"ቡድኑን በሲዝኑ ወሳኝ ክፍል ሰዓት ላይ ለማገዝ አቅሙ ባለመኖሬ በጣም አሳዝኖኛል። በእግር ኳስ ሙያዬ ላይ ምርጥ አቋም ላይ እየሄድኩ ባለሁበት ጊዜ መሆኑ ነገሩን የበለጠ አሳዛኝ ያደርገዋል። ቢሆንም ይህ እግር ኳስ ነው። መቼም ቀላል አትሆንም። ነፃነት አታገኝም። እና ነገሩን በደንብ መቀበል አለብኝ። ለመፋለም ባለኝ ፍላጎቱ እና በማደርገው ተስፋ የበለጠ ተጠናክሬ እመለሳለሁ።"
"ነገሩ ገና አላበቃም። ከዚህ በላይ መጥፎ ጊዜያት አሳልፌያለሁ። ለዚህ ያህል ፍቅር ስለሰጣችሁኝ እና እያሰጣችሁኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ። ከምታስበው ጊዜ በፍጥነት ወደ ሜዳ እመለሳለሁ።" 🤍👏
- ሃላ ማድሪድ
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15