Dernières publications de Ethio Sigma (@ethio_sigma_et) sur Telegram

Publications du canal Ethio Sigma

Ethio Sigma
ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹


ወንድ ሁን!!!👿

For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn

For promotion - @Ethiopiansigmabot

ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group

Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0
106,048 abonnés
1,447 photos
67 vidéos
Dernière mise à jour 28.02.2025 14:16

Canaux similaires

ETHIO ARSENAL
373,029 abonnés
TIKVAH-SPORT
258,055 abonnés

Le dernier contenu partagé par Ethio Sigma sur Telegram


መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ

ይህን የምልህ እራስህን እንዳታጣው ነው እራስህን ያጣህ እለት ያበቃልሀል

አስብ ያልደረቀ ቁስል እንጂ ጠባሳ አይምም የትናንት ህይወትህን ዛሬም ከደገምከው እመነኝ ቁስልህ አይድንም

ይህን ያልኩህ ይገባካል ብዬ ነው ጀግናው ጠንክረህ ስራ

Share @ETHIO_SIGMA_ET

ስትጠየቅ ለመመለስ የማታፍርበትን ስራ ስራ!!

አስተውል ስኬትህን በቀና መንገድ ፈልግ!!

ወንድነት የሚለካው በግፍ ሳይሆን በቀና መንገድ ነው!!!

ወንድ ሁን!!!😈

"Share"@ETHIO_SIGMA_ET

አሁን ላይ ሴትን ሳይሆን ስኬትን ነው መጥበስ ያለብን። ስኬቱን አሳዶ ሴት ያጣ የለም። ሴትን ሲያሳድድ ግን ስኬቱን የተነጠቀ ነፍ ነው። The choice is yours.
Share: @ETHIO_SIGMA_ET

ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደ ማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የፈጣሪ ፀጋ ባልተረዳን ነበር!

Share @ETHIO_SIGMA_ET

ያለህበትን ሰዓትና እድሜህን አስብ ምንም ነገር እንደነበረው አይቀጥልም በጊዜው ሁሉም ነገር ይለወጣል

የማወራው አሁን የቆምክበት ጊዜ ላይ ሆኜ ነው

እራስህን ጠብቅ/በስፖርት ገንባው

አእምሮህን አስተካክለው / ለውጥን ብቻ አስብ

ጊዜክን አተኛበት / ያለክበትን ሁኔታ እየው

     ጠንክረህ ስራ ጊዜው ያንተ ነው ጀግናው
Share @ETHIO_SIGMA_ET

አለም እና ፊልም ሚምታቱብክ ከሆነ!! ለስሌት እንጂ ለስኬት አልበቃህም!!

አንተ ለመፀለይ እንጂ ለመቆጣት ቀና ማለት አትችልም!!😈

ወንድ አትምሰል ሆነክ ተገኝ!!

Share"@ETHIO_SIGMA_ET

እስከ ሆነ ጊዜ ድረስ ከጓደኛዬ ጋር በአንድ መንገድ ነበር ምንጓዘው!! እሱ መጃጃል እስኪ ጀምር ድረስ!!

አላማ የሌለው ጓደኛህ 100% ያሰክርሀል!!ከአላማህ ደሞ ጠጠር እንኳን እንዲያደናቅፍ አትፍቀድ!!👿

Be your self!!

Share @ETHIO_SIGMA_ET

🗣️ከፈጣሪክ ቀጥሎ አንድ የሚያድንክ ሰው አለ እሱም..........ሂድና መስታወት ላይ ተመልከተው😈
ወንድ ሁን አትምሰምል💀
Share:@ETHIO_SIGMA_ET

ፍቅር ሊይዛቹ ይገባል!!! ከገንዘብ እና ከስኬት!!💀💀


Share"@ETHIO_SIGMA_ET"

ትኩረት ሰጡኝ አልሰጡኝ ብለህ አትጨነቅ
ስኬት እንጂ ትኩረት አይደለም የሚያስፈልግህ!!

share: @ETHIO_SIGMA_ET