Dernières publications de Ethio meme😂🤣 (@ethioo_meme) sur Telegram

Publications du canal Ethio meme😂🤣

Ethio meme😂🤣
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏

° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስደሳች ሙዚቃዎች
➠| አዝናኝ video። ያገኛሉ🤗
Owner
For cross @yabukeee
Join our channel👇👇
https://t.me/Ethioo_meme1
2,570 abonnés
1 photos
1 vidéos
Dernière mise à jour 10.03.2025 13:17

Le dernier contenu partagé par Ethio meme😂🤣 sur Telegram

Ethio meme😂🤣

19 Oct, 14:18

3,164

#እሷ••● የኔ ውድ ነገ ቤቴ ፓሪ( ድግስ) አዘጋጅቻለሁ አስቀያሚ ሴቶች እንዳይገኙ ብያለሁ ትለዋለች።
#እሱ••● እንዴ ውዴ አንቺ ካልተገኘሽማ ይደብራል🤣
✭ ✭ ✭
••●◉Join us
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

17 Oct, 10:40

2,819

ታክሲ  ውስጥ የተዋወቃትን ልጅ አግብቶ ሁሌ በተጨቃጨቁ ቁጥር

"ምናለ ያን ቀን በእግሬ በሄድኩ ኖሮ  😂
Share
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

12 Oct, 11:35

2,563

12 ለወደቀው ጓደኛቹ ላኩለት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Share
@Ethioo_meme
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

09 Oct, 18:11

2,507

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም 👉 @eaesbot

#MoE

አይዞን ወገን😭😢
@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

08 Oct, 07:50

2,583

የጄሶ እንጀራ፣ የአህያ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ ከአለም ዋንጫ በስተቀር !!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,@Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

05 Oct, 13:42

2,715

ሚስጥር ነውብዬነግሪያት
ሚስጥርነው
:
:
ብላ ለ6 ጓደኞቿ እና
ለ3 እህቶቿ ነገረቻቸው😭😳😏

Share @Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

04 Oct, 05:06

2,554

🏦ዛሬ ደሞ አንዱ ከወለድ ነፃ ባንክ ብሩን ከቶ አልወልድ ሲለው ምን ቢል ጥሩ ነው
:
:
:
:
:
ባንኩንም ወሊድ መከላከያ አስዋጡት እንዴ

Join &share
∆@Ethioo_meme∆
Ethio meme😂🤣

03 Oct, 09:04

2,323

ይህንን ያውቃሉ በተመሳሳይ ሰአት
ከፈሱና ካስነጠሱ ሰውነቶ screenshot እንደሚያደርግ🙃

አረ እንዳትሞክሩት🤣😂

© @Ethioo_meme
Ethio meme😂🤣

24 Sep, 11:40

2,749

🗣ወንድሜ ትምህርት ቤት
ሲሄድ ቦርሳ ይዞ ሄዶ ሲመለስ ደብተር ብቻ ይዞ አይቼው ምነው ስለው
👶ቦርሳዬ ተበላሸ አለ
🗣ታድያ አቀመቅምም ስለው
°
°
°
°
°
°
°
°
👶ለቦርሳ ብዬ አልቅምም አለኝ🤔👀

å@Ethioo_meme
å@Ethioo_meme