Últimas publicaciones de Ethio telecom (@ethio_telecom) en Telegram

Publicaciones de Telegram de Ethio telecom  

Ethio telecom
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
335,074 Suscriptores
6,383 Fotos
115 Videos
Última Actualización 01.03.2025 04:18

Canales Similares

Seyoum Teshome
22,708 Suscriptores
GDG Addis
10,799 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por Ethio telecom en Telegram


በ5G የሞባይል ጥቅሎች አስደናቂውን ፍጥነት ያግኙ!

ወርኃዊ የ5G ዳታ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል ወይም በ*999# ይግዙ፤ በአዲሱ ትውልድ ፈጣን ኔትወርክ ዘና ይበሉ!

አዲስ ፍጥነት
አዲስ ምቾት
አዲስ አኗኗር


#5GPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በበርካታ የክልል ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ ተጠቅመው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ፡፡

🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር!

🚨 ጥቅሎቹን መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4b0vFub


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

🎉⚡️ ቴሌ EV - Charging
እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ!!


🚗 በሰከንድ 1 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ የሚያስችል
🔌 በአንድ ጊዜ እስከ 32 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ
🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የደንበኛን ትዕዛዝ የሚቀበል
24/7 አገልግሎት መስጠት ይችላል


👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

📍በአዲስ አበባ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ ያገኙታል!


#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል የመጀመሪያ ዙር አሸናፊዎች 🎉🎉

ዕድለኞች በፌስቡክ ገጻችን m.me/100967335480954 በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥርዎን ከዩትዩብ መለያ ስምዎ ጋር ይላኩልን!

🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ መሆን ያሸልማል!

ትክክለኛውን የቴሌብር የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

🔗 https://bit.ly/4332Xa6 ይጠቀሙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ኪድጆ ቲቪ ለልጆችዎ ያስፈልግዎታል!!

📌 የልጆችን የአጠቃቀም ጊዜና ሁኔታን መቆጣጠር በሚያስችልና ለዕድሜያቸው በሚመጥን መልኩ በተለያዩ ቋንቋዎች ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ጌሞችን በዕለታዊ እና ሳምንታዊ የክፍያ አማራጮች አቅርቧል፡፡

🔎 ለዕለታዊ 2 ብር፣ ለሳምንታዊ 10 ብር ለመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በነጻ!

ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9013 ይላኩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ልክ እንደዛሬው የመረጃ አያያዛችን ሳይዘምን የደንበኞች መረጃ እንዲህ ፋይል ይደረግ ነበር!


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

88ኛው የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን!

ክብር እና ምስጋና በመስዋዕትነት አገር ላቆዩ ሰማዕታት!!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

https://youtu.be/Xy889XlueaQ?si=Ss3YtryDEUvL-2e1