Latest Posts from Ethio Matric (@ethiomatric) on Telegram

Ethio Matric Telegram Posts

Ethio Matric
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ

ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support
64,122 Subscribers
600 Photos
7 Videos
Last Updated 01.03.2025 14:45

Similar Channels

Medical GateWay🩺
33,008 Subscribers
Ace Tutor Ethiopia
1,280 Subscribers

The latest content shared by Ethio Matric on Telegram


የሶሻሎች 2016 Maths ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ አሁን ተካትቷል

ለናቹራሎች ለሶሻሎች ጠቃሚ ነው፡፡

የሶሻሎች 2016 Maths ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ ከትንሽ ሰዓታት በኃላ ይካተታል

🔹የሌሎች 2016 ፈተናዎች ኖሮ ፤ የሶሻሎች 2016 Maths ፈተና ከሌለ ምስሉ ላይ እንዳለው REFRESH SUBJECTS በሉት፡፡ ከትንሽ ሰዓት በኃላ ይካታታል

Details in the comment

ለቅድሙ የ SAT(Aptitude) ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ

እነዚህን የ SAT(Aptitude) ጥያቄዎች ሞክሯቸው፡፡

ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና የተወሰዱ ናቸው

History ደግሞ
Grade 10:
🔹በ old curriculum የተማራቹ ሁሉንም ታነባላቹ
🔹በ new curriculum የተማራቹ ከ Unit 1 እስከ Unit 8.1.2 The 1995 Constitution and the Formation of the FDRE (Page 197) ታነባላቹ

Grade 11
🔹በ old curriculum የተማራቹ ሁሉንም ታነባላቹ ፡፡
🔹በተመሳሳይ ፣ በ new curriculum የተማራቹ ሁሉንም ታነባላቹ፡፡

Geography Grade 11 ላይ ብቻ ማታ ወደ 5፡00 አካባቢ እነዚህን edit አድርገን PDF ላይ አካተናቸዋል፡፡ ሌሎቹ ትምህርቶች እና ክፍሎች ላይ የተደረገ ለውጥ የለውም፡፡

🔹Determinism & Possibilism: ሁለት ገጽ ነው
🔹8.1 Representation of relief features: saddle, valley... እነሱ 13 ገጽ ናቸው

Grade 10 & 11 - old & new curriculum similarity:

በጣም ተመሳሳይ የሆኑ ትምህርቶች:
History, Maths & Chemistry

በመጠኑ የሚመሳሰው ትምህርት:
Physics

በጣም በትንሹ የሚመሳሰሉ ትምህርቶች:
Biology & Geography

ለሶሻሎች
በድሮው እና በአዲሱ ካሪክለም የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተመሳሳይ ምእራፎች እና ይዘቶች

Similar Chapters and Subunits in Grade 10 and 11 Textbooks from the Old and New Curriculum

ሶሻሎች

ዛሬ ባልናቹ መሰረት ከGrade 10 & 11 ማንበብ የሚኖርባቹን ከትንሽ ደቂቃ በኃላ የምንልካልቹ ይሆናል፡፡ History እስካሁን ከሰራናቸው ትምህርቶች በተለየ ሁኔታ የold እና new curriculum ምእራፎች በጣም የተቀላቀለ ስለሆነ በunit እና subunit አድርጎ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡

History በተለየ ሁኔታ አብዛኛው በ old እና new curriculum ይዘታቸው(content) ተቀራራቢ ስለሆነ ፤ ማንበብ የማይኖርባቹን ምእራፍ ነው የምንገልጽላቹ፡፡

Details In the comment

ናቹራሎች ከላይ ያለውን ⬆️ PDF check አድርጉት ፤ well-detailed እና highly accurate ነው፡፡

በChapter, በSubunit እና በContent ነው የከፋፈልነው፡፡ ካያቹት ፤ በኃላ ለጓደኞቻቹ share አድርጉላቸው፡፡