማራጭ እየቀረቡ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም መካከል ጥልቅ የሆነ የሶፍትዌር እውቀትን የማይፈልጉ እና ከቀላል የማሕበራዊ ሚዲያ ልጥፍ እስከ ቪዲዮ ቅንብር ድረስ ማዘጋጀት የሚችሉ ጥቂት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌሮችን እናስተዋውቃችሁ፡፡
ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
#HighlightoftheWeek
The visit of Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh and Deputy Prime Minister Angela Rayner of the United Kingdom to the Ethiopian Artificial Intelligence Institute (EAII) was a key highlight of the week.
During their visit, the leaders engaged in productive discussions on fostering bilateral cooperation in technology, with a strong focus on artificial intelligence and its transformative potential across various sectors.
The visit underscored the growing UK-Ethiopia partnership in AI, highlighting efforts to integrate AI-driven solutions in healthcare, agriculture, security, logistics, and beyond, driving innovation and sustainable development.

Delegation Led by France’s Ambassador to Ethiopia Visits the Ethiopian Artificial Intelligence Institute.
His Excellency Alexis Lamek, Ambassador of France to Ethiopia, led a delegation on a visit to the Ethiopian Artificial Intelligence Institute (EAII). The delegation was warmly welcomed by the Director General of the EAII, Worku Gachena (Ph.D.), who provided an overview of the institute’s AI-driven initiatives and ongoing projects.
The Ambassador commended Ethiopia’s strong prioritization of AI utilization. Furthermore, the Ambassador expressed his admiration for the progress Ethiopia has made in integrating AI solutions into various sectors, particularly highlighting the AI-enabled healthcare models that are improving diagnostics.
The Ambassador additionally stated that France is willing to collaborate with Ethiopia to maximize the impact of AI integration across sectors.
.