آخرین پست‌های ETHIO REAL MADRID (@ethio_real_madrid_15) در تلگرام

پست‌های تلگرام ETHIO REAL MADRID

ETHIO REAL MADRID
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️

ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !

⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________

📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
197,073 مشترک
61,502 عکس
32 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 09:20

کانال‌های مشابه

Manchester United Fans
296,047 مشترک
B/R Football
83,695 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ETHIO REAL MADRID در تلگرام


📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!

ኦያያያያያያያያያያያያያያ

https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk

🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞

🔥አዲስ የነፃ ውርርድ ኮዶች!
4️⃣0️⃣ ብር ነፃ ውርርድ ለሁሉም ሰው!
🎁 ኮድዎ: LALI3
ኮድዎን ያስገቡ ፣ነፃ ውርርድዎን ይጠቀሙና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ! 𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻
https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35090&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653

🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
👉🏻https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=29
ኮድዎን 👉🏻WE55
ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
TELEGRAM 👉 https://t.me/webeteth
Contact Us on 👉 +251983151617

🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 FORCE30 ብለው ያስገቡና 30 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=28
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +2519410211

መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
🏀 ዊንዊን የካቲትን መሰናበት ይፈልጋል እና መጋቢትን በደስታ እንኳን በደህና መጣ ይላል! 🚀

አዲሱን ወር በNBA ሊግ በሚያስደንቅ የስኖዉ ቦል ውድድር እንጀምራለን! 🎯🔥

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ።መልሶቻችሁን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ https://t.me/betwinwinset
የWINWIN ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ይጨምሩ።
በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ፣ እና ጨዋታዉ  ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ግምቶች አይቆጠሩም።
ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል!
የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
የነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!

የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
🏀 Raptors vs. Bulls
📅 ቅዳሜ መጋቢት 1 | 3:00 AM

💡 3 ጥያቄዎች፡-
1️⃣ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የሚሆነው ማን ነው?
2️⃣ የተሸናፊው ቡድን ስንት የመልስ ጨዋታ ይኖረዋል?
3️⃣ ማን ያሸንፋል?

ለአስደናቂ ጨዋታ እና ትልቅ ሽልማቶች ይዘጋጁ! 💰 ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምትዎን ያስቀምጡ እና ማን የስኖውቦል ሽልማት እንደሚወስድ እንይ! 🎯
ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ፣የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥

BETWINWINS - አሁን ትልቅ ያሸንፉ!

https://tinyurl.com/4zh53h98

አሁናዊ የዘንድሮ ባሎንዶር ሽልማት ለማሸነፍ ያሉበት ደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል፡

1. መሀመድ ሳላህ
2. ኬልያን ምባፔ
3. ራፊንሃ
4. ላሚን ያማል
5. ሌቨንዶውስኪ
6. ቪኒሲየስ ጁንየር
7. ጁድ ቤሊንግሃም
8. ሃሪ ኬን
9. ፍሎሪያን ዊርትዝ
10. ጀማል ሙስያላ

[GOAL]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

ብራዚል ብሄራዊ ቡድን በቀጣዩ የኢንተርናሽናል ብሬክ ወቅት ኮሎምቢያ ብሄራዊ ቡድን እና አርጀንቲና ብሄራዊ ቡድንን ለመግጠም አሰልጣኟ ዶሪቫል ጁንየር የቡድን ስብስብ ዝርዝሯን በሚቀጥሉት ቀናት ማርች 7 ላይ ይፋ የምታደርግ ሲሆን...

ከክለባችን ሪያል ማድሪድ ከተመረጡት ተጨዋቾች መካከል ቪኒሲየስ ጁንየር፣ ሮድሪጎ ጎኤስ እና ኢንድሪክ ፊሊፔ ተካተዋል። ከ40/30 ያህል ተጨዋቾች ወደ 26 ያህል ተጨዋቾች ተመርጠው ይጫወታሉ። 👀🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

#የቀጠለ | #የቀጥታ_ስርጭት

👉 ጨዋታው በፉትቦል ኤችዲ፣ በዲኤስቲቪ እንዲሁም በአሞስ ማየት ትችላላችሁ።

👉 ጨዋታው በስልክ ወይም በኮምፒተር በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ ዳግሞ በSportz፣ በCRICFy Tv፣ Yacine Tv መሰል... መተግበሪያ አፖቹ ላይ መመልከት ትችላላችሁ። የመተግበሪያ አፖቹን በቪድዮ ቻናላችን ማግኘት ትችላላችሁ።

👉 እንደተለመደው ጨዋታው በቴሌግራም ከምሽቱ 02:30 ሰዓት ጀምሮ በተወዳጇና ታላቋ ቻናላችን ኢትዮ ሪያል ማድሪድ በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደ እናንተው ዘንድ የምታደርስ መሆኑ ለመግለፅ እንወዳለን።

ቅድመ ዳሰሳውን አዘጋጅቼ ያቀረብኩት አብዱልከሪም (አብዱ) ነበርኩ!

ድል ለሃያሉና ታላቁ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ይሁን!
- መልካም የጨዋታ ቀን ይሁንላችሁ!

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

#የቀጠለ | #የውጤት_ግምቶች

👉 አብዛኞቹ ሚዲያዎችና አቋማሪ ድርጅቶች ጨዋታው በሎስ ብላንኮቹ አሸነፊነት ውጤት ይጠናቀቃል በማለት የገመቱ ሲሆን ሎስ ብላንኮቹ 52% የማሸነፍ ንፃሬ ሲሰጡ ለሪያል ቤትስ ዳግሞ 24% የማሸነፍ ንፃሬ ሰጥተዋል። 24% በአቻ ውጤት ንፃሬ ይጠናቀቃል ብለዋል።

እናንተም የውጤት ግምታችሁ አጋሩን!

#ይቀጥላል

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15