来自 Ethio meme😂🤣 (@ethioo_meme) 的最新 Telegram 贴文

Ethio meme😂🤣 Telegram 帖子

Ethio meme😂🤣
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏

° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስደሳች ሙዚቃዎች
➠| አዝናኝ video። ያገኛሉ🤗
Owner
For cross @yabukeee
Join our channel👇👇
https://t.me/Ethioo_meme1
2,570 订阅者
1 张照片
1 个视频
最后更新于 10.03.2025 13:17

Ethio meme😂🤣 在 Telegram 上分享的最新内容

Ethio meme😂🤣

14 Dec, 15:53

2,488

ምርጥዬ PP የሚያገኙባቸውን ቻናሎች ልጠቁማችሁ ዝም ብላችሁ ተቀላቀሉ🤞

👇👇👇👇👇👇👇👇
Ethio meme😂🤣

17 Nov, 05:41

4,077

ከማጅራት መቺ ጀለስህ ጋር እየጠጣህ መላ ሲያልቅበት ወጣ ብሎ አንዱን በልቶ ይመጣና "የት ጠፋህ ስትለው?
.
.
.
አይ እዚው ATM ላወጣ ሄጄ ነው😂😂

Join & share @ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

10 Nov, 17:43

4,046

ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

Join & share us
@ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

02 Nov, 08:02

3,967

Send የሚለውን ተጫንልኝ

አንድ ልጅ ታክሲ እየጠበቀ ነበር እንደ ድንገት ታክሲው ከች ሲል ተወርውሮ ይገባና ከኃላ ወንበር መስኮቱን ከፍቶ ዱቅ እንዳለ በሜሴንጀር ሜሴጅ ይገባለታል
ስልኩን አውጥቶ ሜሴጁን ሲከፍተው

ከፍቅረኛው የተላከ ነበር።
"የኔ ፍቅር ዛሬ ካንተ ጋር ማደር ፈልጌ ነበር ሀሳብክን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል"

ልጁ ጥርስ በጥርስ ሆኖ በሆዱ (ተገኝቶ ነው) እያለ መልሱን መጻፍ ጀመረ

የኔ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል የት እንገናኝ ብሎ እየጻፈ እያለ ከየት መጣ ሳይባል ሌባ ስልኩን ሞጭልፎት ይሮጣል

የዛኔ ልጁ አንገቱን በመስኮት አውጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው
.
በፈጠረክ send የሚለውን ብቻ ተጫንልኝ እሺ።
🤣😂

Join us➔ @ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

29 Oct, 10:40

3,594

የጎረቤቴ wifi ሰሞኑን አልሰራ ብሎኛል! አልከፈለም መሰለኝ! አንድ አንድ ሰውኮ ለሰው አያስብም!😏
Share & join us @Ethioo_meme @Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

27 Oct, 05:42

3,195

#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔
#ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
Share & join us
@Ethioo_meme
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

25 Oct, 12:23

3,416

የዛሬው መልክቴ ያለ አግባብ ለምትረጩና ቶሎ ለምትጨርሱ ወንዶች ነው....

ወንድሜ ገንዘብህን በየክለቡና በየጭፈራ ቤት እየዞርክ #መርጨት የለብህም ! ደሞዝ በተቀበሉ በሳምንቱ #መጨረስ አግባብ አይደለም !

#ግን_ምን_አስባቹ_ነበር ባለጌ 😜🤣
Share & join
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

24 Oct, 19:52

2,573

የ ቻናል ባለቤት መሆን ከፈለጉ መነሻ እንዲሆን 1ሺ subsciber ያለዉ ቻናል አለኝ::
የሚፈልግ ሰው በዚ ያናግረኝ👇
@Babi_great
Ethio meme😂🤣

23 Oct, 10:14

2,504

ኤደን (ፈራ ተባ)
🥰🥰🥰🥰
Ethio meme😂🤣

22 Oct, 08:21

3,073

ለማንኛውም ስታገባት እስከነ accessoryዋ መሆኑን አረጋግጥ ውድ ነው አሉ human ዳሌ ና ጡት😜
Share & join us
@Ethioo_meme