Neueste Beiträge von ETHIO REAL MADRID (@ethio_real_madrid_15) auf Telegram

ETHIO REAL MADRID Telegram-Beiträge

ETHIO REAL MADRID
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️

ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !

⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________

📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
197,073 Abonnenten
61,502 Fotos
32 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 09:20

Ähnliche Kanäle

4-3-3 FAST SPORT™
307,018 Abonnenten
ሜሲ ትሮል ፔጅ
4,150 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von ETHIO REAL MADRID auf Telegram geteilt wurde.


#የቀጠለ | #ግምታዊ_አሰላለፍ

👉 #ሪያል_ማድሪድ (4-1-2-3)፡ ቲቦዋ ኮርቱዋ (GK)፣ ሉካስ ቫዝኬዝ፣ ራዉል አሴንሲዮ፣ አንቶኒዮ ሩዲጋር፣ ፌርላንድ ሜንዲ፣ ኦሪያን ቹአሚኒ፣ ሉካ ሞድሪች፣ ብራሂማ ዲያዝ፣ ሮድሪጎ ጎኤዝ፣ ኬልያን ምባፔ፣ ቪኒሲያስ ጁንያር

👉 #ሪያል_ቤትስ (4-2-3-1)፡ ኦርቲዝ (GK)፣ ባርታ፣ ሎሬንቴ፣ ሪካርዶ ሮድሪጌዝ፣ ሎ ሴልሶ፣ ካርዶሶ፣ አንቶኒ፣ ኢስኮ፣ ጄሲስ ሮድሪጌዝ፣ ሄርናንዴዝ

#ይቀጥላል

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

#የቀጠለ | #የቡድን_ዜና

#ሪያል_ማድሪድ

👉 ብራዚላዊው የመሀል ተከላከይ ተጨዋቹ ኤደር ሚሊታኦና ስፔናዊው የቀኝ መስመር ተመላላሹ ተጨዋቱ ዳኒ ካርቨሀል በተመሳሳይ የACL ጉዳት ተጠቂ ሲሆኑ ቀላል ያሉ ልምምዶች መስራት ይጀምሩ እንጂ ወደ ሜዳ የመመለሻ ጊዜያለው እጅግ የራቀ መሆኑ መገለፁ የሚታወቅ ነው።

👉 እንግሊዛዊው አማካኝ ጁድ ቤሊንግሃም በኦሳሱና ጨዋታ ላይ በተመለከተው የቀይ ካርድ ምክንያት ከላሊጋ የሁለት ጨዋታ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ የዛሬው ጨዋታ የመጨረሻው ቅጣት ይሆናል።

👉 ስፔናዊው የክለቡ ወሳኝ አማካኝ የሆነው ዳኒ ሴባዮስ በሪያል ሶሲዳድ ጨዋታ ባስተናገደው ጉዳት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ የማይኖር ተጨዋች ይሆናል

👉 እንዲሁም ፌድሪኮ ቫልቨርዴና ጄሱስ ቫሌሆ በጉዳት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ ላይ አይገኙም።

#ሪያል_ቤትስ

👉 በሪያል ቤትስ በኩል ሮካ፣ ሮኬ፣ ቤሌሪን፣ ሎ ሴልሶ፣ ኤል-ዛልዞሊ፣ ካርቨልሆ እና ፎርናልስ በጉዳት የሚገኙ ወሳኝ ተጨዋቾች ናቸው።

👉 አንቶኒ በሄታፌ ጨዋታ ቀይ ካርድ ተመልክቶ የዛሬው ጨዋታ ያመልጠዋል ሲባል ቢሰናብትም ሪያል ቤትስ ለስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስገባው የይግባኝ ጥያቄ ፀድቆ ቀይ ካርዱ ተነስቶለታል። አንቶኒ ሳንቶስ ለዛሬው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ይሆናል።

#ይቀጥላል ...

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

#የቀጠለ | #ቁጥራዊ_መረጃ

👉 ሪያል ማድሪድና ሪያል ቤትስ ከ2003 በኋላ በታሪካቸው እርስ በርሳቸው 43 ጊዜያት ሲገናኙ ሪያል ማድሪድ በ23ቱ ድል ሲቀነው ሪያል ቤትስ በ6ቱ ድል ቀንቶታል። በ14ቱ ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል።

👉 ክለባችን ሪያል ማድሪድ በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው ያላፉት 5 ጨዋታዎች 4 ድሎችንና 1 አቻ አስመዝግቧል። በአንፃሩ ሪያል ቤትስ 3 ድሎችና 2 ሽንፈቶች ውጤቶችን አስመዝግቧል።

👉 ሪያል ማድሪድ በሁሉም ውድድሮች ከሪያል ቤትስ ጋር ባደረጓቸው ያላፉት 5 የእርስ በርስ ጨዋታዎች 2 ድሎችና 3 አቻዎችን አስመዝግቧል። በአንፃሩ ሪያል ቤትስ 2 ሽንፈቶችና 3 አቻዎችን አስመዝግቧል።

👉 ሪያል ማድሪድ በዚህ ሲዝን ሪያል ቤትስን በሜዳው ገብዞ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፎ በሜዳው ሶስቷን ነጥብ በሜዳው ማስቀረቱን የሚታወስ ነው።

#ይቀጥላል

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

| #የጨዋታ_ቀን | #MATCH_DAY ...

🇪🇸 | የስፔን ላሊጋ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

          🟢 ሪያል ቤትስ 🆚 ሪያል ማድሪድ ⚪️

📆 ቀን፡ ቅዳሜ፣ የካቲት 22፣ (ማርች 01)
ሰዓት፡ ምሽት 02:30 ላይ
🏟 ሜዳ፡ ቤኒቶ ቪላማሪን ስታድየም

📑 #ቅድመ_ዳሰሳ

👉 ክለባችን ሪያል ማድሪድ በሳምንቱ በስፔን ላሊጋ 25ተኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር ጂሮናን ገጥሞ በአንጋፋው ሉካ ሞድሪችና ቪኒሲየስ ጁንየር ድንቅ ግቦች ተግዞ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

👉 ከዛም ዕለተ እሮብ በኮፓ ዴላሬ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ መርሐግብሩን ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ሪያል ሶሲዳድን ገጥሞ በኢንድሪክ ብቸኛ ግብ ተግዞ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል

👉 በዛሬው ዕለት እንዲሁም በስፔን ላሊጋ 27ተኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ሪያል ቤትስን በቤኒቶ ቪላማሪን ይገጥማል።

👉 ሪያል ቤትስ ለመጨረሻ ጊዜ በስፔን ሌሊጋ ባደረገው ጨዋታ ሄታፌን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

👉 ሪያል ማድሪድ በሊጉ 25 ጨዋታዎች መከናወን ሲችል 16 ድሎች፣ 6 አቻና 3 ሽንፈት በማስመዝገብ በ54 ነጥብ ከባርሴሎና እኩል ሊጉን እያመራ ይገኛል።

👉 በአንፃሩ ሪያል ቤትስ 25 ጨዋታዎች ሲያደርግ 9 ድሎች፣ 8 አቻዎችና 8 ሽንፈቶች በማስመዝገብ 35 ነጥብ በመሰብሰብ 7ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

#ይቀጥላል ...

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

| #የጨዋታ_ቀን | #MATCH_DAY ...

🇪🇸 | የስፔን ላሊጋ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

🟢 ሪያል ቤትስ 🆚 ሪያል ማድሪድ ⚪️

📆 ቀን፡ ቅዳሜ፣ የካቲት 22፣ (ማርች 01)
ሰዓት፡ ምሽት 02:30 ላይ
🏟 ሜዳ፡ ቤኒቶ ቪላማሪን ስታድየም

ድል ያለ ድል ለሃያሉ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ይሁን!

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

እንዴት አደራችሁ ማድሪዲስታስ?

መልካም የጨዋታ ቀን ይሁንላችሁ! 🤍🖤

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

❗️ስፔናዊው የቀድሞው የክለባችን ተጨዋች ማርኮ አሴንሲዮ ትናት ምሽት በእንግሊዝ Fa cup አስቶን ቪላ ከካርድፍ ሲቲ ባደረጉት ጨዋታ ላይ ለአድሱ ክለቡ አስቶን ቪላ ሁለት ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።😘👏

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

ሰላም እደሩ ማድሪዲስታስ!!

ነገ በሌሎች መረጃዎች እስከምንገናኝ ቸር ቆዩን!!

HALA MADRID!!🤍🖤

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

🗣 የ30 አመቱ ስፔናዊው የመሀል አማካኝ ሆሴ ሮድሪጌዝ (የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጨዋች)፡

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000ኛ ጎሉ እስከሚደርስ እግር ኳስን መጫወቱን አያቆሙም።" 👏🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

🎰 በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ምርጥ የስሎት ማሽኖች ጋር ትልቅ ብር ያሸንፉ! 🎰
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗡𝗢𝗪!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35090&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 https://t.me/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on +251978051653